Takele Uma Banti Profile Banner
Takele Uma Banti Profile
Takele Uma Banti

@TakeleUma

Followers
689,209
Following
1
Media
703
Statuses
1,088

Ethiopia
Joined March 2012
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@TakeleUma
Takele Uma Banti
1 year
My Africa my Morocco 💪
565
765
11K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
ኢትዮጵያ ሀገሬ ልጆች አሉሽ በፅናት ቆመው ለክብርሽ የሚዋደቁ፣ላንቺ ብለው ለህይወታቸው የማይሳሱ። በልጆችሽ ብርታት ወጀቡ ያልፋል፣ወጀቡ አልፎም ክብርሽ በዓለም መድረክ ከደመና በላይ ይታያል። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!
Tweet media one
142
2K
5K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
ለአፋር ወንድሞቼና እህቶቼ፤ስለጀግንነታችሁ እጅ ነስቻለው!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
147
1K
4K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Congratulations to our Prime Minister @AbiyAhmedAli ! Your leadership began at a critical time & the amount of transformation in our nation since has been unheard of. I wish you great success & may this day mark a renewed strength, love, & propelling for our nation, Ethiopia!
Tweet media one
188
1K
4K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
እንዳማረባት ፈለቀች ጎንደር፣ ከአፄ ፋሲል ቤት ከእያሱ መንደር ፣ መጣች አሉ ያቻትና ፣ አምራ አየናት ተሸልማ ፣ የማኛ ጤፍ ያበቀለሽ  ፣ እንከን አልባ ወደር የለሽ ፣ የማኛ ሱፍ ያበቀለሽ  ፣ እንከን አልባ ወደር የለሽ ፣ እምዬ ጎንደር እንደምን አለሽ
Tweet media one
379
796
4K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
የአባይ እምብርት ምድር የጣና ገነት፥ ለበሬው ስም አለው ለንግዳው ወተት፥ ጎጃም አበባ ነው ጎጃም ዘበናይ፥ ከዋሸራ ቅኔ ከሰከላ አባይ ፥ መላ አለው መላ አለው ጎጄ መለኛው ፥ ከፊላው ስር አሳ የማር ምድር ነው፥
Tweet media one
354
716
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
We all are together at this very momentous time in our history . #Ethiopiaprevails
Tweet media one
110
1K
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
When the voice of the Oromoo was silenced, when speaking Afaan Oromoo was seen as a taboo, Ali Birra was the voice for his people. My hero, my legend, my freedom fighter-Rest in Peace.
Tweet media one
742
645
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
እንኳን ለኢሬቻ በአል አደረሰን! ኦሮሞ በኢሬቻ ከዘመን ዘመን ያሻገረው ፈጣሪውን (Waaqaa)አመስግኖ ሰላምና እርቅን ይሰብካል፣ ለፍጥረታት ሁሉ ልምላሜን ይመኛል፡፡ ለፍጥረታት ሁሉ ሰላም ይሁን ይላል፡፡ መልካም ኢሬቻ!
Tweet media one
518
474
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
እንኳን አደረሳችሁ! በጠነከረ አንድነት ወደ ከፍታው የምንጓዝበት ብርሀናማ በዓል ይሁንልን፡፡ መልካም የመስቀል በአል!
Tweet media one
435
429
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
የዘመናችን የታሪክ ስኬት የሆነው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከወሳኝ ምእራፍ ላይ ደርሶ የመጀመሪያ ዙር የውሀ ሙሌት በስኬት ተጠናቋል።ሀገራችን ለዚህ ስኬት በመብቃቷ ለሁሉም ኢትየጵያውያን እንኳን ደስ ያለን ለማለት እወዳለሁ።
693
177
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Thanks to all of my colleagues whom have now become family. We should be proud of what we have accomplished together. To the residents of Addis Ababa, it was my greatest honor to serve you all!
Tweet media one
932
169
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Good night ……… LOL
405
214
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
11 months
Today, I'm filled with gratitude as I reflect on @AbiyAhmedAli , professors , families,& friends unwavering support given to me . I can truly say you all inspired my continued growth and resilience , & words can’t describe my hope for a better future.
Tweet media one
824
334
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
#MINTEX2022 (ህዳር 1 - 3/2015 በሚሊኒየን አደራሽ).
181
856
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
1 year
Adawa was an example in our history of a heroic sacrifice by our grandfathers. They showed us, when you build bridges of unity & find a common purpose, you can defeat anything! Despite the multitude of differences they realized that together they were stronger. Now it’s our turn.
Tweet media one
389
324
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
" .......የመጨረሻውን የደስታ ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን፣ ኢትዮጵያውያን " "......Kolfa gammachuu isa dhumaa nutu kolfa- Itoophiyaanota"
Tweet media one
110
684
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Out of my busy day ... and ... 😂😂😂
Tweet media one
293
145
3K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
ሀፃናት ላይ ቃታ መሳብ የጭካኔ ጥግ ማሳያ ነው።ሰው እንዴት ህፃናትን የሚገድል ልብ ይኖረዋል!? የጁንታው በአፋር ክልል ህፃናት ላይ ያደረሰው ግድያ እና የፈፀመው የጭካኔ ተግባር ከሰውነት መለኪያም ከቃላትም በላይ ነው፣ አረመኔያዊ ድርጊት !!
413
894
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Dear my fellow residents it is such an honor & privilege to serve Addis at this critical time. I have been blown away by the compassion & love residents have collectively shown working together. Thank you again for the daily reminder of what it means to be a proud Ethiopian!
320
127
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
የእስራኤል የማዕድን ኩባንያዎች በዚህ ወሳኝ ወቅት ከኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ጎን ለእውነት ወግናችሁ ስለቆማችሁ ምስጋና ይገባቸኋል። ኩባንያዎቹ በዚህ ወሳኝ ወቅት ስራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉም አረጋግጠዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
85
741
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
1 year
It is a privilege & profound honor to serve Ethiopia. Resilience & strength are embedded in our DNA, so there is no doubt we will continue to overcome. Thank you all for your relentless support, encouragement & advice throughout the years. My brother @AbiyAhmedAli 🙏
476
284
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Individually we each hold significant power. It was individuals that led the largest movements of our history. The protection of one may only take one, but the preservation of many takes us all. We know we will prevail & our unity will bring peace & hope to our nation & beyond!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
79
1K
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
" ይቅር ማለት ከኛ ይሁን" ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ይቅር ማለት የአሸናፊነትና የአዋቂነት ምልክት ነው።ከሀገር ጥቅም በታች ሀገር የሚያቆመው ይቅር ባይነት ነው።
Tweet media one
799
556
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
6 years
It is truly an honor and privilege to serve our nation's capital and its people at this defining moment in time. I am humbled by the challenges ahead of us to make Addis inclusive, livable and modern city.
Tweet media one
Tweet media two
411
226
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
በጠንካራ ሰራተኝነቷ ምሳሌ የሆነችው ባልደረባችንና የኢትዮጵያ ማአማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሰናይት ዳምጠው ህልፈት የተሰማኝ ሀዘን መራር ነው።
Tweet media one
409
435
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
የሀገራችን የማአድን ሀብት የጀርባ አጥንት ከሆነው የወርቅ ምርት ባለፈ ሌሎች ማዕድናት ላይም ትኩረት አድርገን እየሰራን ውጤቱንም በተግባር እያየነው እንገኛለን።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
119
649
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ክብር እየተዋደቁ ገድል እየፀሙ ላሉት፤ለሀገራችን አንድነት፣ ለጋራ ነፃነታችን ደማቸው እያፈሰሱ ላሉ ለጀግኖች የሀገሬ ልጆች
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
91
667
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
በዛሬው እለት ከአፋር ክልል ር/መ አቶ አወል አርባ እና ከፌዴራል መንግሥት የስራ ሃላፊዎች ጋር በጋራ በመሆን በክልሉ የፋብሪካ ግንበታ ተጠናቆ ወደ ምርት ሙከራ እየገባ ያለውን የብሮሚን ምርት ጎብኝተናል። ምርቱን ወደ ወጪ መለክ ተጀምሮአል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
68
594
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
1 year
ሁላችሁንም የማ���ድን ሚኒስቴር ሰራተኞች ከናንተ ጋር በመስራቴ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል።ስለአክብሮታችሁና ስለ መልካም ምኞታችሁ ከልብ አመሰግናለው።መልካም የስራ ዘመን!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
296
253
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
ኢትዮጵያዊነት ከደም አልፎ በልብ ውስጥ የተቀመጠ የተከበረ ማንነት ነው፡፡ይህንን የተከበረ ማንነት ለማንኳሰስ ካሉበት ተጠራርተው  ስለ ኢትዮጵያ በውስጣቸው የተቀበረውን ደባ ይሸርቡላታል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
100
839
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
በሁለቱም ግንባር እናሸንፋለን ፤ ባንድ በኩል በሀገር ሕልውና ላይ የተቃጣውን የጦርነት ግንባር፤በሌላ በኩል ደግሞ ከዚህ ...
85
608
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
እንኳን ደስ አለን!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
108
280
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Thank you to our emergency response team whom are disinfecting all main roads this morning. You all are doing a phenomenal job cleaning our city this beautiful Sunday & for that I am so grateful! #Covid_19
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
145
137
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
አሁን አልደርስም ወይ ብሮጥ ብንደረደር ፣ በታንኳ ተሻግሮ አዘዞ ለማደር፣ ሳቢሳን ጥሩልኝ ያገሬን አሞራ፣ እትብቴን ታድርሰው አልፋ በጎርጎራ። ( Late Tesfaye Workineh)
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
210
458
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
When two corrupt and morally bankrupt terrorist groups collude, the verge of their extinction is more nearer.
278
618
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ስሜን በፍፁም አታንሳ ያሉኝ እጅግ ደግ ኢትዮ -ካናዳዊ ወንድማችን በፈተና ወቅት ለችግር ለሚጋለጡ ወገኖቻችን $250K ሰጥተውናል። ፈጣሪ ያውቅዎታልና እርሱ ዋጋዎን ይክፈልልን። በእንደነዚህ አይነት ቅን ልቦች ይህንን የፈተና ጊዜ እንሻገረዋለን።
162
71
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
በጋራ ስንቆም እንደምናሸንፍ እናውቃለን።እንደምናሸንፍ እርገጠኛ የምንሆነው፤ ለሀገራችንም የሚዘልቅ ሰላም እና ተስፋ እንደምናመጣ የምናምነው ከምንም በላይ የጠነከረ አንድነት ስላለን ነው፤ የአንድነታችን መሰረትም ሀገራዊ ፍቅርና ወንድማማ..
Tweet media one
75
673
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
EThiopian minerals exibition center , under construction ...
94
471
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
What a blessed time of prayer! Glory be to God🙏🏾
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
142
102
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
እንዴት አደርሽ አዲስ አበባዬ። "ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው.........." ይባላል። መልካም ቀን።
295
44
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Happy New Year everyone! This past year was tough, but STILL we witnessed we are tougher. Be reminded that every storm runs out of rain & the new season is almost here!!..May this new year be a time where we renew our minds, strength, & hopes! Sending my love & prayers. 🙏🏾
Tweet media one
438
54
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ስግብግብ ባንዳ እና ስግብግብ ጁንታ ውስጥ ኢትዮጲያ የለችም። በኢትዮጲያውያን ልብ ውስጥ ያለችው ኢትዮጲያ ግን በከፍታ ደምቃ ለዘለዓለም ትኖራለች።
383
59
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
It is with great honor & humility I accept my re-appointment as part of the Cabinet of Ministers. Hope allows us to envision a future that has yet to be seen. We believe that the people of Ethiopia both domestic & abroad will come together for this new beginning in our nation.
159
303
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
የማዕድን ክፍለ ኢኮኖሚ ለኢ/ያ ኢኮኖሚ እድገት የንጋት ጮራ መሆኑንና እኛም ወደ ከፍታው እየሄድን እንደሆነ እናምናለን።ይህን ለሀገር ዋልታ የሆነ ማዕድን በአግባቡ በመጠቀም እና ቀናዒ አመለካከታችን በማከል የዕድገት ጉዞአችን ወደ ከፍታ ይሆናል
97
480
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
5 years
Left the house early this morning & needed to grab a quick snack on the street before a meeting. This young kid ran to me & asked what I was doing I told him I got coffee, but needed some bread.. he ran & bought me this fried bread I love & together we ate :) #MyHappySunday
Tweet media one
Tweet media two
278
100
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Meskel Square
292
139
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
My Hard working people at meskel Square
402
63
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Irreechi ibsituu miidhagina Oromooti. Irreefii bu’uura tokkummaa oromooti. Baga Itti nu gahe!!! - መልካም የእሬቻ በዓል ይሁንልን !!
Tweet media one
146
285
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
.. ተውኩትና .... ግን ተውኩት።ምክንያቱም ሁሉም ነገር በመልካም አይን ማየት ይሻላል።
Tweet media one
424
40
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
We just heard the great news that the annual celebration of Timket, one of the Ethiopian Orthodox Tewahado Church’s most widely celebrated holiday, has now been entered into the #UNESCO World Heritage list. Congratulations for another win for our nation!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
50
136
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
በመደጋገፍ፣ በሥራና በፅናት የሚገነባ ሀገር እንጂ በወሬ የሚገነባ ከተማም፤ ሀገርም የለምና ጸንተን ሀገራችንን እንገነባለን። መልካም ምሽት
442
58
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
የአዲስ አበባ ም/ል ከንቲባ ሆነው ለተሾሙት Addee አዳነች አቤቤ መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ! ከዚህ በፊት በነበሩባቸው የስራ ሃላፊነቶች እንዳስመዘገቡት ሁሉ በአዲስአበባም ስኬታማ ስራዎችን እንደሚያከናውኑ ምንም ጥርጥር የለኝም።
Tweet media one
Tweet media two
313
58
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ዛሬ ከ 1200 በለይ በጎዳና ላይ ያሉ ዜጎችን አንስተናል። በቀጣይ ሳምንታትም እየተገነቡ ባሉ መጠለያ ማዕከላት ማስገባቱን በተጠናከረ መልኩ እንቀጥላለን። ጎዳና ማለፊያ እንጂ መኖሪያ አይደለምና።
Tweet media one
Tweet media two
272
100
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
357
181
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ክብር ሳይመቸው ለህዝቡ ምቾት ለሚታገለው! ክብር ለህዝቡ ሰላም እሳት መሀል ለሚቆመው! ክብር ለሀገሬ ልጅ ለዩኒፎርም ለባሹ! ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን!
Tweet media one
Tweet media two
162
25
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
Can’t wait for the sweatshirt my friend in 🇺🇸 is sending me from @justinbieber clothing line @drewhouse to arrive in 🇪🇹 🤗 LoL
582
199
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
በሀገራችን የሚገኙ የሲሚንቶ ፋሪካዎች በሀገር ውስጥ የተመረተ የድንጋይ ከሰል ምርት መጠቀም የጀመሩ ሲሆን ከጊዜ ወደጊዜም የሲሚንቶ ምርቱ እየጨመረ ይገኛል፡፡ አሁን እያየን ያለነው የምርት ጭማሪ ጅማሬውን ነው።
Tweet media one
103
416
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
የትውልዳችን ቋሚ ሀውልት የሆነው የህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት ጀምሯል።ይህ ቀን ለጫናዎች ያልተንበረከክነው ኢትዮጵያውያን በኩራት ቀና የምንልበት፣ የተጠራጠሩንም ያልነውን የምንፈፅም መሆናችንን የሚያረጋግጡበት እለት ነው። እንኳን ደስ አለን!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
83
327
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Our PM @AbiyAhmed will arrive back in Addis from the Nobel Peace Award ceremony tomorrow morning at 7 am. I call upon all the residents of Addis to join me at Bole airport to give him a very warm welcome home!
Tweet media one
133
122
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Dear #DrCatherineHamlin , Not many dedicate their lives for service, but you fell in love with serving thousands of vulnerable women across decades. You surely moved our nation & today we honor & lift up your memory. May your mission & fight for restoration continue ! RIP
Tweet media one
64
127
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
We have officially received the gas reserves certificate! It is an assurance of the availability & commerciality of natural gas & crude oil in Ethiopia. This gives us the leverage to attract reputable companies to work with & develop our natural gas
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
146
477
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
በድም��ዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት ሀዘን ተሰምቶኛል።ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጆቹና አድናቂዎቹ መፅናናትን አመኛለው።
Tweet media one
133
249
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
እኛ ኢትዮጵያውያን በጉልበት ሊያንበረክኩን ያሰቡንን በህብረታችን የምንቀጣ፣ ሴረኞችንም በአንድነታችን የምናሸንፍና ዛሬም ይህን በተግባር ያስመሰከርን ባለ ደማቅ ታሪክ ህዝቦች ነን።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
73
402
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
ክብር ሀገርን ለማስከበር ወደ ፊት እያዩ ከኋላ በክህደት ለተወጉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት። ክብር፤ የረጅም አመት ድካማቸው በክህደት ለተመለሰላቸው፣እነሱም ለኢትዮጵያችን ህይወታቸውን ሳይሳሱ ለሰጡላት ለሰራዊታችን አባላት።
Tweet media one
68
505
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
በቡራዩ ከተማ 4 ወጣቶች የወርቅ ማጠቢያ ማሽን ሰርተዋል::ይህ ማሽን 200 ሺህ ዶላር ዋጋ ያለውን የወርቅ ማጠቢያ የሚተካ ሲሆን አገልጎሎት ላይ ለማዋል ዉጤታማነቱ ተረጋግጧል:: የሀገር በቀል ኢኮኖሚ በሀገር በቀል እውቀት ማለት ይህ ነው!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
137
271
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
1 year
Oil exploration is being conducted in 5 basins throughout Ethiopia. In an oil exploration study conducted in Warra Iluu, part of the Abay basin, the study showed that there are more than 2 billion barrels of crude oil.1/2
258
271
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
1 year
የድንጋዩ ግዝፈትና የመቃብሩ ጥልቀት ትንሳኤን አላስቀረውም::ከስቅለት በኋሏ ትንሳኤ፤ከጨለማ በኋላም ብርሀን አለ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
Tweet media one
198
149
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
በጋራ የመሆን ድምቀት ፣የህብረቀለም ውህደት -መስቀል። በምሽት የሚለኮሰው የደመራ ብርሀንም ከመንፈሳዊ ትርጉሙ ባለፈ ሁሉም ነገር አልፎና ጨለማውም ተሸንፎ ብርሀን ቦታውን እንደሚይዝ ማሳያ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ብርሀን ጨለማን ያሸንፋልና
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
56
367
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
8 ከፍተኛ የድንጋይ ከሰል ምርት ፕሮጀክት ስምምነቶችን በሚንስትሮች ምክር ቤት አፅድቀናል።ፕሮጀክቶቹ በሀገር በቀል ኩባንያዎች የሚሰሩ ሲሆን በአጭር ግዜ ወደ ምርት ይገባሉ።ወደ ስራ ሲገቡም ከውጪ የምናስገባውን ምርት መተካት ያስችለናል።
Tweet media one
Tweet media two
91
395
2K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Hate may be easier than love, but it literally can break down the entire nervous & immune system in your body! Love expands, heals & fuels us. There is no person or group more important than the collective. How long & how much should we lose before we see? #UnityForEthiopia
128
469
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Those who forget history’s past mistakes unfortunately fall in a trap to repeat them. Adawa is the living witness!! #UnityForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
109
497
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ጥቃትን ይመክታሉ የሀገርን ክብር የህዝብን ደህነት ለመጠበቅ ምትክ የሌላት ህይወታቸውን ይከፍላሉ ክንደ ብርቱ ጅግናው የመከላከያ ስራዊታችን ትልቅ የድል ብስራት ከመቀሌ ከተማ አስምቶናል። የትዕቢት መጨረሻ ውድቀትና ውርደት ነው-ስግብግብ ጁንታ
206
52
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Happy new year 🎆
212
92
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Congratulations ! Well done brother !
Tweet media one
36
146
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
You uplifted and inspired all Ethiopian specially the women . Congratulations my sister #FreweiniMebrahtu
Tweet media one
46
83
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Another mind blowing project at መገናኛ አከባቢ
352
95
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
".ነገር ግን የዓለም ታሪክ ያረጋገጣቸው ሐቆች አሉ። ኢትዮጵያን ነክቶ በሰላም የኖረ የለም የሚለው ቀዳሚው ነው። ኢትዮጵያውያን በአንድነት ለአንድ ዓላማ ከቆሙ ድል ማድረጋቸው አይቀርም የሚለው ደግሞ ሁለተኛው " -አብይ አህመድ አሊ @AbiyAhmedAli
209
43
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Happy first day to @AdanechAbiebie !! I am confident you will do a great job for the residents of Addis. Wishing you great success in your new role!
Tweet media one
321
41
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ለተመረጡት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ።
Tweet media one
51
298
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
5 years
The world is celebrating the #NoblePeacePrize given to PM #AbiyAhmed
133
188
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Simply amazing & Beautiful ..!
69
167
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
የዚህ ትውልድ ባለታሪኮች እንደ ብረት  ጠንክረን፣ ለሀገር የሚገባውን መስዋዕት ከፍለንና ቀን ከሌሊት ሰርተን፤ መልካም ሃገርን ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ የውዴታ ግዴታችን ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
47
388
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Unfortunately in life it’s difficult to play double roles. You simply can’t be both the dominant aggressor & the victim. #UnityForEthiopia
72
391
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
More child soldiers are being recruited by the TPLF terrorists in Tigray. It should be condemn. The use of child soldiers as human shields and suicide bombers is totally unacceptable and outrageous. #UnityforEthiopia
271
640
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ዓባይ ......
236
150
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረሱ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።
242
515
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
5 years
ከ300K በላይ ህፃናት በቁርስና ምሳ እጦት ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ባጀት ተመድበዋል. ዛሬ በትምህርት ቤቶች እና በተማሪዎች ላይ የሚደረገው ኢንቨስትመንት የሀገር እና የትውልድ ግንባታ አንዱ ሂደት ነው። ነጌ ዎቻችን ዛሬ ተባብረን እንገባለን.
Tweet media one
220
108
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
For clarification, my father is a farmer who is farming on his farm.
455
168
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Every single day ... Meskel Square project
240
52
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
Congratulations @AbiyAhmedAli for your 3rd year as our PM! The journey for change isn’t a luxury its critical to build the policies, shared economy, & future we all dream of. We may be in the eye of a storm, but as always seasons will change & the clouds must clear.
Tweet media one
Tweet media two
482
281
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
ለመላው ሙስሊም እህቶቼና ወንድሞቼ እንኳን ኢድ አል አድሀ/አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለው። በዓሉ የመረዳዳትና የመተሳሰብ ባህላችሁን ከፍ አድርጋችሁ የምታሳዩበት፤ ወገናችሁን የምታስቡበት እንደሚሆን አምናለው። መልካም በዓል!
408
48
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
Grateful to be hosted for iftar today by my brother Ahmed Shide!
Tweet media one
Tweet media two
159
184
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 months
ወንድሜ ተመስገን ጥሩነህ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኛለሁ!
Tweet media one
123
182
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Ayyana Irreecha gaarii !!! // መልካም የ Irreechaa በዓል!! // Happy Irreechaa!! //
Tweet media one
271
47
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
Geochemistry laboratory to be built jointly with SGS
110
352
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
Congratulations my brother!
Tweet media one
113
164
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
4 years
Today the Sheger Bakery factory is going through testing. Look at the pace of these machines! Testing & monitoring will be completed in the next few weeks & then we are finally in production!!! Expected capacity is 2 million loaves🥖 per day! So proud of our team! #FeedAddis
197
79
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
3 years
The mining & petroleum sector in Ethiopia is flourishing and will continue to grow with credible international partners who believe in developing & financially investing in Ethiopia.
55
389
1K
@TakeleUma
Takele Uma Banti
2 years
መሪነት ለህዝብ ጥቅም በመኖር ይገለፃል፤መሪነት የራስን ህይወት ትቶ ሁሉን ነገር ለሀገር በመስጠት ፍቺውን ያገኛል። የዶ/ር አብይ አህመድ መሪነትም በተግባር የተገለጠ የመምራት ምሳሌ ነው። መልካም የስራ ዘመን!
Tweet media one
Tweet media two
276
287
1K