t_dignified Profile Banner
Tado T. (አንበርብር)✝️ Profile
Tado T. (አንበርብር)✝️

@t_dignified

Followers
616
Following
25K
Media
492
Statuses
9K

Wash you, make you clean; put away the evil of your doings from before mine eyes; cease to do evil‼️

"መሬት ላራሹ" ጥያቄ ሲመለስ!!
Joined June 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
2 days
መንግሥት ግን ማን ነው?😏
Tweet media one
0
0
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
3 days
አህዮች አመድና አቧራ ላይ እንደዚህ ከብለል ከብለል የሚሉት ለምን ነው? @Tesafari 😂👇.
@DonkeySanctuary
The Donkey Sanctuary
3 days
Good evening from Peanut, who's having a roll-tastic time! 🤸‍♂️
1
0
2
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
4 days
donated 23 times 🌞❣️.@EthiopianBlood
Tweet media one
@lemlemit
ለምለም🌿
4 months
እስቲ ላስታውሳችህ እየሰጣችኋ . @Hailekirkos ቀድመኸኝ ሰጠህ ወይስ ቀደምኩህ 😌
Tweet media one
1
0
8
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
4 days
RT @RAS_EPHI: ይህች እህታችን ከቤተሰብ አባሏ ውስጥ በከባድ የሚጥል በሽታ የሚሰቃይ ሰው ኖሮ ይህን ከታች የተጠየቀውን ጉዳይ እንድንተባበራት ጠይቃን እንደ አጋጣሚ ሳናየው ቀርተን ነበር እናም ይህን ነገር ምታውቁ….
0
16
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
5 days
ለሥራ ጉዳይ ወደ አንድ መስሪያ ቤት ብሄድ "ጣናነሽን ልንቀበል ስለሆነ ሥራ የለም" ብለው ዘግተውታል🤔 ካድሬዎቹ ቲ-ሸርትና ኮፍያ አሳትመው ይንቀዋለላሉ😏.
11
4
40
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
6 days
እንደዚህ ያለ ድፍረት ጎበዝ ያስብላል?🤔 ሆዱን ቢቀደውስ😥.
@Bosco_Mk
𝐁𝐨𝐬𝐬
6 days
Hold On! Did I just see this guy Grab the cow by its Horns while wrestling It 🙄. Some guys are so daring 🤌
0
0
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
13 days
🤭.
@AdesolaBlessin9
Big Baby🌚❤️
13 days
Men and trust issues
0
0
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
21 days
አባ ጨጓሬ ስታገኙ ምን ታደርጉ ነበር?.@Sonofgihon ገንቦ ጠላ ሽጨልሃለሁ!🤭
Tweet media one
1
0
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
22 days
🤭
Tweet media one
@lemlemit
ለምለም🌿
22 days
ሳሙኤል 😭😭😭😭
Tweet media one
1
0
2
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
25 days
የጥይት ነገር 🤭😂😂
@Tesafari
አጋፋሪ
25 days
"እንግሊዘኛ፣ብድርና ውሻ ድፍረት ብቻ ነው የሚፈልገው". ፋሲል ደምወዝ. ፪ኛውን ልሞክረው ይሆን🤭.
0
0
1
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
27 days
RT @MSF_EastAfrica: The conflict in Amhara has severely disrupted access to essential health services, with rural communities disproportion….
0
37
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
29 days
ሦስት ከንቲባ ያላት ከተማ ራያ አላማጣ.በአማራ ክልል በኩል የተሾመ.በእነ ጌታቸው በኩል የተሾመ እና. በእነ ደብረጽዮን በኩል የተሾመ🤔.የጉድ ሀገር🤭😂.
2
0
5
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
1 month
RT @AmnestyEARO: We call on the Amhara Region Police Commission to release Dr. Daniel Fentaneh immediately and unconditionally. #EndImpunit….
0
228
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
1 month
ሚራክሉ😏.
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
1 month
ሰኔ 21 2017 . ብሔራዊ ባንክ አንዳንዴ ሊከስር ሌላ ጊዜ ደግሞ ከልክ በላይ ሊያተርፍ ይችላል ሲሉ የባንኩ ገዢ ተናገሩ፡፡.
0
0
1
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
1 month
"የፍቅር ሻህላ"😏.
@LikeSugur31621
Dove/ርግብ
1 month
የስልጣኔ ኩርንችት የኑሮ አሽክላ የመወያየት እንቅፋት የፍቅር ሻህላ እየሆኑ በጥራዝ ነጠቅነት በተመረዘው ወጣት መካከል እንቁራሪት በሆዱ እንደቋጠረ እባብ ተቋጥረው የሚታዩትን አጥንተ ብልዝ ሰዎች መንገድ አሲዞ ከግብ ሚያደርሳቸው አንድነት ነወ🔥🖊
Tweet media one
0
0
2
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
1 month
እንዴት ሰው ሴት ልጁን "ስጫቸው" ብሎ ስም ያወጣል ጎበዝ?🤭😏.
0
0
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
2 months
The 4th one🤗😂.
@Thebestfigen
The Best
2 months
4 types of people.
0
0
1
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
2 months
እናቶች ስጦ ሲያሰጡ ብረት (ማጭድ፣ መጋዝ፣ ካራ፣ ገጀራ. ወዘተ) የሚያደርጉበት ለምን ነው?🤔🤭
Tweet media one
10
0
11
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
2 months
😥.
@kassa_belete
Belete Kassa Mekonnen
2 months
ጥንቃቄ . ባሕር ዳር የመጀመሪያው በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ የተጠቃ አንድ ሕፃን ልጅ ተገኝቷል።. የምርመራ ናሙና ወደ አዲስ አበባ ተልኮ በተደረገው ምርመራ ውጤቱ የዝንጀሮ በፈንጣጣ መሆኑ ተረጋግጧል።. ስለሆነም ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ
Tweet media one
0
0
0
@t_dignified
Tado T. (አንበርብር)✝️
2 months
ንቀት (ንግድና ቀጠናዊ ትስስር) ሚኒስቴር 🤭.
@MeseretMedia
Meseret Media
2 months
#ዜናመሠረት ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያ ባቀረቡት ክስ የኮሜሳ የዳኞች ምርጫ ሲታገድ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አልሰማሁም ማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል . (መሠረት ሚድያ)- የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ አገራት የጋራ ገበያ (COMESA) በኅዳር ወር 2017
Tweet media one
0
0
0