ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) Profile Banner
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) Profile
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)

@shegerfm

Followers
414,572
Following
18
Media
2,940
Statuses
23,007

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007

Ethiopia, Addis Abeba
Joined January 2010
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ዛሬ የሸገር ሬድዮ መስራች፣የተወዳጅዋ ጋዜጠኛ፣የባልደረባችን የመዓዛ ብሩ ልደት ነው። መልካም ልደት መዓዚ! #ShegerFM #MeazaBirru #መዓዛ_ብሩ #Ethiopia
Tweet media one
178
49
2K
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ህዳር 30፣2014 በሸዋሮቢት የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድ 1/7 እሸቴ አሰፋ #ShegerWerewoch #Ethiopia #ሀገር #ጀግና #ነፃነት #ሸዋሮቢት #ሕወሃት #እሸቴ_ሞገስ
137
672
2K
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
የሀገራችን የመጀመሪያው የግል የኤፍ ኤም ሬዲዮ የሆነው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሥርጭት ከጀመረ እነሆ ዛሬ 12 ዓመቱን ደፈነ። እንኳን አደረሰን! ሸገር የእናንተ ነው! #Ethiopia #ShegerFM
Tweet media one
56
24
547
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ አባት እና ልጅ #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ህዳር 30፣2014 በሸዋሮቢት የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድ 1/7 እሸቴ አሰፋ #ShegerWerewoch #Ethiopia #ሀገር #ጀግና #ነፃነት #ሸዋሮቢት #ሕወሃት #እሸቴ_ሞገስ
137
672
2K
30
171
488
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ @PMEthiopia በሸገር 102.1 በቅዳሜ #ጨዋታእንግዳ ናቸው። ይህን ውይይት ቅዳሜ መስከረም 3፣2012 ከቀኑ በ9፡00 እንዲሁም በድጋሚ እሁድ መስከረም 4፣2012 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እንድትከታተሉ ጋብዘንዋታል። #Chawata #Ethiopia
43
72
463
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
የአደባባይ ምሁሩ፣የጂኦግራፊ መምህር፣ፖለቲከኛ፣ደራሲ፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን ሸገር ሰምቷል። ሸገር ለቤተቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው መጽናናትን ይመኛል! #Ethiopia #መስፍን_ወልደማርያም
Tweet media one
31
41
412
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ለተሰንበት ግደይ ትንቅንቅ በተሞላበት እና በከባድ ፋክክር ከፍተኛ ትግል አድርጋ በሴቶች የ10,000 ሜትር ለኢትዮጵያ 3ኛ ሆና በመጨረስ የነሐስ ሜዳልያ አስገኝታለች። እንኳን ደስ አለን! #Eth #Olympics #ሩጫ #ለተሰንበት_ግደይ
Tweet media one
9
38
391
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ሰበር ወሬ ህዳር 19፣2013 የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ መከላከያ ሠራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ተናገሩ። #ShegerWerewoch #ህወሓት #ትግራይ_ክልል #Ethiopia
Tweet media one
25
31
379
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ሕወሃት ለወረራ በሸዋሮቢት፣ በሳላይሽ በገባበት ወቅት አካባቢዬን አላስደፍርም ብሎ ከአሸባሪው ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ ስለወደቀው ፤ የሆነውንም ሀገር ይወቀው፣ ልጆቼንም አደራ ስላለው እሸቴ ሞገስ ጀብድ ትሰማላችሁ፡፡ 4/7
11
94
343
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
በአቶ እሸቴ ሞገስ ወንድም እና በባለቤቱ የተከፈተ የባንክ ሒሳብ ቁጥር ይተብት ሞገስ (ዶ/ር) እና ወ/ሮ ወለላ ይመኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር፦1000446519046 #Ethipia #እሸቴ_ሞገስ
Tweet media one
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ አባት እና ልጅ #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
30
171
488
16
147
337
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
የተከበራችሁ የሸገር ቤተሰቦች እና ወዳጆቻችን በትዊተር መዓዛ ብሩ በሚል ስም የተከፈተው ገጽ እና የሚተላለፈው መልዕክትም ሆነ የገጹ ባለቤት የሐሠት መሆኑን እንድታውቁልን በአክብሮት እንገልጻለን። ትክክለኛው ገጽ @meazabirru ነው!
17
98
336
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 22፣2014 ሰበር ወሬ የጋሸናን ግንባር ምሽጎች የሰበሩት የመከላከያ ሠራዊት፣የአማራ ልዩ ኃይል፣ሚሊሻና ፋኖ ታሪካዊቷን የ-#ላስታ ላሊበላ ከተማንና የ-#ላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን መቆጣጠራቸውን @FdreService ተናገረ። #Ethiopia
Tweet media one
3
84
334
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
6/7
4
86
320
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ወድ አድማጮጫችን የፌስቡክ ገጻችን ላይ ያለን መቆጣጠሪያ ስለተመዘበረ(Hacked) እሱን ለመማስመልስ እየስራንበት ነው። የተለጠፈው ነገር እና እስክናስመልስ የሚለጠፋ ነገሮች ሸገርን አይወክልም ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ እንጠይቃለን! #Ethiopia
28
31
310
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
7/7
21
95
310
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ይህ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የኖረ ጀግንነት፣ አልደፈርም ባይነት ዛሬም ከሳምንታት በፊት በሸዋሮቢት አጋጥሟል፡፡ 3/7
5
86
294
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
በጃፓን ቶኪዮ ኦሎምፒክ በ10,000 ሜትር የወንዶች ሩጫ ሰለሞን ባረጋ በአንደኛነት በመጨረስ የመጀመሪያውን ወርቅ አግኝቷል። እንኳን ደስ አለን! #ETH #Olympics #ሩጫ
Tweet media one
8
20
275
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
1 ኩንታል ሲሚንቶ ከፋብሪካ የሚወጣበት ዋጋ 500 ግፋ ቢል 600 ብር ነው፡፡ ገበያ ላይ ግን እስከ 2,000 ብር ድረስ ይቸበቸባል፡፡ 1/5 #Ethiopia #ሲሚንቶ #ዘይት #ስኳር
Tweet media one
Tweet media two
68
72
276
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
5/7
6
64
276
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ኢትዮጵያ ነፃነቷ ጸንቶ፣ታፍራና ተከብራ የቆየችው ደማቸውን ባፈሰሱላት፣ አጥንታቸውን በከሰከሱላት የቁርጥ ቀን ጀግና ልጆቿ አማካይነት ነው፡፡ #ይታገስ_እሸቴ 2/7
6
77
274
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1494ኛው የነብዩ ሙሀመድ ልደት #መውሊድ በዓል እንኳን አደረሳችሁ! የዚህ ሳምንት የ-#ቅዳሜጨዋታ እንግዳ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ ተወካይ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ናቸው #Ethiopia #Chewata
15
38
270
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
እንኳን ለ“ሃያ፣ አስራ ሦስት”/2013 ማለትም የሸገር 102.1 13ኛው ልደት እና የጨዋታ 20ኛው ዓመት አደረሰን አደረሳችሁ! #ShegerFM #Sheger_Radio #Ethiopia #Sheger13 #ሸገር_ሬድዮ #Chewata #ጨዋታ20ዓመት #Chewata20Years
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
22
9
264
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
የተከበራችሁ የሸገር ቤተሰቦች፣ እንኳን ለ2013 አደረሳችሁ! እንደናንተ ያለ አድማጭ ስላለን እድለኞች ነን! መዓዛ ብሩ #ShegerFM #Ethiopia #EthNewYear2013
Tweet media one
22
5
258
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
እነሆ 15 ዓመት ሆነን! ከእናንተ ከውድ እና ክቡራን አድማጮቻችን ጋር በአየር ሞገድ መገናኘት ከጀመርን 15 ዓመት ሞላን አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን! ሸገር የእናንተው ሬድዮ! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! #ሸገር_15ኛ_ዓመት #ShegerFM #Ethiopia
12
24
264
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
እነሆ 15 ዓመት ሆነን! ከእናንተ ከውድ እና ክቡራን አድማጮቻችን ጋር በአየር ሞገድ መገናኘት ከጀመርን 15 ዓመት ሞላን አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን! ሸገር የእናንተው ሬድዮ!  ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! #ሸገር_15ኛ_ዓመት #Ethiopia
15
17
258
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ነሐሴ 25፣2012 የቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት የአቶ ልደቱ አያሌውን ፋይል ዝግቶ በነፃ አሰናበታቸው፡፡ 1/4 #ShegerWerewoch #ልደቱአያሌው #Ethiopia
Tweet media one
23
39
249
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ሐምሌ 15፣2012 የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌትን በማስመልከት ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ @AbiyAhmedAli ያስተላለፉት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት… #ShegerWerewoch #Ethiopia #GERD #ታላቁ_ህዳሴ_ግድብ
14
30
241
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ታህሳስ 2፣2014 ሰበር ወሬ የኢትዮጵያ መንግስት ጥምር ጦር ዋናውን የወልድያ መቀሌ ጎዳና መቆጣጠሩ ተሰማ። 1/7 #ShegerWerewoch #Ethiopia #ወልድያ #መቀሌ #ህወሃት #መከላከያ_ሰራዊት
Tweet media one
9
70
233
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 1፣2014 በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሌሎች 3 ኃላፊዎች ጋር ሆነው 200,000 ብር ጉቦ ሊቀበሉ ሲሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ ኃላፊዎቹ ከተሾሙ ገና ወር እንኳን አልሞላቸው ተብሏል #ShegerWerewoch #AddisAbeba
40
65
215
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
1 year
ታህሳስ 20፣2015 በ-#አዲስአበባ ከተማ በሚገኙ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሌላ ክልል ሰንደቅ ዓላማን መስቀል ሕጋዊ መሠረት የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ #Ethiopia #Ethiopian_Human_Rights_Commission
11
42
205
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 years
“....#ኢትዮጵያ በሁሉም ረድፍ መሪዎች ያስፈልጓታል፡፡ የሚዲያ መሪዎች ሙያቸውን የሚያከብሩ፣ ሥራቸውን የሚያውቁ፣ ለምን እንደሚሰሩ የሚያውቁ እንደ መዓዛ ብሩ ሲሆኑ…” #Ethiopia #ShegerFM #MeazaBirru @Dr_Abiy_Ahmed @meazabirru
Tweet media one
12
44
207
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
7 years
ተፈሪ ዓለሙ እና መዓዛ ብሩ…
Tweet media one
9
41
200
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ለጥቆማው እናመሰግናለን፤ የተፈጠረውን ተመልክተናል ጉዳዩን ከሚመለከተው አካል አጣርተን እንነግራችኃለን። #AddisAbeba
@kPatence
wait
5 years
Here is my morning starter... as usual the Police, our men in blue, protecting us...😒😒 @BlenaSahilu @AddisPolice #AddisAbaba
171
165
272
55
52
201
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ሸገር ኤፍ.ኤም. 102.1 ለኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር ይቆማል! ልክ 5:30 ላይ ነጋሪቱ ይጎሰማል! #ShegerWerewoch #Ethiopia #ለሀገር_መከላከያ_ሰራዊት_ክብር
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
11
193
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ሰበር ወሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ @AbiyAhmedAli የዚህን ዓመት የሰላም የኖቤል ሽልማት ማሸነፋቸውን የኖቤል ፋውንዴሽን አስታወቀ። እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አሎት @AbiyAhmedAli #ShegerWerewoch #Ethiopia #NobelPeacePrize #NobelPrize2019
Tweet media one
5
17
194
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 24፣2014 ሰበር ወሬ በሕወሓት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ሐርቡና መኮይ ከተሞችና አካባቢውን የመንግሥት ጥምር  ሀይል መቆጣጠሩ ተሰማ። 1/3 #ShegerWerewoch #መከላከያ_ሰራዊት #ፋኖ #ሚሊሽያ #ህወሃት #Ethiopia
Tweet media one
6
55
189
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
በሸዋሮቢት የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድ ቤተሰቦቹን ለማግኘት የምትፈልጉ ዶ/ር ይተብት ሞገስ (ወንድም) 09-12-86-55-84 #ShegerWerewoch #Ethiopia #ሀገር #ጀግና #ነፃነት #ሸዋሮቢት #ሕወሃት #እሸቴ_ሞገስ
3
61
185
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
በ-#ኢትዮጵያ ወንጀል ሰርተው በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የትም ሆነ የት መሸሸጊያ ያላቸውን እጃቸውንም አንጠልጥዬ ለኢትዮጵያ መንግስት አስረክባለሁ ሲል አለም አቀፍ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል ማስተማመኛ ሰጠ። #Ethiopia
12
38
180
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
የተከበራችሁ አድማጮቻችን ሙሰኞችን በተመለከተ ምን ትነግሩናላችሁ? በሙስና ገጠመን የምትሉትን ‹‹አንድ ቀን…›› ብላችሁ ንገሩን፡፡ ሙስና ሐገር እየገዘገዘ ነው፡፡ 1/3 #Ethiopia #AddisAbeba #ሙስና
Tweet media one
60
47
174
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
እንኳን ደስ አለን! ከ8 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ ተመልሷል! #እግር_ኳስ #የኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ብሔራዊ_ቡድን #ዋልያዎቹ #Ethiopia
Tweet media one
2
10
173
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 years
ሰበር ወሬ፦ ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ አደረገ፡፡ በዚህም መሰረት የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የ43 ከመቶ፣ የስልክ ድምፅ ላይ የ40 ከመቶ እንዲሁም የሞባይል የፅሁፍ መልዕክት (SMS) ላይ የ43 ከመቶ ቅናሽ ማድረጉን ሰምተናል፡፡ #Ethiopia
20
43
165
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 6፣2014 ወንጪ ሃይቅ የአለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ ተመረጠ፡፡ 1/6 ህይወት ፍሬ ስብሃት #ShegerWerewoch #ወንጪ_ሐይቅ #ቱሪዝም #Tourism #Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tweet media one
3
26
162
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
አልሸባብና አይ ኤስ ኤስን ለመመከት በሰው አገር ጭምር ሰላም የሚያስከብረው የመከላከያ ሰራዊታችን ፣ እውን ኦነግ ሸኔን ማሸነፍ አቅቶት ነው ወይ ሲሉ የጠየቁ የምክር አባላትም አሉ፡፡ 5/5
0
24
158
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 23፣ 2014 @flyethiopian በአዲስ አበባ @AbiyAhmedAli በታህሳስ አጋማሽ በጥር መጀመሪያ አዲስ አበባ እንገናኝ የሚለውን ጥሪ በተመለከተ ወደ አገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ቅናሽ ያለበት... #Ethiopia
2
47
154
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ህዳር 8፣2013 የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሽያ እጁን ለመከላከያ ሠራዊት በመስጠት ራሱንና ሕዝቡን እንዲያድን የተሰጠው የ3 ቀን የጊዜ ገደብ ስለተጠናቀቀ በቀጣይ ቀናት የመጨረሻው ሕግ የማሰከበር ወሳኝ ተግባር ይከናወናል ሲሉ @AbiyAhmedAli ተናገሩ። 1/2
Tweet media one
11
7
134
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
በመላው ሐገሪቱ 200 ሚሊየን ችግኞችን በዛሬው ዕለት ለመትከል በተያዘው መርሐግብር መሰረት ድልበር በሚገኘው ቅጥር ግቢያችን ውስጥ የሸገር ጋዜጠኞች፣ ሰራተኞች እና ተባባሪ አዘጋጆች ችግኞች ተክለናል 1/2 #አረንጓዴአሻራ #GreenLegacy #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
6
141
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ነገ ቅዳሜ መስከረም 3፣2012 ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት እንዲሁም በድጋሚ እሁድ መስከረም 4፣2012 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እንድትከታተሉ ጋብዘንዋታል። #Chawata #Ethiopia #የጨዋታእንግዳ @AbiyAhmedAli
@PMEthiopia
Office of the Prime Minister - Ethiopia
5 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ @shegerfm የቅዳሜ ጨዋታ ላይ ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ቅዳሜ መስከረም 3/2012 ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት እንዲሁም በድጋሚ እሁድ መስከረም 4/2012 ከምሽቱ 1 ጀምሮ ይከታተሉ። #PMOEthiopia
Tweet media one
85
84
668
7
22
142
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
መስከረም 23፣2014 @ETHZema ከገዢው ፓርቲ በቀረበለት የ‹‹አብረን እንስራ›› ጥያቄ ዙርያ ከተወያየ በኋላ ጥያቄውን ተቀብሎ አብሮ ለመስራት በከፍተኛ ድምጽ መወሰኑ ተሰማ፡፡ 1/3 ዘከሪያ መሐመድ #ShegerWerewoch #Ethiopia #ኢዜማ #Ezema #ብልፅግና_ፓርቲ
Tweet media one
Tweet media two
3
32
130
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
#ታሪክን_የኋሊት በ1880 በሸዋ ክፍለ ሀገር፣ ፍቼ የተወለዱት አቡነ ጴጥሮስ፣ ከአርበኞች ጋር ለነጻነት ትግል ሲያካሂዱ ተይዘው፣ በ8 የጣሊያን ወታደሮች በአዲስ አበባ ከተማ በአደባባይ በግፍ የተረሸኑት፣የዛሬ 85 ዓመት... #ETH
3
26
135
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ሐምሌ 17፣2012 አቶ ልደቱ አያሌው በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ሸገር በሞባይል ስልካቸው ላይ ደውሎ በቁጥጥር ሥር ውለው የፌደራል ፖሊስ ለኦሮሚያ ፖሊስ አሳልፎ ሊሰጣቸው ወደ ቢሾፍቱ እየወሰዳቸው መሆኑን ነግረውናል የኔነህ ሲሳይ #ShegerWerewoch #Ethiopia
Tweet media one
39
18
133
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
7 years
ወ/ሮ መዓዛ ብሩ - የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 መሥራችና ሥራ አስኪያጅ
Tweet media one
15
9
126
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ታህሳስ 14፣2014 ሰበር ወሬ የመንግስት ጥምር ጦር አሁን  የያዛቸውን አከባቢዎች ይዞ እንዲቆይ መታዘዙን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ተናገረ። 1/3 #ShegerWerewoch #Ethiopia
Tweet media one
17
28
124
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ታህሳስ 9፣ 2014 ሰበር ወሬ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት የወልዲያ ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን መንግሥት ተነገረ። 1/2 #ShegerWerewoch #ወልዲያ #Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tweet media one
4
21
124
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ዛሬ የተወዳጅዋ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሺባባው (#ጂጂ) የልደት ቀን ነው፡፡ ይህንኑ በማስመልከት በአንድ ወቅት ጂጂ በ-#ጨዋታእንግዳ ከመዓዛ ብሩ ጋር አድርጋው የነበረውን ጨዋታ እንጋብዛ��ሁ ክፍል ፩(1) 1/3 #Gigi #Ethiopia
6
9
118
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ህዳር 2፣2013 ኖቬምበር 3 በተካሄደው የ-#አሜሪካ_ምርጫ ከትውልደ ኢትዮጵያዊ ወላጆቿ በኒው ዮርክ ግዛት ሮችስተር የተወለደችው ሳምራ ብሩክ በግዛቲቱ ሴኔት ለትውልድ ከተማዋ 55ኛ ዲስትሪክት የተመደበውን መቀመጫ ማሸነፏ ተሰማ 1/5 #ShegerWerewoch
Tweet media one
5
7
119
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
11 months
ሐምሌ 15፣2015 ለመጀመሪያው የግል ሬዲዮ ጣቢያ መስራች ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አበረከተ። ትዕግስት ዘሪሁን #Ethiopia #ShegerWerewoch #ባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ #ጋዜጠኛ_መዓዛ_ብሩ
10
11
121
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
1 year
እንኳን ለአድዋ ድል 127ኛው ዓመት ክብረ በዓል አደረሰን! ታላቁ የአድዋ ድል በዓል የሚከበርበት የአፄ ምኒልክ ሐውልት የቆመው ከአድዋ ጦርነት 35 ዓመታት በኋላ ጥቅምት 22፣1923 ዓ/ም መሆኑን ያውቃሉ? የድል ቀን! #አድዋ #አፄ_ምኒልክ #Ethiopia #Adwa
Tweet media one
2
17
118
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
1 year
የካቲት 4፣2015 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መንግሥት የቤተ ክርስቲያኒቱን አቋም ሙሉ በሙሉ መቀበሉን ተናገረ። 1/8 ንጋቱ ሙሉ #Ethiopia #Sheger_Werewoch #EOTC #ቅዱስ_ሲኖዶስ
Tweet media one
11
18
117
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 months
የሸገር ጋዜጠኛ የኔነህ ሲሳይ መኪና ተሰርቃለች! የሸገር 102.1 ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ የየኔነህ ሲሳይ ኮድ 2 አ/አ 81589 መኪና ከሰባተኛ አካባቢ ከማደሪያዋ ተሰርቃለች። ለማንኛውም ጥቆማ +251-911684561 የጋዜጠኛ የኔነህ ሲሳይ ስልክ ቁጥር ነው። 1/2
Tweet media one
Tweet media two
16
37
113
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
በአማራ ክልል ባህር ዳር፣ደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ወልድያ፣ ደብረ ብርሀን፣ራያ ቆቦ ከተሞች ታግተው ያሉ ተማሪዎች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ መሆኑን ተመልክተናል። ምስል ምንጭ፦ ማህበራዊ ድረ ገጾች #ShegerWerewoch #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
20
112
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ታህሳስ 6፣2014 ቀደም ሲል አዲስ አበባ ከበባ ውስጥ ገብታለች በሚል ወሬ ዜጎቻቸውን ያስወጡ ኤምባሲዎች ዜጎቻችን የሄዱት ለፈረንጆቹ የገና በዓል ነው ማለት ጀምረዋል የኔነህ ሲሳይ #Ethiopia #ShegerWerewoch #AddisAbeba #የገና_በዓል
11
37
110
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
መስከረም 24፣2014 @AbiyAhmedAli የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተሰየሙ። የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ዛሬ ዶክተር አብይ አህመድን ጠ/ሚኒስትር አድርጎ ሰይሟል። 1/4 ንጋቱ ረጋሳ #Ethiopia #ShegerWerewoch #የህዝብ_ተወካዮች_ምክር_ቤት
Tweet media one
12
26
110
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ሚያዝያ 19፣2013 በርካታ ኢትዮጵያውያን አዋቂዎች በተመጣጠነ የምግብ እጥረት የተነሳ አእምሯቸው መቀንጨሩ አሁን ላይ ለሚታዩ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ምክንያት ሆኗል ተብሏል #ShegerWerewoch #አዕምሮ_መቀንጨር #Ethiopia
44
32
111
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 17፣2014 የመከላከያ ሠራዊት ቡርቃንና በባቲ ከተማ ዙሪያ ያሉ ተራሮችን መቆጠጠሩን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ተናገረ። 1/4 #ShegerWerewoch #መከላከያ_ሰራዊት #Ethiopia
Tweet media one
2
22
110
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
1 year
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! መልካም ገና! #Ethiopia #ገና
Tweet media one
2
7
109
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ህዳር 29፣2014 ሰበር ወሬ "በአሸባሪው ሕወሃት ተወርረው የነበሩት ቀሪ ከተሞች፣የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በወሰዱት ማጥቃት ነጻ እየወጡ ነው" ሲል @FdreService ተናገረ 1/4 #ShegerWerewoch #ሕወሃት #Ethiopia
2
24
99
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 months
መጋቢት 28፣2016 ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ ማንነታቸው ያልታወቁ ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ውስጥ ከዘረፋት ተሽከርካሪ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ተናገረ #AddisAbeba
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
22
105
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
የካቲት 26፣2013 ፀሀፊ፣አዘጋጅ፣ተዋናይ፣ገጣሚ #አለምፀሐይ__ወዳጆ የመኖሪያ ቤት ተሰጣቸው። ለሁለገቧ የጥበብ ሰው አለምፀሀይ ወዳጆ የመኖሪያ አፖርታማ የሰጣቸው የ-#ሮዜታ_ሪልስቴት ባለቤት አቶ ቴዎድሮስ ሽፈራው ናቸው።1/3 #ShegerWerewoch #Ethiopia
Tweet media one
4
8
102
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ባለፉት 27 ዓመታት ከሐገር የሸሸው ሐብት ጉዳይ #ኢትዮጵያ በ27 አመት ውስጥ 36 ቢሊዮን ዶላር ወይም 1 ትሪሊዮን 80 ቢሊዮን ብር ገደማ የሚገመት ሀብት ሸሽቶባታል፡፡ #ShegerWerewoch #Ethiopia
22
47
101
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 years
ከእስር በመንግስት ይቅርታ የተፈቱት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ዛሬ በጠቅላይ ሚንስትሩ ቤተመንግስት ከጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር መገናኘታቸውን እና ለመንግስት ምስጋና እንዳቀረቡ፤በተለያዩ ጉዳዮችም እንደተነጋገሩ ሰምተናል። #Ethiopia
Tweet media one
8
27
99
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
የቅዳሜ ጨዋታን 20ኛ ዓመት ክብረበዓል በማስመልከት ያቀረብነውን የተሳትፎ ጥያቄ ከመለሱ መካከል ዛሬ መገኘት የቻሉትን ያሬድ አብተው እና በሱፍቃድ ፀጋዬ ከመዓዛ ብሩ እጅ ሽልማታቸውን ተረክበዋል 1/2 #Chewata #Ethiopia #Chewata20Years #20 ዓመትጨዋታ
Tweet media one
Tweet media two
6
1
102
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ጋዜጠኛ @eskinder_nega ስለ #አዲስአበባ እንምከር በሚል ጉዳይ ትናንት በባልደራስ አዳራሽ ከህዝብ ጋር ሲመክር ውሏል።የባልደራስ አዳራሹም ሞልቶ አዲስ አበቤው ከአጥሩ ውጭ ቆሞ ህዝባዊ ጥሪውን ሲከታተል ውሏል #ShegerWerewoch
Tweet media one
Tweet media two
8
16
94
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 15፣2014 የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አባላት ወደ ግምባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ፡፡ ዘከሪያ መሐመድ #Ethiopia #ShegerWerewoch #የትግራይ_ዲሞክራሲያዊ_ፓርቲ_አባላት
11
28
95
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
እንኳን ለአርበኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ክብር ለሀገር ነጻነት እና ሉዓላዊነት መስዋዕትነት ለከፈሉ አርበኞች! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! #አርበኞች #ነጻነት #ሀገር #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
2
13
98
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 years
አሁን አሁን በተደጋጋሚ የምንሰማው ለሚደርሱት ችግሮችና ለሚታዩት ግጭቶች ማንነቱ የማይታወቅ፣በጀርባ ተደብቆ የሚገፋ ሀይል መኖሩ ነው፤ሁልጊዜ የማይታወቅ ተጠያቂ ማበጀት እያደር መተማመንን አያጎድልም ወይ? #ShegerWerewoch
7
22
97
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ሐምሌ 14፣2012 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ሙሌት ተጠናቅቋል። @PMEthiopia ይፋ ባደረገው መግለጫ፣ባለፉት 2 ሳምንታት የዘነበው ከባድ ዝናብ የግድቡ የመጀመሪያ ምዕራፍ ሙሌት ዕውን ሆኗል ብሏል።1/2 #ShegerWerewoch #GERD #Ethiopia
Tweet media one
8
15
94
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ነሐሴ 26፣2012 ኢዜማ @ETHZema የወንጀል ይጣራልኝ አቤቱታ ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣ለፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽንና ለፌዴራል ፖሊስ አቅርቤያሁ አለ #ShegerWerewoch #AddisAbeba
6
14
97
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
“እንኳን ለ79ኛው የድል በዓል አደረሳችሁ!” #Ethiopia #የድል_በዓል #አርበኞች
Tweet media one
1
5
92
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
የሚያሸልም ጥያቄ #20 ዓመትጨዋታ ለመዘከር መልሶቻችሁን በ"Reply" መስጪያው ላይ ያስፍሩልን “ለመሆኑ…በጨዋታ እንግዳ የ20 ዓመት ቆይታ ውስጥ ለረጅም ሳምንታት በተከታታይ የቀረበው ጨዋታ የማን ጨዋታ ነው፤ለምን ያህል ሳምንታትስ ተላለፈ?” #Ethiopia
Tweet media one
100
5
97
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
እንኳን ለአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን! #አድዋ #Adwa #Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tweet media one
4
12
96
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 22፣ 2014 ሰበር ወሬ በ-#ጋሸና፣ በ-#መዘዞ እና በ-#ወራኢሉ የጦር ግንባሮች በአሸባሪው በ-#ሕወሓት ቁጥጥር የነበሩ ከተሞች ነፃ መውጣታቸው ተሰማ፡፡ #Ethiopia #ShegerWerewoch #የመንግስት_ኮሚዩኒኬሽን
Tweet media one
3
30
92
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
5 years
ለ-#ኢትዮጵያ ግብርና አለማደግ በሬዎች ተጠያቂ ሊሆኑ አይገባም ተባለ። #ShegerWerewoch #Ethiopia
27
20
92
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
ጥቅምት 28፣2013 ሰበር ወሬ ጆ ባይደን በአሜሪካ 2020 ምርጫ አሸነፉ። ዲሞክራቱ ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆነው መመረጣቸውን CNN፣ እና BBC አውርተዋል። #ShegerWerewoch #Election2020 #USA
Tweet media one
0
4
89
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ህዳር 24፣ 2014 ትልቁ የፋይናንስ ተቋም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “አይዞን ኢትዮጵያ” በተባለ መላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ3 ሚሊየን ዶላር በላይ ሰበሰብኩ አለ፡፡ ተህቦ ንጉሴ #Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ
0
28
91
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
4 years
“እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ” #ስቅለት #Ethiopia
Tweet media one
1
13
91
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
2 years
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! #Ethiopia #ገና
Tweet media one
4
8
89
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
ጥር 4፣2013 የደጅ አዝማጅ አስፋው ከበደ መኖሪያ ቅርስ እንደሆነ እየታወቀ የኦሮሚያ ብልፅግና ቤቱን እንዳፈረሰው ተሰምቷል፡፡ 1/2 ተህቦ ንጉሴ #ShegerWerewoch #ቅርስ #የኦሮሚያ_ብልፅግና #ደጅ_አዝማጅ_አስፋው_ከበደ #Ethiopia
24
36
85
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
3 years
እንኳን ለከተራ እና ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! #ከተራ #ጥምቀት #ኢትዮጵያ #Epiphany
Tweet media one
2
4
87
@shegerfm
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
6 years
እንኳን ለአድዋ ድል 122ኛው ዓመት ክብረ በዓል አደረሰን #ስለአድዋምንያውቃሉ በነገው ዕለት ታላቁ የ #አድዋ ድል በዓል የሚከበርበት የአፄ ሚኒሊክ ሐውልት የቆመው ከአድዋ ጦርነት 35 ዓመታት በኋላ ጥቅምት 22፣1923 ዓ.ም መሆኑን ያውቃሉ ? #Adwa #ShegerFM
Tweet media one
5
27
86