
Natnael Tafesse
@Naty_Taf
Followers
2K
Following
57K
Media
702
Statuses
10K
መስከረም 29 በዚኽች ዕለት እናታችን ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነትን የተቀበለችበት ታላቅ ቀን ነው። ከእርሷም ጋር የነበሩ 27 ሰማዕታት አብረው ተሰይፈዋል። በረከታቸው ይደርብን። የእናታችን አማላጅነት ከእኛ ጋር ይኹን። አሜን። ❤️🙏🏾 ታሪክ በአጭሩ:
0
4
10
After eighteen years of valiant English language ministry at Virgin Mary's EOTC in South Central Los Angeles, our very own Abba Thomas Finley is heading to Puerto Rico to help the St. Gabriel's EOTC mission over yonder. Pray for him!
3
8
219
ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት። መዝሙር ~ 150-1
1
13
150
የእመቤታችንን የስደት ወራት የምናስብበት ዘመነ ጽጌ እንኳን አደረሰን✨💛 #ጽጌ_ጾም #ማኅሌተ_ጽጌ #ሰንበተ_ክርስቲያን
1
21
227
#ወር በገባ በ 25 የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሬዎስ መታሰቢያ ነው። ረድኤት በረከቱ አይለየን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏
1
9
147
Beqetay werat/samntat lemjemrew bulking phase @Naty_Taf በረከትህ ይደርብኝ 🤲🏻😅
1
1
2
ከአሁን በኃላ ሁለተኛ አልወፍርም ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ!!!! 😊😅 (after losing more than 32 kgs in ten months though 🙈😅) We’re back fam 🫠🫠
11
2
36
"በአዲስ አበባ የገነባነውን ኃይሌ ግራንድ ሆቴላችንን ለማስመረቅ ሁለት ሚሊዮን ብር ለድግስ ከምናወጣ እና ጣጣ ከምናበዛ ብሩን ለተማሪዎች ደብተር መግዣ አውለነዋል" ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለ2017 አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ
6
27
218
Noted sir! Also a marvelous day to break your PR to 162 floors in 55 minutes 🔥🔥 cuz it's Friday 🤷🏿♂️
2
2
4