Ephrem Eshete Ephrem
@EphremKesis
Followers
9K
Following
3K
Media
1K
Statuses
2K
Unapologetically Ethiopian!!!! My tweets=my views. Retweets=FYIs. Retweets are NOT endorsements. ** Founder & CEO @AdebabayMedia
San Antonio, TX
Joined January 2021
የቅዱስ ፓትርያርኩ መልዕክት ====== "..... ችግሩ እየታየ ያለው በዋናነት በሀገራችን ፖለቲከኞች በመሆኑ ነገሩ የተወሳሰበና የተራዘመ እንዲሆን አድርጎታል። በመሆኑም ይህ የርስ በርስ ግጭት ቆሞ ችግሮችን በውይይትና በድርድር በመፍታት የወንድማማች
2
1
10
እነዚህን የበዓሉ ግርማ መጻሕፍት (ከኦሮማይ በስተቀር) በቅጡ 7ኛ ክፍል እንኳን ሳንደርስ ማንበባችንን ሳስበው ይገርመኛል። ያውም "ይህንን መጽሐፍ በሁለት ቀን አንብበህ ጨርስ፣ ይመለሳል" እየተባልን። ከወንድሞቻችን ንባብ በተረፈው ሰዓት ተሻምተን
6
11
89
There is a scientific explanation for how the bitter water became sweet at Marah. How does this statement cause you to feel?
0
0
6
ቃላት ደካሞች ናቸው። አንዳንዱን ነገር መግለጽ አይችሉም። === ** ቅዱስ አባታችን በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ሽኝት ላይ ..... ** ነፍስ ይማርልን .... ==== ** በነገራችን ላይ ይህንን ስሜት በካሜራው ዓይ�� ተመልከቶ ቀርጾ ያስቀመጠልን
1
4
49
የዕለቱ ሁለት የምሥራች ከ Kesis Haileyesus Asnake ============ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 46 የብሉይ ኪዳን እና 35 የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት አሏት። ነገር ግን በውጭ የሚኖሩ ወጣቶች በተለይ ከእኛ ይልቅ የሌሎችን መጻሕፍት እያነበቡ
2
4
28
Introducing Goodfin Futures, a fireside chat series where we bring the sharpest minds to talk about where wealth gets built next! For the first one, we have @Scobleizer talking about AI's next inflection point. 20+ years tracking platform shifts. Thousands of founder
1
1
11
Failed government vs Failed Society ======= ** በመጀመሪያ ከታች የተያያዙትን ሁለት Screenshots ይመልከቱ ** ፈረንጆቹ በእንግሊዝኛ የጠቀሱትን ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋራ ማነጻጸር ነው። ** መልሱን ለየራሳችን። * መንግሥት ቢሞት መንግሥት ይተካል፤
6
4
16
የትናንት ሰንበት (ጥቅምት 2/ 2018 ዓ.ም || Oct 12/ 2025) የቅ/ያሬድመዝሙር "ትዌድሶ መርዓት" የሚል ነበር ======== (መዝሙር ትዌድሶ መርዓት የሚባለው ከመስከረም ፳፮ - ጥቅምት ፪ ባሉት ቀናት ላይ በሚውለው ሰንበት ነው።) +++++ "ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል
0
1
12
ናዛዚትነ እምኃዘን፤ ኃይለ ውርዙትነ እምርስአን፤ በማኅጸንኪ ተጸውረ ብሉየ መዋእል ሕጻን፤ ኦ ማርያም ተስፋ ለቅቡጻን፤ በጊዜ ጸሎት ወዕጣን፤ ወበጊዜ ቅዱስ ቁርባን፤ ለናዝዞትነ ንዒ ሀበ ዝ መካን።
0
13
64
የሚከተሉትን ነገሮችን ብንገነዘብ እንዴት ጥሩ ነበር!! ======== ** 1ኛ. ሰይጣን አዲስ ፈተና አያመጣም። + የትናንት አባቶቻችን የተፈተኑበት ፈተና፣ ሰማዕትነት የተቀበሉበት ጉዳይ አሁንም ፈተና ሆኖ ይመጣል። + ሰይጣን ሰነፍ
1
2
10
"ማለቃቀሰህን አቁም! Stop Whining!" ====== ጠያቂ ካህን፦ "ስለ ሃይማኖታቸው መከራ የሚቀበሉ ብዙ ክርስቲያኖች አሉ። አንዳንዶቹ በበላይ አካላት (አባቶች) የመካድ ስሜት ስላላቸው ውስጣቸው በኃዘን ተጎድቷል። የማበረታቻና የማጽናኛ ቃል ቢነግሩን።"
0
0
2
የሀገራችን ቢሮክራሲ እና ፍትሕ ተቋም ተበክሏል ======== ይኼ መንገድ ላይ ካህኑን በዚህ ጡንቻው ሲገዳደራቸው የነበረ ወጠምሻ ቀደም ብሎ የፖሊስ ባልደረባ የነበረ አሁን ደግሞ በሐዋሳ በፍትሕ ቢሮ ውስጥ የሚሠራ ግለሰብ መሆኑን ወንድሞች የጻፉትን
7
17
61
የዘመኑ ዜና አዘጋገብ እና ሳያላምጥ የሚውጠው አንባቢ (የሥነ ልቡና ጦ*ር*ነ*ት አካል) ============ የዘመኑ ዜና ይህንን ይመስላል። በኃላፊነት ከዚህ አገኘሁት፣ እገሌ ነገረኝ፣ ከዚህ ቦታና ከታማኝ ምንጭ የተገኘ ነው የሚል ምንም ማስረጃ
2
4
8
https://t.co/zzwDPC7e9X ይህንን ድንቅ ትምህርት ለእንግሊዝኛ ተናጋሪ ቤተሰቦቻችሁ በደንብ አድርሱልኝ
0
1
7
ዓላማው "የእምነት ጦ*ር*ነ*ት" መቀስቀስ መሆኑ ያልገባው ካለ ... ====== በጎ ሕሊና ያላችሁ፣ የሀገር ሰላም፣ የሕዝብ አንድነት የሚገዳችሁ ሙስሊም መምህራን እና የጴ*ን*ጠ*ቆ*ስጤ እንዲሁም የድሮው ፕሮቴስታንት አስተማሪዎች ይህንን ትንኮሳ እንዴት
0
0
2
Tennis doesn’t give you shortcuts. No buzzer to end the pain. No break to regroup. No teammate to lean on. Just you, your thoughts, and the next point. This is as raw as it gets.
115
259
3K
"እኔ ከአባቶቼ አልበልጥም" (ነቢየ እግዚአብሔር ኤልያስ በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 19፥4)
0
1
27
ዛሬ መስቀሉን እንዲህ ባለ ሁኔታ አክብረናል። መስከረም 17/2018 ዓ.ም.። ቦታ፦ በ ኦስተን ደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ Austin Debre Haile St Raguel EOTC
2
4
38
"ዮም መስቀል ተሰብሐ፤ እነሆ መስቀል ከበረ፤ እነሆ መስቀል ተከበረ" ==== የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ (ታላቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ኢትዮጵያዊ) ትምህርት በወታደራዊው ደርግ ዘመን። ብፁዕነታቸው ያስተላለፉት ትምህርት ዛሬ ላለነው የተነገረ
2
9
41
ነገሮች ከእጃችን ሳይወጡ .... (በቅንነት የቀረቡ ሐሳቦች እና መረጃዎች) ====== ** ለቤተ ክርስቲያን መቆርቆራችን በሚጠቅም ወይስ በሚጎዳ መንገድ? ** ደመራ ማክበር ያጨቃጭቃል? ** "አባቶቻችን ጠላቶቻችን አይደሉም"(ቁርጥ አቋሜ) https://t.co/mkBQPYBcdh
2
0
1