
Abrham Yenealem
@Theabrham33
Followers
3K
Following
12K
Media
898
Statuses
2K
.የሰው ልጅ አዕምሯዊ ልባዊ አካላዊና መንፈሳዊ ሚዛኑን ሲጠብቅ ጠላቶቹን ለመዋጋት ሰው ሰራሽ ሰይፍ አያስፈልገውም! .ከራስህ ይልቅ ለሌሎች ክብር ሰጠህ እጅህን ዘርግተህ ያለህን ካካፈልክ የሰው ዘር ሁሉ አንድ አካል እንደሆነ ይሰማሃል!
Ethiopia -- ✟ -- 🟩🟨🟥
Joined August 2019
"ማርያም ሆይ ተቀባይነት ያለውን የቅዳሴና የምስጋና መዓዛ ለስምሽ እናቀርባለን። የተወደደ የአምልኮ መሥዋዕትን ወልደሽልናልና። አንቺ ከንጹሐን ይልቅ ንጽሕት ነሽ። ማርያም ሆይ ተነግሮ ስለማይፈጸም ገናናነትሽ ዘወትር እናመሰግናለን። ድንግል ሆይ
2
18
230
'የኔ ኃይማኖት ያንቺ ፀሎት የልዑል እግዚአብሔር ማዳን ዳግመኛም የኔ መታመን ያንቺ ልመና የልዑል እግዚአብሔር ይቅርታ እርስ በርሳቸው ይረዳዳሉ። አርጋኖን ዘሐሙስ! እናቴ ማ ር ያ ም ንፁህ መሶበ ወርቅ 💖
1
15
177
ወር በገባ በ 20 ሕንፀታ ለማርያም አቡነ ሐፂር እንዲሁም አባ በብኑዳ ናቸው እንዲሁም ሰንበት ነው የፃድቃኑ በረከት ረድኤታቸው አይለየን ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን አሜን፫
2
3
73
"ድንግል ማርያም ሆይ በሚጣፍጠው ስምሽ ደስ ይለናል፥ ጥዑም በኾነው በማኅጸንሽ ፍሬ በክርስቶስ ደምም ሐሴትን እናደርጋለን፥ ጽንዕት ክብርት ንጽሕት ልዩ እመቤታችን ሆይ አንቺ ቤዛዊተ ዓለም ነሽ!"🙏♥⛪ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
1
14
211
ወር በገባ በ18 አባታችን #አቡነ_ሰላማ_ከሳቴ ብርሃን እና እና ክብሯ ቅድስት ፀበለ #ማርያም ናቸው ፀሎት ልመናቸው በረከታቸው ይደርብን🙏
1
7
125
♦ ኪዳነምህረት በተገባልሽ ቃል ኪዳን ለሀገራችን ሰላም ፣ ስለ እኛ ደግሞ ፍቅርን እግዚአብሔር እንዲሰጠን ለምኝልን ፤ አሜን🙏
1
6
158
ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥ 2 ጢሞቴዎስ 1:9
0
2
29
በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። ኤርምያስ 17፥8
1
5
81
የሞትን ደብዳቤ ወደ ሕይወት የሚቀይረው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል የእኛንም ህይወት ይቀይርልን🙏❤
2
29
339
የትኛዉንም ጭንቀት, ጥያቄ,ህመም ይዘን ብንመጣ ገና ደጇን ከመርገጣችን ሰላም የምትሰጠን ደጇን የማትዘጋብን ቅድስት ቤተክርስቲያን ❤️
1
9
123
መሠረተ ዜማ ወጠነ ያሬድ ካህን ኢትዮጵያዊው ልሂቅ ቅዱስ ያሬድ 🕯🕯 የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን❤🥰🙏🙏
1
9
136
ጸሎቴን ያልከለከለኝ፡ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ፡ እግዚአብሔር ይመስገን። እንጦጦ ኪዳነምህረት 🥰
0
12
163