
Mayor Office Of Addis Ababa
@MayorAddisAbaba
Followers
1K
Following
136
Media
205
Statuses
331
This Is the Official Twitter page of Mayor Office Of Addis Ababa!
Ethiopia
Joined January 2023
ፕሮጀክት ፈጥኖ ጀምሮ መጨረስን ባህል እያደረግን ነው። በአድዋ ድል ሙዝየም ግን ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን የገነባነው ታሪክም ጭምር ነው!
172
240
766
እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በአሉ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለሁ።መልካም በዓል! ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ @AdanechAbiebie
16
22
80
ለአቅመ ደካሞች፣ ለሃገር ባለውለታ አረጋዊያን፣ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሠራተኞች እና ምንም ገቢ ለሌላቸው ከ263 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ብለን ማዕድ አጋርተናል። @AdanechAbiebie 1/2
1
1
13
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕረዚዳንት ክቡር ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን እንኳን ደህና መጡ። በከተማችን የሚኖርዎት ቆይታ ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን እመኛለሁ። ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ @AdanechAbiebie
16
46
128
በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት የሚደረግ ይሆናል:: መጪውን የአድዋ በዓል የጥቁር ህዝቦች የድል የታሪክ ከፍታን በሚመጥን መልኩ በዚሁ ስፍራ ላይ በጋራ እናከብራለን። @AdanechAbiebie 4/4
1
0
9
የተሰየመ ማስታወሻ፣ የአንድነት ማዕከል፣ የአፍሪካ ነፃነት ማስታወሻ እንዲሁም የኢትዮጵያ ጀግኖችን ጉዞ የሚያሳይ ሙዚየም እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ከ300 እስከ 4000 ሰው ድረስ የሚይዙ የተለያዩ አዳራሾች የሚገኙበት ሲሆን ግንባታው 3/4
3
2
14
ሙዚየሙ በከተማችን ውስጥ እስከዛሬ ከተገነቡ እና በመገንባት ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች ግዙፉ ሲሆን 11 ብሎኮችን የያዘ 45000 ካ.ማ ቦታ ላይ እየተገነባ ያለ በውስጡ የአድዋ ሰንሰለታማ ተራሮችን፣ የአድዋ ፈረሰኞች ማስታወሻ፣ ለሴት ጀግኖች ክብር 2/4
1
3
11
"ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን ታሪክም እየገነባን ነው!" የአድዋ ድልን ታሪካዊ ዳራ መነሻ አድርጐ እየተገነባ የሚገኘው አድዋ ዜሮ ኪ.ሜ ሙዚየም የኢትዮጵያ ጀግኖችንና የአድዋ መልካምድርን በሚገልፅ ታሪካዊ እሴቱን ጠብቆ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል 1/4
7
33
92
ለማገልገል የምንተጋበት እንደሚሆን በውይይታችን ተግባብተናል:: ካቢኔያችን ለ12 የተለያዩ ሆስፒታሎች በጋራ የጤና መንደር ለመገንባት ያቀረቡትን የመሬት ጥያቄ ተቀብለን አፅድቀናል:: መጪው ጊዜ ብሩህ ነው! @AdanechAbiebie 4/4
0
0
3
ላይ መሻሻል የሚገባቸውን ነገሮች ተመልክተን አቅጣጫ አስቀምጠናል። በ2016 በጀት ዓመት የበለጠ ህዝባችንን ለማገልገል ከተማችን ላይ መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጡ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ በመምከርና የጋራ ውሳኔ በመስጠት ህዝባችንን 3/4
1
0
3
የሚመልሱ ውሳኔዎችን የወሰንበት ነበር 2015ዓ.ም :: ውሳኔዎችን በጋራ አመራር በመወሰንና እንዲፈፀሙ ልዩ ክትትል በማድረግ ፤ በሌላ በኩል የወሰናቸው ውሳኔዎች በተሟላ ሁኔታ እንዲፈፀሙ በማስቻል ስኬታማ ነበርን ፤ውሳኔዎቹን ማስተግበር 2/4
1
0
0
የ2015 አመታዊ የካቢኔ ስራ አፈፃፀማችንን ገምግመናል።የከተማችንን የልማት ስራዎች የሚያፋጥኑ ፣ የህብረተሰባችንን የልማት ጥያቄ የሚመልሱ ፣ የነዋሪውን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን 1/4
3
22
74
በቀጣይም የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርጉልን እና በትብብር ለመስራት ተስማምተናል:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ 3/3
0
0
5
ዘመናዊ ና የተቀላጠፈ አገልግሎት በአንድ ማዕከል መስጠት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ የተወያየን ሲሆን ከተማችንን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት ያላቸውን ተሞክሮ አካፍለውናል።
1
0
5
ማምሻውን ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ከሆኑት ኡልቪ ሜዲዬቭ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ውይይት አድርገናል:: @AdanechAbiebie 1/3
7
25
65
የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት በበኩላቸው በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ፈተናዎች ቢያጋጥሙም ኢትዮጵያ ለቁልፍ የልማት ግቦች የሰጠችውን ትኩረት አድንቀዋል። #PMOEthiopia 3/3
0
0
4
ጠቅላይ ሚኒስትሩና የልዑካን ቡድናቸው ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ላይ ገለጻ አድርገዋል። 2/3
1
0
3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ዛሬ ከሰዓት ኢትዮጵያ የገቡትን የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። @AbiyAhmedAli 1/3
3
32
87
5. አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ፣ 6.ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው ፣ እንዲሁም ሌሎቻችሁም ክብር ይገባችኃል። መልካም ተግባር ሁሌም እንደሚያሸልም ምሳሌዎች ናችሁ እና እንኳን ደስ አላችሁ! 2/2 @AdanechAbiebie
2
5
17
ከተለያዩ የሃገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በመልካም ስራችሁ የክብር ዶክትሬት ለተሰጣችሁ ፦ 1.ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፣ 2. ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ 3. አቶ ቢኒያም በለጠ (መቄዶኒያ) ፣ 4. አንጋፋው ከያኒ ጋሽ ደበበ እሸቱ ፣ 1/2
8
32
110