@FdreService
FDRE Government Communication Service
3 years
"ወደ ሀገር ቤት " በሚል ዳያስፖራው ወደ ሃገሩ ለመትመም የሚያደርገውውን ዝግጅት መንግስትም በተለያየ መልኩ ለማገዝ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ ነው።
Tweet media one
14
225
618

Replies

@EBETUSS
እሸቴ
3 years
@FdreService Diaspora I can say a lot of them loved their country! #NoMore where are you those say "እዛ በርገር እየበላቹ የደሃ ልጅ አታስጨርሱ"
0
0
1
@Selammelaku8
Selam melaku
3 years
@FdreService አገርቤት ምጣት ያለባቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው የሚመጣው በግሩኘ ከሆነ ገሩፑ ራሱ ማጥራት አለበት ግርግር ለ ሌባ ይመቻል ነውና ይህን አጋጣሚ እነዛ ከይሲዎች ለ ሌላ ተንኮል እንደይጠቀሙበት ነገሮችን በጥንቃቄ አይተን እቅዱ ስኬታማ እንዲሆን እንስራ
0
1
3
@abel_demessew
አቤል ደምሰው Abel Demessew
3 years
@FdreService እንደውጭ ግን አደራ፣ ኑሮ እንዳይወደድብን
0
0
0
@SamuelAsfaw13
Samuel Asfaw
3 years
Tweet media one
0
0
1
@nardos_ng
proudly Ethiopian🇪🇹⛪️
3 years
@FdreService እባካችሁ እግር የማጠብ ፕሮግራም አርጉልን አንደኛ ባህላችን ነው ሁለተኛ ለኢትዮጵያ በሰልፍ የደከመ እግር ማጠብ መባረክ ነው
0
0
1
@LubabaWollo
Lubaba Wollo
3 years
@FdreService ዶላር ፈልጋችሁ ኑ ብላችሁ ሻጣ እዳትይዙ ጫማ እዳይዙ ልብስም ለብሳችሁ እዳመጡ ዶላራችሁን ብቻ ነው የምንፈልገው ይሄ የመንግስት ባለስልጣኖች አላጋጭ ናቼው
0
0
0
@MichailTesfa
tesfa michail
3 years
@FdreService ሆቴሎች እንግዳ ማረፍያዎች በደንብ መዘጋጀት አለባቸው አንዳንድ ቤቶችም ቢዘጋጁ በጣም አሪፍ ይመስለኛል ኮንዶሚኒየሞችም ቢዘጋጁ ከከባድ ጥንቃቄ ጋር
0
0
2
@RuthDaster
Ruth Daster
3 years
@FdreService We are definitely coming!!!!
0
0
0
@Yilma81287275
Yilma
3 years
@FdreService @grand_gerd መመጣት አልችልም በኮቪድ ምክንያት ድንበሩ ተዘግቷል ለተጎዱ ወገኖቼ መሳፋሪያዉን እልካለሁ ፐርዝ ከአውስትራሊያ
0
1
1
@fmengiste
Fasil ፋሲል
3 years
@FdreService Can you improve the visa application process ?, I have friends who paid for their visa a month ago and still haven't recieved it ( although it says 3 days to process)
0
0
0
@Girmagree1
Girmagree
3 years
@FdreService የሀገሬ መሪዎች በርቱ
0
0
0
@eyuufeker
Ethio kera
3 years
@FdreService Why the visa service stop from London i apply online 3 weeks ago still didn't get visa same time government announced 1m home coming so visa department has sort something as soon as possible pls
0
0
0