
Yaregal L.Kebede ♍️
@YKebedd
Followers
3K
Following
15K
Media
2K
Statuses
2K
❤️💛💚 🤲ባለኝ ሳመሰግነው የበለጠ የሚሰጥ አምላክ አለኝ✝️ 💙ኢትዮጵያዊ _ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ💙
Ethiopia, Addis Abeba
Joined July 2022
" አሁንስ ይላል እግዚአብሔር፥በፍጹም ልባችሁ በጾምም በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።" ~~ ኢዮኤል 2 ፥ 12
2
15
139
" ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋሪያት በሰበሰቧት በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን ። " ( ጸሎት ሐይማኖት )
1
14
155
".. ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ . መሥዋዕት ትሁን።" . ~~ መዝሙር 14 ፥ 2 ~~
1
13
159
✝️✝️✝️ #ግሸን_ማርያም ✝️✝️✝️ ✝️#አንብር_መሰቀል_በዲበመስቀል✝️ ►በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝበ ክርስቲያን በቦታው ተገኝቶ የሚያከብረው ታላቅ ዓመታዊ በዓለ ንግስ🤲
0
11
110
#መስቀል~~~~~የክርስቲያኖች ተስፋ ነው። #መስቀል~~~~~የሙታን ትንሳኤ ነው። #መስቀል~~~~~የእውራን መሪ ነው። #መስቀል~~~~~ትንቢት ነብያት ነው። #መስቀል~~~~~ስብከተ ሐዋሪያት ነው። #መስቀል~~~~~ክብረ ሰማዕታት ነው። #መስቀል~~~~~የጻድቃን ሞገስ ነው።
0
12
96
" ከመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አነሳኝ ።" _________ሚካኤል ________
1
18
241
<<...በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ...>> ማርቆስ 8 ፣ 34 ✝️⛪️ መስቀል ⛪️✝️ 💚💛❤
0
9
83
የአብርሐሙ ስላሴ ይባርኩን ❤ ስላሴን አመስግኑ (2) የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ " የዓመት ሰው ይበልን "
0
14
189