Seekersj
@ForJustice30411
Followers
2
Following
46
Media
4
Statuses
14
Joined November 2023
አሁን ያለው ደረጃ ህብረተሠቡ መብቱን በመጠየቁ፣ የወረዳው ባለስልጣን ነኝ ባይ የማህበሩን ተወካይ በማሳሰር የሃሰት ክስ እያነሱ ይገኛሉ። ኢፍትሃዊነት ይቁም። @AddisAbabaCity1
@MayorAddisAbaba
@AdanechAbiebie
@walta105fm
0
0
0
በጥቂት የራስ ጥቅም ፈላጊዎች ደባ የህብረተሰቡ ደህነት እና ጤና እክል ውስጥ ሊገባ አይገባም። #StopVandalism #JusticeForResidentialAreas
@MayorAddisAbaba
@AddisAbabaCity1
@citymanageraa
1
1
1
@MayorAddisAbaba @AddisAbabaCity1 @citymanageraa በግሪን ሌጋሲ ዕሳቤ በብዙ ገንዘብ የተተከሉት ዕፅዋት ዛሬ ላይ በስራቸው ግልፅነት የጎደላቸው የወረዳው ሰራተኞች እዚህ ደረጃ ላይ አድርሰውታል። ስራቸው ይገምገምልን፣ ወረዳ 7 ነዋሪዎች
1
0
0
በጥቂት የራስ ጥቅም ፈላጊዎች ደባ የህብረተሰቡ ደህነት እና ጤና እክል ውስጥ ሊገባ አይገባም። #StopVandalism #JusticeForResidentialAreas
@MayorAddisAbaba
@AddisAbabaCity1
@citymanageraa
1
1
1
ህብረተሰቡም እሮሮውን ለተከታታይ ዓመታት ለወረዳው ቢያሰሙም ሀይ የሚላቸው አተዋል። ግሪን ኤሪያ ተብሎ በህግ በታወጀበት መሬት ላይ ዙሪያው ያጠሩትን መኖሪያ ቤቶችን በሚያውክ መልኩ አነስተኛ ኢንደስትሪያል ክልል በሙሉው ካሬ እየተሠራ ይገኛል።
1
0
1
የአዲስ አበባ መኖሪያ መንደሮች እጣ ፈንታ ምን ይሆን? ከተመሠረተበት ዘመን ጀምሮ የንፁህ አየር መተንፈሻ፣ የልጆች መቦረቂያ የነበረው የአካባቢው ትልቅ ዕሴት በመሬት ወራሪዎች ዐይን ውስጥ ገብቶ ያለዓላማው እየዋለ 5 ዓመታትን አስቆጥሯል።
1
0
1