
የከርሞ ሰው
@fikir_yetages
Followers
2K
Following
63K
Media
408
Statuses
13K
ድንበር አልባ የሰው ልጆች ህብረት....ወደ ተፈጥሮ መመለስ!!!ኢትዮጵያ🇪🇹አባይ።አደዋ። አፍሪካ!.......ጾታ ወንድ።...ተዋህዶ!!
Ethiopia
Joined December 2019
እንሆ፥በቶሎ እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋራአለ። የዮሐንስ ራዕይ ምዕርራፍ 22÷12
0
0
14
የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስን ረፍት አስመልክቶ ብጽዑ ወቅዱስ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ያስተላለፉት የኀዘን መግለጫ
3
17
114
“ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው።” ፩ ተሰ ፭፥፲፩ ፵፬ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ “Therefore encourage one another and build each other up, just as in fact
1
4
65
+++ የመጻሕፍት ምንጭ የሆንክ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ሆይ ለምንልን ሰአል ለነ ጊዮርጊስ አቡነ #ነቅዐ_መጻሕፍት ተርጓሜ ሐዲስ ወብሊት መክብበ ኩሎን አብያተ ክርስቲያናት ሰዐታት ሰላምታ (የሊቃውንት ጭማሬ)
0
2
42
+++ ጽጌ አሐዱ ብእሲ ገዳመ ዘወፈረ ጊዜ ያነብብ ሰላመኪ በከመ ያለምድ ወትረ ንግሥተ ሰማይ ማርያም ወሪደኪ ምድረ እንዘ ትነሥኢ እምአፉሁ ጽጌ ረዳ ስብሐት ሥሙረ ተአምረኪ ዘርእየ አንከረ ድርሰቱ ማሕሌተ ጽጌ ደራሲ አባ ጽጌ ድንግል ቦታ ደብረ ጽጌ
1
9
67
+++ #ቅድስት_አርሴማ የሰማዕትነት ዓርማ በሁሉም ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት አስደናቂው ተጋድሎዋ ዛሬ በክብር ይዘከራል በኢትዮጵያ ወልዳያ፣ ጅሩ፣ ጣና...ገዳማት በስሟ ታንፀዋል ቅድስት እናታችን በቃል ኪዳኗ ሁላችንን ትጠብቀን St. #Hripsime
1
13
104
+++ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ያለው ትንቢት ተፈጸመ ማቴ 2፥13: ሆሴዕ 11፥1
0
15
101
“The memory of the righteous will be a blessing….” Pro 10፥7 St. Teklehaymanot the Ethiopian !
3
29
224
+++ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም አሜን ራእይ 20፥6
1
7
25
ክብር ምስጋና የተመላሽ ድንግል ሆይ አንደበቴ የሚችለውን ያህል አንቺን እያመሰገንሁ ገናንነትሽን አደንቃለሁ። የመለኮት ማደርያው ክብርት እመቤታችን ሆይ እናከብርሻለን እናገንሻለን። [መጸሐፈ ሰአታት]
0
7
83
"እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው ፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? " መዝ ፳፯ ÷ ፩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት
0
5
40
+++ የማይለወጠው የእግዚአብሔር ቃል በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል ማቴዎስ 7፥1-2 For with what judgment ye judge ye shall be judged and with what measure ye mete It shall be measured to you again Matt 7:2
0
2
15
የታላቁ ደራሲ ፈላስፋና ጠቢብ መፍቀሬ እግዚአብሔር ገናና ንጉሥ ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ #ዐፄ_ዘርአ_ያዕቆብ መጽሐፍ በ #ባሕር_ዳር ዩኒቨርሲቲ Congrats #Bahir_Dar University Excellent production on #Zera_Yacob the Great, Prolific Writer, Philosopher, pious king
2
8
42