Daniel Seifemichael Feleke (Memihir)
@MemihirDaniel
Followers
1K
Following
1K
Media
415
Statuses
937
Head of Foreign Affairs @EOTC, theological thinker, teacher, researcher and writer in religion, history, culture and art.
Addis Ababa
Joined May 2021
+++ እመቤታችን ሆይ ወደ ሀገርሽ ገሊላ ተመለሽ ሞቷልና ሕፃናትን ገዳዩ አሳዳጂሽ አንቺ ሱላማጢስ ሆይ፥ ተመለሽ፥ ተመለሽ እናይሽ ዘንድ ተመለሽ፥ ተመለሽ። Return, return, O Shulamite; return, return, that we may look upon thee. መኃልየ/Song of Songs 6:13
0
5
52
+++ መድኃኒትንም ለሕዝቡ ሰደደ ኪዳኑንም ለዘላለም አዘዘ ስሙ የተቀደሰና የተፈራ ነው መድኀኒታችን አንተ ማረን He sent the Saviour to his people He has commanded His covenant for ever Holy and reverend is his name Our Savior save us መዝሙር/Psalms 111፥9
0
12
88
+++ ዘንዶው ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት ከእባቡ ፊት ርቃ አንድ ዘመን ዘመናትም ��ዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት ራእይ 12:13
1
9
58
++ እግዚአብሔር ይበቀላል እግዚአብሔር ፍርዱን ይወድዳል ቅዱሳኑንም አይጥላቸውም ለንጹሓንም ይበቀልላቸዋል God loves judgment & He will not forsaken his saints but the seed of the wicked shall be cut off መዝሙር/Ps 37፥28 https://t.co/WrMb5ERHMs
1
6
21
+++ #ፈጣን_ደመና - እመቤታችን Mother of God - the #Swift_cloud እነሆ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ #ግብጽ ይመጣል Behold, the LORD rides on a swift cloud, & shall come to #Egypt ኢሳይያስ/Isaiah 19፥1 አፍጣኒተ ረድኤት ድንግል ማርያም ትባርከን
2
13
152
+++ አክሊለ ሰማዕታት ማርያም አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀፀላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ ክበበ ጌላ ወርቅ አክሊለ ጽጌ በአበባ ያጌጠ አክሊልን የወርቅ ዘውድንም የምታቀዳጂ ማርያም ሆይ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ (የልዕልናው) አክሊል - የነገሠብሽ አክሊል ነሽ
0
9
102
+++ የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃልኪዳን ይድረሰን
0
5
98
+++ የመጻሕፍት ምንጭ የሆንክ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ሆይ ለምንልን ሰአል ለነ ��ዮርጊስ አቡነ #ነቅዐ_መጻሕፍት ተርጓሜ ሐዲስ ወብሊት መክብበ ኩሎን አብያተ ክርስቲያናት ሰዐታት ሰላምታ (የሊቃውንት ጭማሬ)
0
2
41
+++ ጽጌ አሐዱ ብእሲ ገዳመ ዘወፈረ ጊዜ ያነብብ ሰላመኪ በከመ ያለምድ ወትረ ንግሥተ ሰማይ ማርያም ወሪደኪ ምድረ እንዘ ትነሥኢ እምአፉሁ ጽጌ ረዳ ስብሐት ሥሙረ ተአምረኪ ዘርእየ አንከረ ድርሰቱ ማሕሌተ ጽጌ ደራሲ አባ ጽጌ ድንግል ቦታ ደብረ ጽጌ
1
9
67
+++ #ቅድስት_አርሴማ የሰማዕትነት ዓርማ በሁሉም ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት አስደናቂው ተጋድሎዋ ዛሬ በክብር ይዘከራል በኢትዮጵያ ወልዳያ፣ ጅሩ፣ ጣና...ገዳማት በስሟ ታንፀዋል ቅድስት እናታችን በቃል ኪዳኗ ሁላችንን ትጠብቀን St. #Hripsime
1
13
105
+++ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ያለው ትንቢት ተፈጸመ ማቴ 2፥13: ሆሴዕ 11፥1
0
15
103
+++ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም አሜን ራእይ 20፥6
1
7
26
+++ ታላቁ ንጉሥ #ዓፄ_ዘርአ_ያዕቆብ በዚህ ግሩም መጽሐፍ ተገልጠዋል ወንድሞቻችን ተባረኩ "እስመ ፅሙዐን ለትምህርት ብሔረ ኢትዮጵያ ኄራን - ምርጦቹ የኢትዮጵያ ሰዎች ትምህርትን የሚወዱ ናቸው" ገጽ 383 ከንጉሡ መጽሐፈ ብርሃን የተወሰደ
0
0
17
+++ #መስቀል መድኀኒት መርሕ በፍኖት ሞገሶሙ ለጻድቃን ዝንቱ ውእቱ መስቀል ለአዳም ዘአግብኦ ውስተ ገነት ወለፈያታዊ ኃረዮ በቅጽበት መድኀኒት ዕፀ ሕይወት ምልጣን ዘመስቀል ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ ማር8፥34
1
1
17
+++ #ተቀጸል_ጽጌ የኦርቶዶክሳውያን የአበባ በዓል ተቀጸል ጽጌ ዓፄጌ ተቀጸል ጽጌ ዕጨጌ አክሊለ ጽጌ እቴጌ እንደ አበባ የፈካ የሃይማኖት፣ የምግባርና የትሩፋት ሕይወት እንዲኖረን ቸርነትህ ይርዳን
2
2
40
+++ የማይለወጠው የእግዚአብሔር ቃል በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና በምትሰፍሩበትም መስፈ��ያ ይሰፈርባችኋል ማቴዎስ 7፥1-2 For with what judgment ye judge ye shall be judged and with what measure ye mete It shall be measured to you again Matt 7:2
0
2
15
የታላቁ ደራሲ ፈላስፋና ጠቢብ መፍቀሬ እግዚአብሔር ገናና ንጉሥ ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ #ዐፄ_ዘርአ_ያዕቆብ መጽሐፍ በ #ባሕር_ዳር ዩኒቨርሲቲ Congrats #Bahir_Dar University Excellent production on #Zera_Yacob the Great, Prolific Writer, Philosopher, pious king
2
8
42
+++ በአምላኩ የተመሰከረለት "ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም" ሉቃስ 7፥28 ያጠመቀው አንዲህ የከበረ የወለደችው የድንግል ማርያም ክብር ድንቅ ነው ዐውደ ዓመቱን ባርኪልን የመጥምቁ ዮሐንስ ቃል ኪዳን አይለየን
2
6
36