ጀለሥ Profile Banner
ጀለሥ Profile
ጀለሥ

@tbereketeab

Followers
15,143
Following
1,310
Media
3,489
Statuses
46,690

EOTC ⛪ | Your favorite ጀለሥ in town ❤ #COYG

Joined December 2012
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@tbereketeab
ጀለሥ
2 months
This!
@IssrafilA
Issrafil Mussa
2 months
there is a path you can only see once you have given up on the path to your dream and that path leads to your new potential. those who continue to fight in spite of their despair are bestowed with the power to achieve their dream."
5
4
13
0
0
0
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
First date እስቲ እኔን ሚመስል ቦታ ውሰደኝ ስትለኝ ቶሞካ ወሰድኳት Wow ሲያምር ለየት ያለ ነው እንዴት ይሄን መረጥክልኝ አለችኝ.. የኔ ማር መቀመጫ የለውም 😭😭
40
36
764
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
አንበጣ እምቦጭ ቢበላ ግን ፒስ ነበር!
27
28
761
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
Are you fucking kidding me? አልበዛም እንዴ?
437
88
750
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
Prolly the only great thing that happened in 2020! #BlackLivesMatter #annonymous
Tweet media one
7
101
678
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
I made these using AI and I legit don't know how to act! I finally can get my imaginations into visuals. But this is scary good!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
56
83
655
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
12ኛ ክፍሎች መንግስት እንዳላችሁ Weed እያጨሳችሁ አጥኑ ምናልባት Higher Education ትገቡ ይሆናል 😂😂
17
16
615
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
የከተማ ሰው ግን የወታደር እና የገበሬ ዕዳ አለበት ምንም ይሁን ምን!
5
41
607
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ሊቀ መ'ኳስ ሜሲ 😭🔥
Tweet media one
29
37
614
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
Bro just invented በስመአብ and ቢስሚላህ 😭
Tweet media one
36
25
615
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
የቴዲ ዘፈን ፀሎት እንደሆነ ሚገባህ አጋንንቱ ሲለፈልፉ ነው
27
97
599
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
And ladies and gentlemen this is how you successfully use your platform! እሸቱ መለሰ ቀናንብህ ፣ የአበው በረከት ፣ የድንግል ማርያም አማላጅነት ፣ የአምላክ ቸርነት አይለይህ ❤ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ!
Tweet media one
7
56
589
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
I just suddenly realised most of my prayers have been answered, I'm feeling so grateful and wishing this upon you too! እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ❤
13
31
586
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ማርያምን ሞትን አንፈራም! ኦርቶዶክስ እኮ ነን! ሰማዕትነት ሰርጋችን ነው።
19
69
566
@tbereketeab
ጀለሥ
7 months
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው ❤ ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድስት ንፅህት ማርያም 🙏 ሰዓሊ ለነ ቅድስት
Tweet media one
3
52
538
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
የኛ ሰው አያልምጥ ብቻ
15
48
532
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
Getachew Reda referring to them as my brothers in Addis Ababa 😅 Politics is such a dirty funny game fr
22
22
512
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት!
Tweet media one
1
41
505
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ፅናት አየን አመራር አየን እምነት አየን - አባቶቻችን በመንፈስቅዱስ መሪነት አኩርተውናል!
2
67
480
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
እኔስ ማርያምን እወዳታለሁ ❤
17
24
469
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
የሰው ልጅ ግድያ ዜና ሲበረክት እየሰማን ዝም ማለቱ ከገዳዩ እኩል ሊያስጠይቀን ይገባል! ነገ በራችን ድረስ ሲመጣ ብንጮህ ሰብዓዊነት አይደለም! ግልፅ የዘር ጭፍጨፋ ሲካሄድ እያየን ቃላት አናሳምር! #StopAmharaGenocide #SayNOtoEthnicviolence
4
97
453
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
እንቁላል ተወዷል ተብሎ ስማችን ተፅፎበት ነው ሁላ የተቀቀለው ... እንዳንደግም 😭😭
19
19
444
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
My sister really has an Angel's voice ❤ She blessed me so let me bless ya'll with my favorite part of Kidase too
25
34
464
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
Took my real one out tonight! Spoiling the spoiler back felt so good ❤
Tweet media one
Tweet media two
22
20
453
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
ማርያም የልብን ሀዘን ታቀላለች ❤ እመቤቴ በዚህ ሰዓት በጭንቅ ውስጥ ያሉትን ወገኖቻችንን በምህረትሽ ጎብኚልን! ሰዓሊ ለነ ቅድስት 🙏
1
36
455
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ሌላው ቢቀር የድንግል ማርያም አስራት ሀገር ልጆች እኮ ነን! አሳልፋ አትሰጠንም የኔ እናት ፣ እመብርሀን ፣ አቁራሪተ መዓት ልጆችሽን ታደጊ። ፀሎታችንን ለልጅሽ አሳስቢ ❤
Tweet media one
1
44
459
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ሰለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያወጣህ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ተራዳዒነትህ እኛንም አይለየን! ከየራሳችን የህይወት እሳት ፈተና ታደገን። 19
Tweet media one
5
38
449
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
ይህ ፆም አምላክ ለሀገራችን የሚበጃትን የሚያደርግበት ፆም ያርግልን! ሀገራችንንም በፀሎታችን እናስባት በጎነትንም በህይወታችን እንለማመድባት መልካም ፆመ ነብያት ኢትዮጵያዬ አምላክ በቃ ይበልሽ 💚💛❤️
1
65
443
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድምፄን ለግድቤ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ታሪካዊ ዕለት ፣ ታሪካዊ ህዝብ ፣ ታሪካዊ ስራ ግጥምና ንባብ: በረከተአብ ፀጋዬ ( @tbereketeab ) #Itsmydam 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
51
128
434
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
I heard this man's story today and man I dont even know what to say. How do you even speak with a straight tone while your own son lies killed right there before your eyes. አምላክ ነፍስህን ያሳርፋት ጀግናው. For those people we are forever indebted! 💚💛❤️
Tweet media one
5
35
431
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ንዴቱን እንዴት ቻላችሁት? ተቃጠልን 💔 ተቃጠልን 💔
24
41
436
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ንፅህት በመሆን የተመረጠች ፣ በትህትና እና በእምነት ተስተካካይ የሌላት ፣ ለማንም ያልተቸረ ክብር ስለተገባት የተሰጣት ፣ መለኮትን የተሸከመች! እመቤታችን ድንግል ማርያም በእውነት ከሴቶች ሁሉ የተለየሽ ብፅዕት ነሽ! እናታችን ሆይ እንወድሻለን ❤
Tweet media one
2
31
429
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
የበደሉትን የሚክስ ድንቅ መካር ሀያል መድሀኒአለም! ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፍቅርህ ጠልቆ እንዲገባን ማስተዋልን ስጠን ✝️❤ ለዚች የድህነት ቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!
Tweet media one
6
23
426
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
ሰበር ዜና ...
Tweet media one
21
3
411
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
If you're Orthodox, kidase naps are one of your favorite childhood memories. ❤
13
32
417
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
Coming for all the queens I saw on here እንኳን አደረሳችሁ! ❤😉
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
35
44
399
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
One of my worst days I swear! እግዚአብሔር ሆይ የዚህን ሁሉ ግፍ መጨረሻ አሳይተህ ጥሩ ቀን ታሳየናልህ ብለን ተስፋ አርገናል። ዝም አትበለን! መድሀኒአለም የሁሉም አይን አንተን ተስፋ አርጓል! አንተ ደሞ አታሳፍረንም!
12
26
411
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
በአመት ውስጥ እንደ ንሴብሆ ደስታዬ ሙሉ ፍፁም የምትሆንበት 5 ደቂዋ የለችም! The whole energy is just ecstatic. ንሴብሆ ለእግዚአብሔር ፣ ስቡሀ ዘተሰብሀ! እንኳን ለድኅነት ቀናችን ለበዓለ ስቅለቱ አደረሰን! ✝️
7
47
402
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
ኢትዮጵያ ውስጥ ክብሩ ተጠብቆለት የሚኖረው ሸኔ ብቻ ነው
13
28
391
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ለአባቶች ማለት ያለብን አንድ ነገር ቢኖር አይዟችሁ አለን የትም አልሄድንም ነው! አሁንም ከጎናችሁ ነን ፣ እናንተ ብቻ ከመንፈስቅዱስ እየመከራችሁ ስራችሁን ስሩ ፣ ቃላችሁን እንጠብቃለን! አይደል ህዝበ ኦርቶዶክስ?
14
54
393
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
TikTok Live ላይ አንዱ ለምን ኦሮሞ መልአክ የለም? ሁሉም ስማቸው የሰሜን ነው እያለ ነው 🤣🤣
37
14
397
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
እግዚአብሔር አያሳፍርም!
Tweet media one
3
60
395
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ሌላውን ተውት ፣ አማኝ ህዝቡን የሚያስገድል ጳጳስ? ክርስቶስን ተቀበል ማለት ስራው ሆኖ እያለ እኔን ካልተቀበልክ የሚል ጳጳስ? 💔 በምልክታቸው ትለዩዋቸዋላችሁ
2
79
392
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
The queen and the princess ❤ እንኳን አደረሳችሁ ✝️
Tweet media one
15
25
375
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
30 ፣ 60 ፣ 100 ማፍራት ማለት እንደዚህ ነው! እውነትም እሸቱ በቃል ሳይሆን በኑሮአቸው የሚሰብኩትን ያንተ እና የቢንያም አይነቶቹን ያብዛልን!
Tweet media one
4
23
382
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
Cape Verde አይችሉም ችግሩ እኛ እንበልጣቸዋለን አለመቻሉ ላይ
5
11
377
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
I love ተሳስተው የደወሉ ሰዎችን ማደናበር ሄሎ ሙስጠፋ አለኝ ባለፈው አንዱ ፣ ተሳስተሀል አልኩት ከዛ መልሶ ደውሎ ሄሎ ሙስጠፋ አለኝ ሙስጤ ወጣ ብሏል ሲመለስ ይደውልልሀል አልኩት የት ሄደ አለኝ ... ሊያስቀድስ ስለው ለየለት 😂😂
19
6
374
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰተ ስጋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ❤
8
26
369
@tbereketeab
ጀለሥ
9 months
These are the average Mahlets and Merons of every office lmao
@AfricaFactsZone
Africa Facts Zone
9 months
Contestants of Miss Rwanda 2021 🇷🇼
Tweet media one
2K
4K
26K
18
13
375
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ሙሉ መግለጫ ነገ ጠዋት 3 ሰዓት እንሰጣለን አሁን ግን ህዝቡ እየጠበቀን ስለሆነ ብለው ውሏቸውን ነግረውናል ፣ ፀሎታችን ተሰማ ብለዋል! የሚጨነቁልን እናት የሆኑ አባት መሪዎቻችን ❤😊 ኧረ እኔስ ኮርቼባቸው ልሞት ነው!
3
36
374
@tbereketeab
ጀለሥ
10 months
Nothing even comes close ...
Tweet media one
@historyinmemes
Historic Vids
10 months
What historical figure do you believe had the greatest impact on shaping the world we live in today?
4K
210
4K
3
22
373
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ሁሌ ሳስበው ይገርመኛል ይሄ ነገር
12
70
370
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
2 years late, and a million terrors later. I hope this is the end. But learn how dirty politics and power is. How the few decide the fate of many. Truly sad.
Tweet media one
17
33
366
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
ክላስ ሲጀምር ግን የሆነ ረከቦት ነገር ካላቀራረቡ የሚማርላቸውን ይፈልጉ!
8
21
358
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
This was the woman who shed light on Autism in Ethiopia. We owe you all! ትድኛለሽ ብለን ተስፋ አርገን ነበር ግን ፈጣሪ ታላቁን እረፍት ሰጥቶሻል ዘሚ የኑስ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት 🕯
Tweet media one
2
31
355
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ለዚህ ቀን ከበረከቱ የተካፈላችሁ ሁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ የጃንደረባው ትውልድ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደታ ዝክር እንዲህ ተውቦ ተከብሯል ❤ ድንግል ማርያም ከሐጥያት ውጪ የልቦናችሁን ሀሳብ ትሙላላችሁ 🙏💙❤️
Tweet media one
2
7
360
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
የአየርጤና ኪዳነምህረት ልጆች ቤተክርስቲያንን አናስደፍርም ብለዋል ✝️ እመ አምላክ ዋጋችሁን ትክፈላችሁ! ጀግኖቻችን
4
85
354
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
🤣
Tweet media one
7
21
358
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ደመራ ነው እንዴ ሚያጨሰው አባቱ?
@OGfromZhood
Habesha with Attitude
1 year
Abichu’s lost brother 💀💀
Tweet media one
8
9
267
14
10
361
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ይሄ ራሱ ታላቅ ስብከት ነው
Tweet media one
Tweet media two
3
41
358
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
የበቀለ ልጆች በአባይ ጉዳይ አይሰሙህም ሲጀምርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Itsmydam
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
4
33
352
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ምንም ሆነ ምን በምዕመናችን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ከሚባለው በላይ በጣም በቃላት በማልገልፀው መልኩ ከልቤ ኮርቻለሁ! ይሄ ነው በጨዋነት ራስን ማስከበር ፣ ታዛዥነት ፣ የዕምነት ፅናት። አምላክ በቤቱ ያኑረን ደስ ስንል ፣ ማርያምዬ አትለዪን! ❤
Tweet media one
3
59
353
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ቤተክርስትያን ቀናይቱ ⛪ ግጥም እና ንባብ: በረከተአብ ፀጋዬ ምስል የተወሰደው ከጃንደረባው ሚዲያ "ነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኲሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት" #ጀለሥRhymes
22
120
349
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
አምላካችን ሆይ ከእንግዲህስ ወዳንተ እናንጋጣለን እንጂ ፍትህ ከሰው አንጠይቅም! ቀድሶ አቁራቢው ፣ በምድር እና በሰማይ ስልጣን የሰጠኸውን ስለ አንተ የተሰዋውን የካህኑን ነፍስ በአፀደ ገነት አሳርፍ 💔 አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን!
Tweet media one
Tweet media two
2
44
349
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ንስሀ እንግባ እሺ ... ከዛ የመጣው ይምጣ ቀድመን ግን ለነፍሳችን እንያዝ ✝️
2
31
346
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
Insulin በሌለበት ከተማ መንግስት Dildo ይሽጥ ነው ምትይው?
27
17
336
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
በፈጣሪ Ethiopian women are just so damn Beautiful ❤
17
12
338
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ለመንፈሳዊ ተጋድሎ ተዘጋጁ ተብለናል! የተዋህዶ ልጆች አባቶቻችን ቃላቸውን ሰጥተዋል ፣ ቀሪው የኛ የቤት ስራ ነው! ✝️
3
57
343
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ንግድ ባንክ ፣ አይተናል መዝግበናል ✍️
10
23
339
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
Took the challenge of cookimg ዶሮ from @88perhunnid and gave it a try, If this turns out well im flexing hard ዋዜማ Vibes 🔥
40
39
326
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
Nostalgia! 😊
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
17
30
333
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
በቤተክርስቲያናችንስ ድርድር የለም! "እኛ ጋር ያለው እነሱ ጋር ካለው እጅጉን ይበልጣል" አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
7
50
337
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
One thing I have learnt these past years is if you're going to have a relationship, have a relationship with someone who has a good relationship with God. Makes a lot of things easier and better.
5
22
337
@tbereketeab
ጀለሥ
4 months
አስጀምሮ ላስፈፀመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። This was the most beautiful event I have ever attended እንኳን አደረሳችሁ ❤️ ለአዘጋጆቹ ለ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት) አባላት እና @Henok_Haile ታላቅ ታላቅ ምስጋና ይገባል!
Tweet media one
0
28
335
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
መግለጫውን አሁን ሰማሁት! ወገን ቁርጣችንን እንውውቅ በቃ ይቺ ፅዋ ከኛ አታልፍም! እግዚአብሔር ያፅናን ብለን ብቻ እንፀልይ!
8
38
328
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ነፍሳችን የምትፈወስበት ፣ ፀሎታችን የሚሰማበት ፣ ሀይማኖታችንን የምናጠነክርበት ፆም ያድርግልን! የአምላክ ቸርነት ፣ የድንግል ማርያም አማላጅነት ፣ የመላዕክት እና ቅዱሳን ተራዳኢነት አይለየን! መልካም የሁዳዴ ፆም 🙏✝️
5
35
327
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
For those of you asking me what this whole #SuperLeague is ... ድሮ ሰፈር ውስጥ አዲስ ካፖርተኒ ገዝተው እናንተ አትገቡም ሚሉትን አወቋቹኋቸው? Yeah ... That's it
28
12
306
@tbereketeab
ጀለሥ
9 months
My heart bleeds for our people, we have been through so much እግዚአብሔር ይብቃችሁ ይበለን! ይደክማል እውነት 💔
2
24
318
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
አምላኬ ሆይ የህይወቴን ችግሮች እንዳለ ለመፍታት Ok ብዬ ምልክበት ቁጥር ስጠኝ! 🙏
17
10
319
@tbereketeab
ጀለሥ
7 months
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራት ናት በእውነት ❤ የአምላኳን ውለታ አብዝታ የምታስብ የምታከብር ስንዱ እመቤት እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ☦️
2
46
324
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ለሰው ልጅ እንደ እሷ የተሰጠው ስጦታ ምን አለ? እኛን ወክላ ስለድኅነታችን ፍቃዷን የሰጠች ፣ ይሁንልኝ ይደረግልኝ ብላ እምነቷን እሳትን እስከማቀፍ ያሳየች። ሐዋርያት የሰበኩትን ወንጌል የወለደችው እሷ ስትወለድ በሰማይ ምን ደስታ ታይቶ ይሆን? ❤
2
29
317
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ቤተክርስቲያንን አናስደፍርም ያላችሁ ሰማዕታት ፣ ፅናትን አስተማራችሁን ፣ ማንም የማያገኘውን ክብር ተጎናፀፋችሁ! አንረሳችሁም። በረከታችሁ ይደርብን 🤲🏾
Tweet media one
0
40
314
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
"አምላኳን የወለደች እናት" ይሄ ለብቻው ረቂቅ ነው
8
24
316
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
Well now it's clear which side he's on
Tweet media one
Tweet media two
41
22
319
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
My timeline has been the most beautiful and wholesome today እመቤቴ አለሁ ትበላችሁ አቦ ❤
5
12
311
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
በታጠቀ ቢሆንማ ጣልያን ታሸንፍ ነበር 😂
5
12
311
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
"መዘናጋት ይሚባል ለደቂቃም ለአፍታም ቢሆን የለብንም" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ አብርሃም
Tweet media one
3
45
314
@tbereketeab
ጀለሥ
9 months
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ቅድስት ማርያም በዓለ ዕርገቷ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በረከቷ ፣ አማላጅነቷ አይለየን ❤🙏
8
35
305
@tbereketeab
ጀለሥ
3 years
In conclusion Ethiopian women so damn Beautiful! ❤
7
21
297
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
Tweet media one
@Chapa_ET
Chapa
1 year
🎉 GIVEAWAY ALERT 🎉 Hop into Easter with a delicious burger feast! 🍔🐰We are giving out 15 burgers with delivery covers. Retweet with a joke—the best ones win! It ends on April 15, 2023, so make sure to enter before then! Good luck!!!
Tweet media one
4
7
19
6
10
307
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
Its not everyday you get to talk to the music legend himself Dr Mulatu Astatke for two hours and get a signed invitation to his event. Tonight was really for the books. I am deeply honored! I have never met a person who lives and breathes Passion, Music and Ethiopia as he does ❤️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
13
21
299
@tbereketeab
ጀለሥ
11 months
ባለስልጣኑስ እሺ ጥቅሙን እና ክፋቱን ያውቃል ፣ በ 2 ሺህ ብር ደሞዝ የሚተኩሰው ቅጥረኛ ፖሊስ ምን እያሰበ ነው?
21
12
301
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
Wakanda year is this? What the fuck? Rest in Peace hero! You made us proud and we'll remember you for it! 🖤 #chadwickbozeman #WakandaForever
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
26
291
@tbereketeab
ጀለሥ
4 years
I just took a picture of an introvert showing love ❤
Tweet media one
8
9
288
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
ሞት ወይም ሽረት! የካቲት 5 2015 የነነዌን ፀሎት የሰማህ አምላክ የኛን ፀሎትና ምህላ ተቀበል ❤
4
26
300
@tbereketeab
ጀለሥ
3 months
Scrolling through my old pictures I was reminded of something I had forgotten. When I was 19 I used to work and when I got some cash I did one of the things Im most proud of. I asked permission for this area, fixed it a bit and bought goal posts. I made kids dreams come true fr
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
25
28
297
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
ዚጊ ዛጋ singing ተማር ልጄ was an actual shock! I did not expect this at all 👏🏾👏🏾
21
10
299
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
A priest is the most non problematic and most non violent citizen ever እኮ! How are you intimidated by a humble man? ማነው ያሳደጋቸው እነዚህን?
32
138
294
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
ግጥም : ዝረፊኝ ወይ ልዝረፍሽ በረከተአብ ፀጋዬ One of my favorite poems really. Had to share this here from our previous series of አሪፍ የግጥም ምሽት #ጀለሥRhymes
32
53
288
@tbereketeab
ጀለሥ
2 years
ወላጆች እባካችሁን ለጥሩ አስባችሁ የምትቆጡት ቁጣ ልጅ ላይ ሚያስከትለውን እየተገነዘባችሁ ፣ እኛ ሰፈር ትናንት የ 13 አመት ልጅ በዚህ ሰበብ ራሷን አጥፍታ ተገኝታለች! ወይ በፍቅር መግለፅ ወይ ቁጣ ከፍቅር እንደሚመነጭ ቀድሞ ማስረዳት መልካም ነው.
10
31
289
@tbereketeab
ጀለሥ
1 year
የንስሀ አባትን ሀጥያታችንን ለመንገር ከፈራን ሲዖልንማ ምን ያክል መፍራት ይገባናል? አይወዳደሩም! ንስሀ ላለመግባት ምንም በቂ ምክንያት የለም። ዲያቆን ሄኖክ እንዳስተማረው "ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እነሳለሁ ማለት ሲኖርብን ተነስቼ ብወድቅስ አንበል"1/
6
45
294