
Enoch ☦️
@Enoochhe
Followers
761
Following
852
Media
380
Statuses
490
#Orthodox , Civil and Environmental Engineer👷🏻, #AAIT , photographer 📸 ,
Ethiopian ,Addis Ababa
Joined December 2017
በጸና ቃለኪዳንህ የተመነ ኃጥዕ ልጅህ አንተን ከመዉደድ ዉጪ ምንም ምግባር የሌለኝ እኔ ገብረመንፈስቅዱስ እያልኩ ስጠራህ አትዘግይብኝ።
0
0
5
ግርምት ሆይ አንቺን እና አንቺነትሽን ባሰብኩ ቁጥር ደግመሽ ትገርሚኛለሽ። ሳላስብሽ የዋልኩበት ቀን ከእድሜዬ ገብቶ አይቆጠር።
1
12
135
ሁሉን ትተሽ ጌታን የተከተልሽዉ ደም ግባት ያላጓጓሽ ዙፋን ያልሸነገለሽ አርሴማ ቅድስት የሙሽርነት በዓልሽ እነሆ ደረሰ መስከረም 29
2
22
213
የመንገዴ መሪ የሞቴን ደብዳቤ የቀየርከዉ ከሳሼን ያዋረድከዉ አንተ ሚካኤል። ለረዳትነትህ እስራኤልን ለአዳኝነትህ ባህራንና አፎምያን ምሥክር አልጠራም እኔ እራሴ አይቼሀለሁና ።
0
10
129
እመቤቴ ሆይ እኔ በምታድን ሥዕልሽ ተማፅኛለሁና የሕይወቴ መጠጊያ ትኾኚኝ ዘንድ ለአንቺ እሰግድልሻለሁ።
0
15
151
ዛሬ መስከረም 5 እረፍታቸዉ የሆነ የአቡነ አሮን ዘመቄት በቃልኪዳን የቤተክርስቲያኑ ጣራ ለፀሐይ መግቢያ ክፍተት ኖሮት ዝናብ ግን የማያስገባ።
0
12
136
በቸርነቱ ዘመናትን የሚያፈራርቅ፤ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለዘመነ ማርቆስ ፳፻፲፰ የምሕረት ዓመት በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ። ❤️ 😍 🙏 🎊 💐
0
7
56