
Hlina Hassen
@hlina_hassen
Followers
4K
Following
9K
Media
159
Statuses
1K
Oriental Orthodox⛪, Ethiopian 🇪🇹, wife😊, Civil & Hydraulic Engineer👷✨, Fashion💃, Nature🌼, Cleaning 🧹😊
🇪🇹
Joined November 2022
ሁሉን ትተሽ ጌታን የተከተልሽዉ ደም ግባት ያላጓጓሽ ዙፋን ያልሸነገለሽ አርሴማ ቅድስት የሙሽርነት በዓልሽ እነሆ ደረሰ መስከረም 29
1
22
195
የእመቤታችንን የስደት ወራት የምናስብበት ዘመነ ጽጌ እንኳን አደረሰን✨💛 #ጽጌ_ጾም #ማኅሌተ_ጽጌ #ሰንበተ_ክርስቲያን
1
21
227
🙏🧡🎉🎉🎉 #birthday
To my dearest little sister, Happy Birthday ሙሽሪት 🥰🎉! Watching you grow into the amazing woman you're today has been a true blessing. Wishing you a future filled with incredible adventures and endless happiness. P. S: Married or not you are always close to my heart 😁💞.
9
5
145
✨"መስቀል ኀይልነ መስቀል ጽንዕነ ፤ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ ፤ አይሁድ ክሕዱ ንሕነሰ አመነ ፤ ወእለ አመነ በመስቀሉ ድኅነ።"✨ #መልክዐ_ቅዱስ_መስቀል 📖✨ #ደመራ ✨
0
33
261
✨"እንዳትበድል ድንግልን ከእናቷ ሆድ ጀምሮ የጠበቃት መንፈስ ቅዱስ ፤ እንዳትረክስም ያነጻት ለወልድ ዋህድም ማደሪያ ያደረጋት እርሱ ነው። አብ ወደዳት ወልድ ከርሷ ሥጋ ለበሰ መንፈስ ቅዱስ ጋረዳት ።"✨ #መጽሐፈ_አርጋኖን 📖🧡 #ሰንበተ_ክርስቲያን 💒
0
14
192
🌼 2018 🌼
1
3
82
✨"ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ እንዳንቺ እንደ እናቱ ለፈጣሪ ቅርብ የለምና ኃጢያቴንና በደሌን ይቅር ብሎ የልቦናየን መልካም ምኞት ይፈጽምልኝ ዘንድ ወደ ልጅሽ ወደ ወዳጅሽ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ለምኝልኝ"✨🧡
1
17
185