FDRE Government Communication Service
@FdreService
Followers
148K
Following
5
Media
266
Statuses
422
Official Twitter account of the Federal Democratic Republic of Ethiopia Government Communication Service
Ethiopia
Joined October 2021
This evening, I welcomed Vice President @KashimSM of the Federal Republic of Nigeria. We discussed key bilateral and continental issues.
114
444
2K
“ፈጠራና ፍጥነት የታከለበት የክህሎት ግንባታ ቀጣይነት ላለው የሥራ እድል ፈጠራና ዋስትና ወሳኝ ነው።” እንኳን ለዓለም የሠራተኞች ቀን በሰላም አደረ��ችሁ!
1
7
17
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የልደት በአል ይሁንላችሁ። በዓሉ የመተሳሰብ፣ የመቀራረብ የአብሮነትና የደስታ እንዲሆን የኢፌድሪ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ይመኛል።
0
2
20
አዲሱ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ከዘርፉ የስራ ሃፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር ትውውቅ እና የስራ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ።
2
7
35
ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
8
27
113
ባለፉት 3 ወራት ብቻ ከExport 1.5 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
0
12
32
ሪዘርቭን በተመለከተ ደግሞ የብሔራዊ ባንክ ሪዘርቭ 161 በመቶ አድጓል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር
2
6
31
በ2016ዓ.ም የመንግስትን አገልግሎት ጨምሮ ገንዘብን በዲጂታል ዘርፍ ተግባራዊ ከማድረግ እንፃር የተገኙ ዉጤትች ፕ/ት ታዬ አፅቀሥላሴ
1
13
53
ኢትዮጵያ ከንኡስ ነጠላ ትርክት ወደ ታላቅ ሕብረ ብሄራዊ ገዥ ትርክት መሻገር ይጠበቅባታል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ https://t.co/N7JF8guixp
0
2
7
በ2017 የበጀት ዓመት የ8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስመዝገብ ጥረት እንደሚደረግ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ https://t.co/GUC67DBmF7
0
2
7
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ተኛ የስራ ዘመን የጋራ ጉባኤ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን የኢፌዴሪ መንግስት ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።
11
22
112