shegerfm Profile Banner
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) Profile
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)

@shegerfm

Followers
442K
Following
27
Media
4K
Statuses
26K

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007

Ethiopia, Addis Abeba
Joined January 2010
Don't wanna be here? Send us removal request.
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 hours
ድራማ እና ታይምለስ  ክላሲክስ(Timeless Classics) በሰዓታቸው  ይቀርባሉ፡፡ . ሸገር 102.1 የእናንተው ሬድዮ!. 4/4.
0
0
0
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 hours
በቅዳሜ ጨዋታ የእንግዳ ሰዓታችን፤ በፍልስጤም ነፃ አውጪ ድርጅትና በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በመሆን ለረጅም ዓመታት ያገለገሉት አቶ መንገሻ ከበደ  ከመዓዛ ብሩ ጋር የሚያደርጉት ቆይታ  ከቀኑ 9:00 ሲል ይጀምራል. 3/4.
2
0
0
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 hours
ተፈሪ አለሙ በትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ፤ የኢትዮጵያና ጎረቤቶቿ የትብብርና ውዝግብ አዙሪት በሚል ርዕስ የተፃፈውን መፅሐፍ መነሻ አድርጎ  ከባለፈው ሳምንት ቀጣዩን ክፍል ያወሰናል፡፡. 2/4.
1
0
0
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 hours
የነገ ነሃሴ 10 2017 #የቅዳሜ_ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን ከቀኑ 7:00 ሲሆን፤ በሟሟሻ ይጀመራል፡፡ . ሟሟሻን ተከተሎ እሸቴ አሰፋ በመቆያ፤ የሐማስ የጦር አዛዥ ስለነበረውና ከእስራኤል ጋር በነበረው ጦርነት ስለተገደለው ያህያ ሲንዋር እየነገረ ያቆየናል.1/4
Tweet media one
1
0
0
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
8 hours
ነገ ቅዳሜ ነሐሴ 10 2017 #የጨዋታእንግዳ . በፍልስጤም ነፃ አውጪ ድርጅትና በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በመሆን ለረጅም ዓመታት ያገለገሉት አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ጨዋታ.
0
0
0
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
9 hours
ነሀሴ 9 2017. ሀሰተኛ የግዢ ደረሰኝ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ 12 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።. በዚህም መንግስት ሊያጣ የነበረውን ከ480,000,ዐዐዐ ብር በላይ ማዳን መቻሉንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ….
Tweet card summary image
shegerfm.com
በዚህም መንግስት ሊያጣ የነበረውን ከ480,000,ዐዐዐ ብር በላይ ማዳን መቻሉንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በላከልን መግለጫ ተናግሯል። ወንጀሉ የተፈፀመው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ልዩ ቦታው ፊስቲቫል ህንፃ ሀያ ሁለት ማዞሪያ አካባቢ እና በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብደላ...
1
0
1
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
9 hours
ነሀሴ 9 2017. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ጊቢ የሚገኘው፤የገነተ ልዑል ቤተ መንግስት የአሁኑ ሙዚየም ሊታደስ ነው. ለእድሳቱ 4 ሚሊዮን ዩሮ እንደተበጀለትና ወጪውም በጣሊያን መንግስት እንደሚሸፈን ሰምተናል.
Tweet card summary image
mixcloud.com
ነሀሴ 9 2017 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ጊቢ የሚገኘው፤ የገነተ ልዑል ቤተ መንግስት የአሁኑ ሙዚየም ሊታደስ ነው፡፡ ለእድሳቱ 4 ሚሊዮን ዩሮ እንደተበጀለት እና ወጪውም በጣሊያን መንግስት እንደሚሸፈን ሰምተናል፡፡ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ቤተ መንግስቱን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስጦታ...
0
0
1
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 days
#አልሰማንም_እንዳትሉ . በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ቤት የሰራ ሰው እጣ ፋንታ ፤ አዲስ የሕግ ትርጉም! .
0
1
2
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 days
#ምጣኔ_ሐብት. ዛሬ ህፃናት የሚውሉበት መሰረት የሚጥሉበት መዋያ በየሰፈር መንደሩና ጉራንጉሩ መሆኑ ትምህርት ከንግድ አለመላቀቁንና ከያዋጣኛል፣ አያዋጣኝም ማዕዘን አለመላቀቁን ያስረዳል. ተያያዥ ዘገባ.
Tweet card summary image
mixcloud.com
#ምጣኔ_ሐብት ዛሬ ህፃናት የሚውሉበት መሰረት የሚጥሉበት መዋያ በየሰፈር መንደሩ እና ጉራንጉሩ መሆኑ ትምህርት ከንግድ አለመላቀቁን እና ከያዋጣኛል፣ አያዋጣኝም ማዕዘን አለመላቀቁን ያስረዳል። ይህ በመሆኑ በእርግጥ የ ኋላ ኋላ ድካሙ የማይመለስ እና የማይቋረጥ ይሆናል። ከታች ከመሰረቱ የተነደፈ፣ የተሰራ በሥርዓት...
0
0
1
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 days
#የያኔዎቹ . "ከፍ ያለ ዋጋ ያላቸው ባለውለተኞች ናቸው" . አቶ ጥላዬ ተሾመ ዋቄ /የተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት የቀድሞ የተማሪዎች ካውንስል 3ኛው ፕሬዝዳንት.
0
0
1
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 days
ነሀሴ 7 2017 . የበርካታ በከበሩ ድንጋዮች መገኛ ብትሆንም በጥሬ ብቻ እየላከች ማግኘት ካለባት በብዙ እጥፍ ያነሰ ገቢ እያገኘች ነው ተብሏል፡፡. የዘርፉ ዓመታዊ ገበያ ከ2 ሚሊዮን ዶላር እምብዛም ከፍ ያለ አይደለም ተብሏል፡፡.
Tweet card summary image
mixcloud.com
ነሀሴ 7 2017 የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ በአብዛኛው በጥሬ እቃዎች ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ የበርካታ በከበሩ ድንጋዮች መገኛ ብትሆንም በጥሬ ብቻ እየላከች ማግኘት ካለባት በብዙ እጥፍ ያነሰ ገቢ እያገኘች ነው ተብሏል፡፡ የዘርፉ ዓመታዊ ገበያ ከ2 ሚሊዮን ዶላር እምብዛም ከፍ ያለ አይደለም ተብሏል፡፡ የዘርፉ...
0
0
1