Daniel Kibret
@danielkibret
Followers
352K
Following
20
Media
173
Statuses
631
Advisor Minister on social affairs, the Prime Minister of Ethiopia - @PMEthiopia ; Member of Ethiopian Parliament; Author of 35 books.
Addis Ababa, Ethiopia
Joined September 2011
ፍልስጣም ክፉ ክፉውን ይጽፋል ጳውሎስም ወደ አክሊሉ ይሮጣል ይሄው ነው የጉዞ ታሪክ ይሄው ነው የታሪክ ጉዞ ፍልስጣ የማያስቀረው ጽኑ ዓላማ ተይዞ፤ ማስታወሻ ፍልስጣ የሰይጣን ስም ሲሆን፣ ከብላሽ ወደ ብላሽ ማለት ነው ፤ ሥራውም ሰውን ለመክሰስ
0
124
437
የአውግቸው ተረፈን “ወይ አዲስ አበባ” ሳነብ አንድ የሚያስቀኝ ክፍል አለ፡፡ ከጎጃም ገጠር የመጣው አውግቸው አንድ ቀን አራዳ ሲዘዋወር “አንድ ረዥም ሕንጻ” ያያል፡፡ እዚያ ሕንጻ ሥር ቆሞ ሽቅብ ሲያየው፣ ሕንጻው “ዘመም እያለ ወጥቶ” ሊወድቅ የደረሰ
0
210
747
የመደመር መንግሥት መጽሐፍ በጃዕፋር የመጻሕፍት መደብሮች እና ኢትዮ ፋጎስ (አብርሆት ቤተ መጻሕፍት አጠገብ) ይገኛል።
0
108
485
85% ያዋጣው ባለ አክስዮን እያለ ምንም ያላዋጣው የባንኩ ተጠቃሚ "major shareholder" እንዴት ልሁን ይላል?
0
138
664
ጎሉን ለጀግናው ተውለት በተመልካቹ፣ በደጋፊው ወይም ኳሱን ባቀበለው ሰው ስም ጎል አይመዘገብም። የሚመዘገበው መጨረሻ ላይ አጠናቆ ጎሉን ባስገባው አጥቂ ስም ነው። ሌሎች በጨዋታው ላይ ለነበራቸው አበርክቶ ይደነቃሉ፤ ይመሰገናሉ፤ የኮከብ
0
260
989
ይሄ ቁጭትህ ነው ታሪክ የቀየረው፤ ንጋት ያበሠረው፣ ትውልድ ያሻገረው፣ ወጥመድ የሰበረው፣ ሕዝቡን የደመረው፣ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ባይሆንማ ኖሮ እራት ሆነን ነበር ለዘንዶው ጉሮሮ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ባይሆንማ ኖሮ ይቆረጥ ነበረ ሞፈር
0
495
2K
ውሾች መኪና ላይ መጮኽ አይደክማቸው አመል ሆኖባቸው፤ ሥራ ሆኖባቸው። ላኪ ጌቶቻቸው እንዳይቆጧቸው ሥጋ እንዳይነሷቸው። እነሱ ሲጮኹ ላኪያቸው ሲቆጣ፣ ሾፌሩ ዳገቱን በፍጥነት ሲወጣ፣ ስንት ታሪክ ሄዶ ስንት ታሪክ መጣ።
0
220
773
ባንዳና ባዳ ተጣምሮ፣ ምስጥና ዘመሚት አብሮ፣ የሺ ዓመት ትውልድን ተስፋ፣ ሲነሣ ፍቆ ሊያጠፋ፤ ዓባይ ማደሪያውን አጥቶ፣ ወርቃችን ሊሆን ሲል ቅፍለት፣ ሕልማችን ሊሆን ሲል ዕብለት፣ ለዓባይ ዐቢይ ደረሰለት።
0
283
982
ባንዳና ባዳ ተጣምሮ፣ ምስጥና ዘመሚት አብሮ፣ የሺ ዓመት ትውልድን ተስፋ፣ ሲነሣ ፍቆ ሊያጠፋ፤ ዓባይ ማደሪያውን አጥቶ፣ ወርቃችን ሊሆን ሲል ቅፍለት፣ ሕልማችን ሊሆን ሲል ዕብለት፣ ለዓባይ ዐቢይ ደረሰለት።
0
283
982
ሞዐ ተዋሕዶ የፖለቲካ እንጂ የሃይማኖት ተቋም አልነበረም። ሽፋኑ ግን ሃይማኖት ነው። ያቋቋሙትም በቤተ ክህነት ውስጥ ያሉ፤ በአንዳንድ ማኅበራት ውስጥ ያሉና በፖለቲካው ውስጥ ያሉ አካላት በመቀናጀት ነው። ከሰባቱ አመራሮች ሁለቱ ውጭ ሄደዋል።
0
136
388
በሁሉም ነገር ተሸንፎ ከሊግ መውረዱን ያረጋገጠ አንዳንድ ቡድን፣ የመጨረሻውን ጨዋታ የሚያደርገው በአጫዋቹ ተገዶ ብቻ ነው። ለዋንጫ ስለማይጫወት ለእርግጫ ይጫወታል። ዓላማ ስለሌለው ዒላማም የለውም። ቢያገባም ባያገባም ለውጥ ስለሌለው ኳሱን
0
193
605
ደመናው አጉረመረመ። እስኪበቃውም ጮኸ። ፀሐይ ግን ድምጽ የላትም። ከደመናው ውስጥ መብረቅ ወጣ። አገር ይያዝልኝ አለ። ፀሐይ ግን ዝም ብላ ሥራዋን ትሠራለች። ደመናው ፀሐይዋን ሸፈነ። እንደ ጉድ ዝናቡን ጣለ። ዝናቡ ተጨቃጨቀ፤ ተንጫጫ፣ ተጯጯኸ
0
215
694
የዐቢይ ምጽዋተኞች ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ(በረከታቸው ይደርብንና) በነበሩ ዘመን አንድ ሰው እሳቸውን ሰድቦ መጽሐፍ ያሳትማል፡፡ ቤተ ክህነቱ ይከሰዋል፡፡ እሱም ይታሠራል፡፡ በኋላ አቡነ ጳውሎስ ይሰማሉ፡፡ “ለምን ከሰሳችሁት” አሉ “እርስዎን
0
254
687
የጉርጥ፣ የአይጥና የአይጠ መጎጥ ትብብር፤ መጎጥ አይጥን፤ አይጥ ጉርጥን እስክትበላት ድረስ ነው።
0
142
501
ስለ በጎቹ መብት፣ ቀበሮ ጥብቅና፣ ከተከራከረ፣ ለፍየል ነጻነት፣ ነብር ወገብ ይዞ፣ ከተደራደረ፣ ለዶሮ በሽታ፣ ሸለመጥማጥ ተግቶ፣ ከተመራመረ፣ ከጥገት ላም ጋራ፣ ነብር አብሮ ከኖረ፣ ጭልፊት ከጫጩት ጋር፣ ቀለበት ካሠረ፣ ድመት አይብ ጠልቶ፣ ቅቤ
0
262
747
"የማይሄድ እግር ዕንቅፋት አይመታውም" ዶክተር ዐቢይ አንድ ሥራ በሠራ ቁጥር መንገድ ላይ ለሚኮለኮሉ ዕንቅፋቶች
0
165
534
(ክፍል ሁለት) እንደ ደረስኩ የማውቃቸውን ሰዎች መጠየቅ ጀመርኩ። ስሙን የሚሰሙት ሰዎች ሁሉ ይተያዩና ሽፍንፍን አርገው ያልፉታል። አንዳንዶችም " ታውቀዋለህ እንዴ?" ይሉኛል። አንድ ሰው ብቻ "ለምን ፈለግከው?" አለኝ። "ቤተሰቦቹ አደራ ብለውኝ"
0
73
271
ከ20 ዓመት በፊትይመስለኛል። ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ስሄድ አንድ ቤተሰብ አንድ ሥራ ሰጠኝ። እገሌ የተባለ ሰው ከዚህ ሠፈር እንቶኔ ወደተባለ ሀገር ከሄደ ቆየ። ሲሄድ ለቤተሰቡ፣ ለዘመዱ፣ ለሠፈሩ ብዙ ቃል ገብቶ ነበር። ፈረንጆች ያውቁኛል ስለዚህ
0
100
355