የበራራው ራስ ዳምጤ Profile Banner
የበራራው ራስ ዳምጤ Profile
የበራራው ራስ ዳምጤ

@RasDamte

Followers
2,049
Following
214
Media
2,382
Statuses
18,679

ናዝሬት፤ አማራ ክልል።
Joined March 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
" “ሰው ተኮር ልማት እያካሄድን ነው” የሚል ዲስኩር እየሰማን፣ እዚያው በዚያው ሰዎች ተሸብረው ከመኖሪያቸው፣ ከከተማቸው ሲነቀሉ፣ ባህላዊ ቅርሶቻቸው ሲፈራርሱ ስናይ “ሰው መሆን ምንድን ነው?” ብለን ለመጠየቅ እንገደዳለን። "
1
9
23
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
በወልቃይት ጠገዴ የሚኖሩ አማራዎች "አማራ ነን ያሉት አማራነት አደገኛ በነበረበት፥ ትግሬነት አዋጭ እና ለቤተመንግስት ቅርብ በነበረት ዘመን ነው።"
18
117
316
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
11 days
ንብረት ለመዝረፍ አልሄድንባቸው ሀገር ለመውረር አልሄድንባቸው ገፍተው የሙጡት እነሱ ናቸው ሁላችን ወተን እንግጠማቸው!
12
118
258
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ሳላውቃቸው አውቀውኝ ለነፃነቴ በዱር በገደሉ ለሚዋደቁልኝ፥ በአረመኔዎች መንጋጋ መሀል ለሚታገሉልኝ፥ ለፋኖነት፣ አማራነት፣ ኢትዮጵያውነት በጀግንነት ተፋልመው አንድያ ነፍሳቸውን ለሰውልኝ ወይም ቆስለው በጠላት እጅ ለወደቁት ዘላለማዊ ክብር!
Tweet media one
12
75
250
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
እህትዋ አርባምንጭ!
Tweet media one
3
49
236
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
10 months
In a non-military target & city center drone strike today, @AbiyAhmedAli has massacred at least 300 ethnic Amhara civilians in Finoteselam, Amhara Regional State, #Ethiopia . #WarOnAmhara #AmharaGenocide @BBCAfrica @AP @AFP @AJEnglish @ReutersAfrica @NYTworldnews @UNOSAPG @hrw
Tweet media one
2
264
227
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
8 months
አዲሳባ ሽዋ! የአባቷ ስም ምኒልክ ነው። የቅድመ አያቷ ስም አፄ ዳዊት ነው። የእናቷ ስም ጣይቱ ነው።
Tweet media one
3
80
231
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
7 months
ፋኖ!
Tweet media one
4
68
217
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
13 days
ከነዚህ መንትያዎች የትኛው ቀድሞ የተወለደ ይመስላችኋል?
Tweet media one
Tweet media two
18
47
198
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
ንብረት ለመዝረፍ አልሄድንባቸው ሀገር ለመውረር አልሄድንባቸው ገፍተው የሙጡት እነሱ ናቸው ሁላቻችን ወተን እንግጠማቸው! The Fano principle, spirit and just cause!
7
78
194
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
"እኛ የነፃነት ታጋዮች ነን!" የአንበሳው ደቦል ጀግናው ውባንተ አባተ- የቆንጆዎቹ ቁንጮ! እልፍ ውባንተ፣ እልፍ ፋኖ፣ እልፍ ጀግና፣ እልፍ ደም መላሽ ይነሳል! አረመኔው አገዛዝ እና ገረዱ ብአዴን ግብዓተ መሬታቸው ይፈፀማል! አማራው ያሸንፋል!
10
65
194
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
"ሞትን ከምንፈራው በላይ ስርዓቱን እንጠየፈዋለን።" በሻለቃ ውባንተ ስም የሰየመውን ዘመቻ በአጣየ ድል ያደረገው የሸዋ ጠቅላይ ግ አማራ ፋኖ፥ የወንድማችንን መስዋዕትነት ፋኖን ወደ አንድነት ለማምጣት እንድንጠቀምበት አሳስቧል
5
81
189
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
ወንድሙ ተሰውቶበት፣ ሌላኛው ክፉኛ ቆስሎበት፣ ራሱ 5 ግዜ ቆስሎም ልጁን ለውጊያ ያሰለፈ እና በመጨረሻም ለአማራ ህዝብ ህልውና እና ለሀገሩ ቀጣይነት ህይወቱን የሰጠ! ከዚህ በላይ መስዋዕትነት እና ጀግንነት የለም! ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ!
Tweet media one
10
52
188
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
10 months
#ፋኖ #አሕግ #APF #Fano "ድርድር የሚባል ነገር የለም፤ ዓላማችን ፬ኪሎ መግባት እና ህልውናችን ከገባበት አደጋ ማውጣት ብቻ ነው።"
11
85
169
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ጠይባ ሁሴን! በቶሌ ወለጋ እነ አብይ አህመድ ወረሙማ ልጆቿን፣ እናት እና አባቷን፣ ባሏን እና መላው ቤተሰቧን ከጎረቤት እና ዘመድ አዝማዶቿ ጋር በአንድ ቀን የፈጁባት (ቤተሰቦቿ ብቻ 21)። ወንጀላቸው አማራነታቸው ብቻ ነበር!
5
132
178
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
አሉላ ሶሎሞን ለትግራይ እና አማራ ልሂቃን "የትግራይ እና አማራን ህዝብ borderless ለማድረግ መስራት አለባቸው።"
74
43
176
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል፣ @EthioHRC @hrcoethio @DanielBekele ወዘተ የአገዛዙን የምርኮ አያያዝ የመከታተል እና ትላንት በእጃቸው የወደቀውን የፋኖ አቤኔዘርን ደህንነት የማረጋገጥ ኃላፊነት እና ግዴታ አለባቸው። አቤኔዘር ዓለምአቀፋዊ መብቱ ይጠበቅለት!
Tweet media one
29
53
175
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
"ከዚህ በኋላ የአማራን ትግል ማስቆም የሚቻለው ዜጎች በየትኛውም የሀገራቸው ክፍል ያለምንም ስጋት በሰላም እና በነፃነት ተዘዋውረው መስራት የሚችሉበትን ሁኔታና ስርዓት በመፍጠር ነው።" አበበ ፈንታው - የምስራቅ አማራ ፋኖ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ።
4
57
165
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
ፋኖ እስክንድር! "አገዛዙ ለሰራችሁት ወንጀል ይቅርታ አድርገንላችኋልና ተመለሱ፥ እጅ ስጡ እያሉን ነው፤ አናደርገውም! እጅ ብንሰጥ የወንድነት ክብራችን እና ጀግንነታችን ይነካል ብለን ግን አይደለም - ክብር የፈጣሪ ነውና። እና ለምን? #EskinderNega
19
80
172
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
29 days
"ትልቅ ሰው ሲያወራ አታቋርጥ። እጄን ደግሞ ሁለተኛ እንዳትነካ፤ ሁለተኛ!"
34
69
168
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ገብተዋል! አማራ ፋኖው ያሸንፋል!
Tweet media one
10
49
164
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
6 months
ሽመልስ አብዲስ በቅርቡ ባካሄደው ስብሰባ "የአማራን ህዝብ በጦርነት፣ ባወረርሽኝ፣ በወባና በርሃብ እንፈጀዋለን።ወደ ክልሉ ከኦሮሞ ፍቃድ ውጭ ማንም እርዳታም ሆነ መድሃኒት አያስገባም። አሁን ከያዘው 2ኛ ደረጃ የህዝብ ቁጥር አናሳ እናደርገዋለን።"
20
116
159
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
ዛሬ ለእመቤት ስመኘው እና ከታች ለሚታዩት ጀግኖቻችን ቤተሰቦች በሙሉ ምስጋና እናቀርባለን። እናታቸውን፣ ልጆቻቸውን፣ ሚስታቸውን፣ እህታቸውን እና ጓደኛቸውን በእስር እና ሞት(የጀግና) ላጡት! ሔዋን! ትዕግስት! መስከረም! ገነት! እናመሰግናለን!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
65
154
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ስሟቸው እኚህን ሙስሊም አባት "በአንድ መስጊድ ብቻ 60 ሴቶች ቀበርኩ" ይላሉ። ወንጀላቸው አማራነታቸው ነበር። የጨፈጨፉአቸው እነ አብይ አህመድ እና አህመዲን ጀበል ናቸው - የወረሙማው ፋሽዝም እና ፅንፈኝነት ቀንደኛ አራማጆቹ።
8
131
153
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
"ያለንም እኛ፥ የሞትንም እኛ። ባለህበት እርጋ።" ቀጣይ ጉዞ ወደፊት፣ ወደ ድል እና ነፃነት ብቻ።
Tweet media one
4
43
152
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
የአማራ ህዝብ ባጠቃላይ መ��ግስት እንደሌለው አምኖ መቀበል እና ራሱን መከላከል ነው ያለበት። መንግስት ተብየው አካልኮ ባለፉት አራት አመታት ቢያንስ 9 ግዜ ጥቃት የተፈፀመበትን ህዝብ ሲያስርና ትጥቅ ሲይስፈታ ነው የከረመው። ከሚሴ ዙሪያ
Tweet media one
14
78
145
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
የአባቶች ቀን! ጋሽ ታድዮስ ታንቱ! #FreeTadiosTantu
Tweet media one
5
62
146
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
4 months
ያን ካድሬ ስታዩ እና ስትሰሙ ይሄንን አስታውሱ። እናት ቤተክርስቲያናችን የብቁ ሊቃውንት ቤት ናት። እግዜሩ እንዳዘዘው እና እንዳስተማረው ለሰው ልጅ፣ ለእውነት እና ሰብዓዊነት ክብር የሚሰጡ። ትላንት ያየነው እንክርዳድ ነው!
7
64
141
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ወያኔ right now: ትግራይ ውስጥ በሁለት እግሯ የምትራመድ አንድም ወጣት አትኖራትም
Tweet media one
50
44
136
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
#FreeMeskeremAbera 's family is without her for a 2nd night, her little son is without his mother, simply because she chose to fight for us instead, she couldn't ignore the cries of her people, she couldn't forget the Amhara cause. Be a voice for her now. Where is ur tweet?
Tweet media one
0
124
127
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ቤተአም ዕዝ! ለንስሮቹ የቤተአማራ ጀግኖች መኺናችንም ቢሆን ሽጠን ነው የምንሰጠው።
Tweet media one
7
37
131
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ስታሊን ዛሬ ወንድሞቹን ምን መከረ??? የትግራይን ህዝብ ፈፅሞ በማይጠቅም ጦርነት ዳግም መማገድ በኪሳራ ላይ ኪሳራ መጨመር ከመሆኑም በላይ አማራ እና ትግሬን ፩ ከሆነው ባህላቸው ጋ ማጥፋት ለሚሻው ወረሙማ-ሸኔ ነፃ ድል ነው።
5
59
133
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
My people will defeat this round of fascism just like they did before. They will dismantle the genocidal political system and so-called constitution that is anti-Amhara by design. Fascist Mussolini &Graziani had done nothing worse.
7
119
128
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
8 months
አላችሁ ወይ? ፋኖ ይችላል፤ ፋኖነት ያሸንፋል!
Tweet media one
4
50
127
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
10 months
ቆፍጣናው ሻለቃ ከ @AmharaBCenter ጋር! በጣም ወሳኝ በሆኑ ጥያቄዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፤ ይደመጥ! ለእነ @SahleWorkZewde እና መሰል የአገዛዙ አደግዳጊዎችም ምክሩን እንደሚከተለው አቅርቧል- "ራሳችሁን ከህዝባዊው ማእበል ታደጉ"።
4
73
127
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
"ሰባት (7) ግዜ ጥቃት ሲፈፀም ቁሞ ያየን መንግስት በስምንተኛው ይከላከልልኛል ብለን ተስፋ ማድረግ እንችልም።" ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው። Btw, on the weekend OPDOኦነግ was destroying Ataye, Abiy Ahmed የሆነ ህንፃ (ምናልባትም የኢንሳ) ሲመርቅ ነበር
6
71
122
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
9 months
In Gonder #Amhara civilians were helping injured regime soldiers on the streets, but in Weldia the fascist Army has executed Fano members who were receiving treatment in a Hospital. The savage #WarCrime has led the doctors to leave the hospital in protest. @UN_HRC @UNOSAPG @hrw
Tweet media one
2
103
123
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
የአርበኞች ቀን የፋኖዎች ቀን ነው! ፋኖነት አርበኝነት ነው!
Tweet media one
0
25
122
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
ልክ ወያኔ 27 አመት በዘለቀው አገዛዟ እስክንድር ነጋን ደግማ ደጋግማ እንዳሰረችው ሁሉ፥ አረመኔው የወረሙማ-ሸኔው አገዛዝ ደግሞ መስከረም አበራን ደግሞ ደጋግሞ በግፍ አስሯታል። ድሮም ዘንድሮም ወንጀላቸው አማራ መሆናቸው ብቻ ነው። #AmharaGenocide
Tweet media one
2
55
124
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
10 months
"In the history of mankind...." የተባለለትን ድል ለኢትዮጵያ እና ጥቁር ህዝብ በሙላ እውን ያደረጉ፥ ዛሬም ንጉስ እና ንግስት የሆኑ! ሽዋ! በጌምድር! ወረብ በራራ! አዲሳባ!
Tweet media one
0
42
117
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
4 months
ፋኖ ሻፊ ሐብታሙ ጀማል! የቤተአማራ ፋኖ እዝ የፖለቲካ ፅሃፌ ትዕዛዝ፣ ፊታውራሪ እና ኃላፊ! ከኦነግ ሰራዊት የኮበለሉ ወንድሞቹን ለመቀበል ሲሄድ ከበባ ውስጥ በመግባቱ ሙሉ ጦር ብቻውን ተዋግቶ እንደ አጤ ቴዎድሮስ ጥይቱን ጠጥቶ የተሰዋ ጀግናችን!
Tweet media one
8
40
121
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
Fascists @AbiyAhmedAli who was called a barbarian by one of his own ministers is bombarding & killing Amhara civilians in the city of Gonder &the entire Amhara Region, #Ethiopia . This is a result of a recent artillery fire. #WarOnAmhara #OromumaFascism #AmharaGenocide @UN_HRC
Tweet media one
Tweet media two
13
100
115
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
አርንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅዓላማችን ነው። አባቶቻችን ደማቸውን ያፈሰሱለት፣ አጥንታቸውን የከሰከሱለት፣ ህይወታቸውን የሰውለት ነው። የማንነታችን መገለጫ እና አካል ነው። ስለዚህ በዋና ከተማችን የተጣለው እገዳ የ #AmharaGenocide ዓካል ነው።
Tweet media one
6
42
112
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
10 months
ትላንት የማይመስሉ፤ ዛሬ የሆኑ በለጠ ሞላ ክርስቲያን ታደለን አሰረው! ብርሃኑ ነጋ እስክንድር ነጋን በጦርነት አሳደደው! ዳንኤል ክብረት ቤተክርስቲያንን ካደ፥ አምላኩን ለአማካሪነት ሸጠ(ለዛውም ለማይሰማው)! አብዮት አህመድ ሰይጣን ነው!
3
28
111
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
After 5yrs of regime sponsored incessant mass killings & ethnic cleansing that amounts to genocide, 2yrs of TPLF instigated war and an ongoing 9 months old war by #OromumaFascism , my ppl remained resilient, upbeat & victorious. The indomitable Amhara ppl! This is Fano country!
3
39
116
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
ዛሬ የአማራ ሴቶች ለመብታቸው አንድ ቀን ሳይሆን ዘወትር ማን እየታገለላቸው እንደሆነ እና የእነሱ feminist ማን እንደሆነች በደንብ ያውቃሉ ብየ እገምታለሁ።
Tweet media one
6
39
117
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ሰው ያለ ኦክስጅን፥አማራው ያለ ነፃነት መኖር ይቻለዋልን? ህልውናው አደጋ ውስጥ የወደቀበት ህዝብ ብቸኛው አማራጩ ራሱን ከጥፋት መታደግ ነው። ያ ደግሞ ተፈጥሮአዊና ህጋዊ መብት ነው። Eid Mubarak ለህዝቡ ህልውና ሲታገል ለተሰዋው ጀግናው ፋኖ ሻፊ!
Tweet media one
4
29
114
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
8 months
ፋኖነት! ሁሉም ቀን የፋኖ ቀን ነው! ዘላለማዊ ክብር!
Tweet media one
0
44
112
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
4 months
Woo to his mother. He was just a boy in a uniform but that didn't stop the oromuma fascists from shooting him point-blank. This is savage animality. Mind u, they have been committing a whole lot worse in Wellega while Abiy kept talkin parks, resorts, palaces &nonsensical snippets
Tweet media one
13
83
109
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
ፋኖ እስክንድር ነጋ! አርበኛ! የአባቶቹ ልጅ ጀግና! ለቃሉም፣ ለእመነቱም፣ ለፍጣሪውም፣ ለሀገሩም፣ ለህዝቡ እና ተከታዮቹም ታማኝ! ብቁ፣ ዝግጁ፣ ብልህ እና ብልሃተኛ መሪ!
Tweet media one
4
42
113
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ከበሻሻ እና አሩሲ የመጡ አረመኔ ሰገጦች ከተማዋን አወደሟት፥ አረሷት። ይሄን ማድረግ በጣም የቀለላቸው የከተማውን ህዝብ ቀን እንደሚጠብቅ ጠላት እና ሰፈሮቹን እንደ ምሽግ ስለመለከቱዋቸው ነው። ህዝቡ ራሱንና ከተማውን ያድን!
27
43
111
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
መንግስት በቤተክርስቲያን ተቋማቶች ጥበቃውን ማንሳቱን የገለፁት አባቶች ህጋዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ በቤተክርስቲያን ስም ጥሪያቸውን በጥብቅ አስተላልፈዋል
12
49
107
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
"በቅድስት ቤተክርስቲያን በአንድነቷ፣ በሉዓላዊነቷ፣ በዓለምአቀፋዊነቷ እና በመብቷ አንደራደርም። ማንም በነፃነት ከቤተክርስቲያኒቱ የተለየ ሰው ስሟን እና ክብሯን አስረክቦ የራሱን ሃይማኖት ማቋቋም ይችላል።" አቡነ አብርሃም
5
36
104
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
ለአብይ ሲያድር ለመለስ ሲያድር
19
42
104
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
"ጎንደር አበረ!" በጌምድር! አማራ ኢትዮጵያ!
Tweet media one
2
21
104
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
"አብይ አህመድ ልክ ኃይለማርያም ደሳለኝ እንዳደረጉት ስልጣኑን ይልቀቅ።" ✝️አባታችን ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ✝️
12
55
102
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
ለህዝብ እየተከፈለ ያለ ዋጋ! ጀግናው ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ለህዝቡ ህልውና እና ነፃነት ፋኖነትን የመረጠ ብቁ አርበኛ ነው!
Tweet media one
3
24
105
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
"ቤተክርስቲያን ፅንፈኛ የኦሮሞ ብሄርተኛ እና የብልፅግና ወንጌል አቀንቃኝ በሆነው አገዛዝ በጠላትነት ተፈረጃ እንድትጠፋ ተወስኖባታል። ምዕመናኑ እምነቱን በልምምጥ እና በሆደ ሰፊነት ከእንግዲህ ማስከብር ስለማይችል ፊትለፊት መጋፈጥ አለበት ።"
5
48
102
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
7 months
እሳቱ ሸዋ! ፋኖ ይመጣል! አማራ ያሸንፋል! እምቢኝ!
1
43
99
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
@yaboyabz Appreciate and respect the cultural difference. They don't think and feel ur way. They don't associate ever bodily contact with sexuality. I know u can't do this given where u lived/living.
3
1
95
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
8 months
ወንድማችን አቻምየለህ እንደ እሬት መራራ የሆነችውን እውነት ለወዳጅም ጠላትም Anchor ሚድያ ላይ እያቀረበ ነው። እናም 1. ኢሬቻ ቃሉ ራሱ አማርኛ ነው 2. የገዳ ባንዲራ የሚሉት ነገር ጀርመናዊው Johann L.Krapf ኦሮሞ ከተሰኘው ስም ጋ አብሮ የሰጣቸው ነው
Tweet media one
13
44
95
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ዛሬም ህግ እና ስርዓት በማያውቁ ዘረኛ ተረኞች፣ ጨፍጫፊ አስጨፍጫፊዎች፣ የኦሮሙማ ፕሮጀክት አስፈፃሚ OPDOኦነጎች በዋስ የመለቀቅ መብታቸው ተገፎ በእስር ላይ ይገኛሉ። ፍርድ ቤት በዋስ ይፈቱ ካለ ሳምንታት አልፈዋል። @EthioHRC
Tweet media one
2
60
98
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
Shame on u @DanielBekele for that @EthioHRC misleading report blaming the victims who are only trying to defend themselves from state sponsored #AmharaGenocide . You are now clearly a party in the crime like Addis Standard, OMN, OFC etc. U are helping OLF Shene with a cover up.
@HussenMuhye
Hussen
2 years
የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ግለሰብ ወለጋ ያለውን ሁኔታ በሚዚህ መልኩ ገልፀውታል። እውነታውን ተቀብሎ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መስራት እንጅ መሞት የሰለቸውን አልሞት ባይ ተጋዳይ አርሶ አደር "ፅንፈኛ ፋኖ" በማለት የሚመጣ መፍትሄ የለም።
1
24
60
3
91
94
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
7 months
#Lalibela The residents are reporting rampant extrajudicial killings, looting and rape by the vengeful Fascist @AbiyAhmedAli 's army. The army is blaming the Amhara residents for the sunrise and sunset, for the mountains and valleys before killing them. @UNOSAPG @BBCAfrica @hrw
Tweet media one
3
87
91
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
ሲሳይ አጌና እና አጃቢው ወጠጤ ጀኔራል ተፈራ ማሞን "የት ነበርክ? አንተ ማነህና (በንቀትና በታመቀ ንዴት)? ማን ወከለህና?" እነዚህ አጋሰሶች እናቶችን እና ህፃናቶችን በሚያርዱትና በሚያሳርዱት ኦነጎች ላይ እንኳን ይሄን ያክል ብስጭት አላሳዩም።
11
27
94
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
አማራ ክልል ውስጥ በኦሮሞ ልዩ ዞን የሚኖሩ አማራዎች በአማርኛ መማር አይችሉም?! በዞኑ የአማራ ክልል መዝሙር አይዘመርም?! OPDOኦነጎቹ አብይ አህመድ፣አዳነች እና ሽመልስ ግን አዲሳባን ጊምቢ እና ሮቤ ለማድረግ ዛቻ፣ ውንብድና እና ወረራ ላይ ናቸው።
8
51
89
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
10 months
ያሸዋል ገና! #Fano #IamFano
2
25
92
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
4 months
ዳንኤል ክብረት "የአብይ ቡችላ ነው፤ ቀሚስ ማጥለቅ የቀረው ገረድ ነው!" @danielkibret
23
55
96
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
"ከሶማሊ ክልል ጋ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉ" በሚል ሰበብ ከባሌና ሞያሌ አምጥቶ ወደ አንድ ሚልዮን ህዝብ አዲሳባ ዙሪያ ያሰፈረው OPDOኦነግ፥ እዛው ሸዋ ተወልደው ያደጉትን አማራዎች እና ጉራጌዎች ቤታቸውን ላያቸው ላይ እያፈረሰ እያፈናቀለ ነው።
2
46
94
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 month
የአማራው ትንሳዔ በፋኖ ይረጋገጣል!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
20
94
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 month
ለማንኛውም በዚህ ስዓት ጎጃም ውስጥ አዲስ የጎንዮሽ ልፊያ እና ክፍፍል ለመፍጠር የሚሞክር ማንኛውም ቡድን ይሁን ግለሰብ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም። ፋኖ ወደ አንድነት፥ ትግሉም ወደፊት እንጂ አንድም ስንዝር ቢሆን ወደ ኋላ መመለስ የለባቸውም።
Tweet media one
Tweet media two
14
23
95
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
አይ አብይ አህመድ እኔ ሃጥያተኛውን እንኳን ስንት አመት ሙሉ አድርጌው የማላውቅን ነነዌን አፆመኝ። ለዛውም የክርስቲያን ወንድም እህቶቼን ሰቆቃ እያሰብኩ እና ለግፉዓኖች ድምፅ ለመሆን እየጣርኩ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። #EOTCunderAttack
4
14
91
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
4 months
"ፍትህን ከማን ትለምናለህ?" ቤተክርስቲያንን እያፈረሰ ያለው አገዛዝ መንግስት ሳይሆን ከስልጣን መወገድ ያለበት የወንበዴዎች ጥርቅም ነው። ከስራህ፣ ከቤትህ እና መኖሪያ ቀየህ ከሚያፈናቅልህ ዘረኛ አገዛዝ ፍትህን አትጠብቅ።
4
48
92
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
ተመስገን ጥሩነህ የአፄ ዳዊት፣ የጣይቱ እና የምኒልክ ከተማ በሆነችው አዲሳባ ለሚኖሩ አማራ ባለሃብቶች "እዚህ ምን ታደርጋላችሁ? ወደክልላችሁ ሂዱ!" ይሄ ደደብ መሃይም በአማራ ህዝብ ላይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በዋነኛነት ተጠያቂ ነው!
Tweet media one
18
38
93
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
አገኘሁ ተሻገር ወለጋ ሂዶ ህገ መንግሱት ያስገኝለትን እኩልነት እና መብት ቢያጣጥም ደስ ይለኛል። @AgegnehuT ኪረሙ ምናምን ሂድና ሳር ጋጥ፥ ከብት ነህ መቼም። #AmharaGenocide #AmharaGenocideInOromia
1
37
89
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
ይሄ ሰውየው በአደባባይ አንዲህ ከተናገረ በዝግ ምን ይሆን የሚለው? ለነገሩ ምንም ቢል ከድርጊቱ አይብስም። ህፃናቶችን እና እናቶችን ከማስጨፍጨፍ ምን የከፋ ነገር ሊናገር ይችላል? አማራውን በዋነኛነት 4አመት ሙሉ የጨፈጭፈው አብይ አህመድ ነው!
Tweet media one
9
16
92
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 month
የአብዮት አህመድ ወታደሮች በሙሉ ሲማረኩ "ተገደው ተታለው ተጭበርብረው...." ለውጊያ የገቡ ናቸው። ለዛውም ምንም ዓይነት አስገዳጅ ነገር ሳይፈፀምባቸው ነው ያን የሚሉት። ወንድማችን ፋኖ ሐብታሙ አንድአርጌ በወረሙማ እጅ ሁኖ ምንም ቢል we get it!
Tweet media one
9
21
91
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
10 days
በ70million ህዝብ genocide አውጀህ ወረራ ከፈፀምክ በኋላ፥1አመት ሙሉ መጨረሻ የሌለው "የመጨረሻ ዘመቻ" አካሂደህ ድባቅ ከተመታህ በኋላ ከአቅምህ በላይ የሆነብህን ስልጣን እንዴት መረከብ እንዳለብን አንተ አትነግረንም @AbiyAhmedAli
28
43
91
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
አሳምነው ገና! አሳምነው ፅጌ! ባጭሩ አንደ በላይ ዘለቀ እና አፄዎቻችን ሁሉ፥ አሳምነው የቤተ አማራ ህዝብ ስመ ገናና ጀግና ሁኗል። ስር ነቀል ስርዓታዊ ለውጥ እስካልመጣ ድረስ ይህ ብሄርተኝነት ግለቱ እየጨመረ እና እየጎመራ ብቻ ነው የሚሄደው።
4
25
88
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ፋኖ ሐብታሙ አንዳርጌ ተሰማ የት ነው? አረመኔው አገዛዝ የት እንዳጎረው እና ምን እያደረገበት እንደሆነ ማወቅ @EthioHRC እና @hrcoethio የተቋቋሙበት አንዱ ዋነኛ አላማ ይማስለኛል። @DanielBekele ወንድማችን የት ነው? Where is our brother? @AmnestyEARO @hrw
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል፣ @EthioHRC @hrcoethio @DanielBekele ወዘተ የአገዛዙን የምርኮ አያያዝ የመከታተል እና ትላንት በእጃቸው የወደቀውን የፋኖ አቤኔዘርን ደህንነት የማረጋገጥ ኃላፊነት እና ግዴታ አለባቸው። አቤኔዘር ዓለምአቀፋዊ መብቱ ይጠበቅለት!
Tweet media one
29
53
175
6
64
88
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
አማራ ሕዝባዊ ግንባር! መነሻውንም መድረሻውንም ያውቃል! ፍኖቱና ልኬቱ ሀገር ሰሪ ከሆኑት አባቶቹ እንጂ ፀረ-አማራ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ኢትዮጵያ ከሆኑት ፋሽስቶቹ ኦነጎችና ወያኔዎች አይደለም። ከእነሱ ርዕዮት እና ፍኖት የሚቀዳ አንዳች ነገር የለም።
Tweet media one
4
29
87
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
8 months
አዲሳቤ መብትህ ተገፏል። ማንነተህ፣ ሰንደቅህ እና መኖርህ ወንጀል ሁኗል።
Tweet media one
1
24
83
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
"ዘረኝነት ዋጋ እንደሌለው፥ አጥፊ እንጂ ዓልሚ እንዳልሆነ ከባለፈው ጦርነት ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል።....ይሄኛው ደግሞ በእውነቱ የከፋ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን፥ እምነታችን፥ የደም ስራችን ናት።"
7
29
82
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
8 months
An Amhara farmer & his family grieving the loss of a brother to @AbiyAhmedAli 's bombing. He is pleading his creator for answers for abandoning them under a bloodthirsty brutal leader who is "starving the Tigres to death" &now bombing the Amharas to exterminate. @UNOSAPG @UN_HRC
3
86
83
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
5 months
Ethnic Amhara Ethiopians are taken to concentration camps in the capital Addis. Behind this wave of incarceration are the chiefs of #OromumaFascism @AdanechAbiebie , the PM @AbiyAhmedAli , the OLA Shene backer @ShimelisAbdisa and their security heads. #AmharaGenocide @UNOSAPG
@Emuye06
✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸
5 months
ጥምቀትን ሊያውኩ ከአማራ ክልል የመጡ ፅንፈኞች ብለው በገፍ ምስኪን የቀን ሰራተኞችን አፍሰው እያስገቡ አዲስ አበባ :: #WarOnAmhara
5
29
55
4
75
84
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
ወያኔ መከላከያውን እና የፀጥታ ኃይሉን በሙሉ እና ፬ ኪሎን በቁጥጥር ስር ይዛ እያለ በAK47 ብቻውን የገጠማት እና የአይነኬነት ድባቧን የሰበረላት ማነው? ያኔ አይደለም ይልቃል አብይ ማን እንደነበር እንኳን አናውቅም ነበር። መሪህን ታውቃለህ!
Tweet media one
4
16
86
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
Tweet media one
0
52
85
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
4 months
የወሎ እዝ ፋኖዎች በግሸን! በዚህ ዓመታዊ ክብረ ብዓል ከጎረቤት ሀገር ኤርትራ ጨምሮ ከተለያዩ የአለም አካባቢዎች የመጡ አማኞች እና ጎብኝዎች ታድመዋል። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ ህግ አክባሪው እና አስከባሪው ፋኖም ብዓሉ ያለምንም የፀጥታ
1
35
83
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
4 months
On the heel of massacring at least 85 Amhara civilians in the town of #Merawi , Gojam, Amhara Regional State, the dying & fascistic Oromuma regime has sent its barbaric thugs to arrest MP @cdessalegn within his residence. Being ethnic Amhara is his only crime. @UNOSAPG @UN_HRC
Tweet media one
1
62
83
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
3 months
#ባህርዳር ፋኖ ይሄን ያዘ፣ ያን ለቀቀ፣ እዚህ ሰፈር ነው፣ እገሌ ከተባለው ቤተክርስቲያን ወይም መንገድ አካባቢ ነው ወዘተ የሚል መረጃ አናጋራ! ፋኖን ለጥቃት አናጋልጥ።
2
12
81
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
@AbiyAhmedAli አንተ ነፍሰ ገዳይ፥ ሰው በላ! ባለፈው አንድ አመት ውስጥ ብቻ በአለም በተፈጥሮ አደጋ ከሞተው ሰው ቁጥር በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ህዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ ጨፍጭፈሃል! አፈናቅለሃል!እንዳንተ አይነት ግብዝ አረመኔና ክሃዲ ኢትዮጵያ ገጥሟት አያውቅም። #EOTC
4
4
82
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
መጀመሪያ ግብርህ ከ16ኛው ክ/ዘመን ተሽሎ ይገኝ። ከዛ የትኛው የወል ስም ስድብ እና የትኛው ምርቃት እንደሆነ እናወራለን። የእርጉዝ ሴትን ፅንስ እየቀደድክ እና ሽል ከእናት ፊት እያረድክ፣ ቤት ሙሉ ቤተሰብ በራፍ ከውጭ ዘግተህ በእሳት እያቃጠልክ
Tweet media one
5
40
81
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
11 months
Achieving lasting peace in Ethiopia requires an inclusive process which prioritizes transitional justice. Civilians continue to suffer in the regime's genocidal #WarOnAmhara . @SecBlinken @MikeHammerUSA @amnesty @OHCHR_EARO @LemkinInstitute @MIGSinstitute
3
64
82
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
❌ ሚኒልክ ❌ምንሊክ ❌ሚንልክ ❌ወይም ሌላ ✅ም ኒ ል ክ! እንዳሻችሁ አትፃፉት! ምኒልክ ዛሬም ንጉስ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
6
79
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 months
ጃል መሮ አብይ አህመድ ምን ብሎ ለመነኝ አለ አሉ "እንደ ብርሃኑ ነጋ ሁንልኝ"😂😂😂 አሁን @BerhanuNegaB በህይወት አለ ማለት ይቻላል? @EthzemaLeader በቁሙ ሙቷል ብል ይበዛበታል? "እንደዚህ ያለ ነገር በዘራችሁ አይድረስባችሁ" አለ ጁላ
Tweet media one
15
25
80
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
6 months
What a beautiful sight! The descendants of Amde Tsion and the sons of Minilik, the history makers, the brave Fano leaders from left to right Abebe, Asegid and Meketaw in one place! ፩ አማራ!
Tweet media one
5
37
81
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
8 months
አማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ገዳይ በሆነ ድርቅ፣ ርሃብ እና ቸነፈር መመታታቸውን ሪፖርተር በሰፊው አስነብቧል። ሰው ጠሉ፣ አረመኔው እና ፋሽስቱ የኦሮሙማው አገዛዝ ግን ይሄን ለመፍታት ሳይሆን ለማባባስ ስራ ላይ ነው።
1
57
75
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
The bright & brave! I assume she was arrested by the decision of the OPDO, OLF and OFC tribal committee or the Luba with a strong backing from other fascists. They fear her more than Sibhat, Detsi, Getachew, Tsadikan, Wedi Werede and the entire TPLF cadre & army! MESKEREM ABERA!
Tweet media one
1
35
77
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 month
An EOTC priest's grieving wife Her husband was lynched in the outskirts of Addis by Gachenaa Sirnaa or @AbiyAhmedAli 's Interhamwe. The injustice done to her, her family, community & church was not an isolated incident. It was part of #AmharaGenocide and the #WarOnEOTC
Tweet media one
7
51
82
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
2 years
ቶማስ ጃጃውን እና አገኘሁ ተሻገርን ስተች ጎንደር የተጠቃ ከመሰለህ፥ ችግሩ ከእኔ ሳይሆን ከአንተ ነው። የብአዴናዊነት እና ጎጠኝነት ደዌ ተጠቂ ሁነሃል ወይም የአማራውን ግፍ ገሸሽ አርገህ ጥቅም ሰብሳቢ እና ጠባቂ ሁነሃል። ብአዴንን የሚተቸው መንጋ
6
13
80
@RasDamte
የበራራው ራስ ዳምጤ
1 year
Tens of thousands of Amharas are sheltered in Debre Birhan after surviving genocide & ethnic cleansing in the Oromia region & Addis Ababa. These IDPs lack humanitarian assistance & are now victimized by the Abiy regime's #WarOnAmhara . @UN_HRC @OHCHR_EARO
1
85
77