
🔰 መላኩ ሃብቱ 🔰
@Akilas_
Followers
698
Following
48K
Media
1K
Statuses
12K
I am here because I love sports. 🥎⚽🏀🏎️🥊 #GlazersOut #NoleFam #ClarkFever
Joined October 2021
There is NEVER a bad time to bring up when a brilliant Spaniard turned Liverpool's home ground into Juanfield ⭐🇪🇸 https://t.co/j4WYQFro79
9
159
2K
ጥቅምት 5 በምድረ በዳ እንደመላእክት የኖሩትና በዝቋላ ተራራ ባለው ባሕር ውስጥ መቶ ዓመት ተዘቅዝቀው ለኢትዮጵያ ሰዎች ምሕረትን የለመኑት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃል ኪዳን የተቀበሉበት ዕለት ነው። የጻድቁ ምልጃ አኹንም ከሀገራችን ጋር ይኹን!
0
9
97
ከአያት ወደመሪ ከልደታ ፀበል ወደ አፍሪካ ህብረት ከመገናኛ ወደ imperial ከወሎ ሰፈር ወደ ኡራኤል ከሆላንድ ወደ ቀራንዮ ከሳር ቤት ወደ ቄራ ከመንዲዳ ወደ ጦር ኃይሎች ሃጫሉ መንገድ ከአንፎ ድልድይ ወደ ቤተል እቀጥላለው ....
8
4
43
መስከረም 29 በዚኽች ዕለት እናታችን ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነትን የተቀበለችበት ታላቅ ቀን ነው። ከእርሷም ጋር የነበሩ 27 ሰማዕታት አብረው ተሰይፈዋል። በረከታቸው ይደርብን። የእናታችን አማላጅነት ከእኛ ጋር ይኹን። አሜን። ❤️🙏🏾 ታሪክ በአጭሩ:
0
9
42
መስከረም 21 ብዙኃን ማርያም በዚኽች ዕለት: 1) ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ውሳኔ ለማዘጋጀት ከሩቅም ከቅርብም የተሰባሰቡበት ቀን 2) ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ዕፀ መስቀል በግሸን ደብረ ከርቤ የተቀመጠበት ነው።
0
3
10
I was so pissed thinking VAR gave LiVARpool another point. But now I am glad they did. Because I know it's more painful now. 😭 I LOVE THIS GAME!!
1
0
2
🚨🚨| Manchester United have had the hardest first 5 fixtures of all Premier League teams this season. And yet no club has a higher xG (10.13) or taken more shots (81) so far this season than Rúben Amorim’s side. [@OptaAnalyst]
292
2K
19K
How is reported Spurs - 10 points from 5 matches Chelsea - 8 points from 5 matches Arsenal - 9 points from 5 matches City - 6 points from 4 matches Newcastle - 5 points from 4 matches Villa - 2 points from 4 matches Manchester United - 34 points from 32 matches
115
1K
11K
Team Botswana 🇧🇼 & Team South Africa 🇿🇦 said their 4x400m relays medals were for AFRICA!!! (Letsile Tebogo made everyone do my interview together 🥹💜)
280
5K
21K
Alejandro Garnacho will START in his natural position vs Manchester United 🤯🚨
477
3K
49K
He is right. When so many managers fail at a certain club, there remains only one constant. The players. The culture. System may not be perfect, but it isn’t the biggest issue.
🚨🚨🌕| NEW: Ruben Amorim is convinced the problem is the mentality of his team and not the system. [@FabrizioRomano]
33
35
1K
—Under Mourinho (4-2-3-1): “Outdated, parking the bus.” —Under Ole (4-2-3-1): “No tactics & individual brilliance.” —Under Rangnick (4-2-2-2): “Who even plays this diamond nonsense?” —Under Ten Hag (4-2-3-1 / 4-3-3): “Boring. Disrespected Ronaldo. Killed De Gea.” —Under Amorim
508
2K
13K
መስከረም 2 በዚህች ዕለት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አንገቱን የተቆረጠበት ቀን ነው። ለእግዚአብሔር ምሥጋና ይኹን እኛንም መለኮትን በአጠመቀ በከበረ ዮሐንስ ጸሎት ይማረን ልዩ የኾነች በረከቱም ከእኛ ጋር ትኹን፤ አማላጅነቱ ይደረግልን። ❤️🙏🏾
1
7
101
መስከረም 1 - 2018 እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረን። መልካም ዐዲስ ዓመት። ❤️🙏🏾
1
2
15