Samuel Asfaw
@SamuelAsfaw13
Followers
515
Following
21K
Media
6K
Statuses
32K
Joined August 2021
በአዲስ አበባ ከተማ በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚጋገርበት የእንጀራ ማዕከል ተመረቀ Etv | Ethiopia | News https://t.co/shQNE3mEnP via @YouTube
0
0
4
የግብጹ ሟርት ቀጥሏል 7 ሃገራት በሱዳኑ https://t.co/Rmkj3dmmlp via @YouTube
0
0
0
አዳዲስ ኢንቨስተሮችን ለመሳብ የሚያስችል ፎረም በአዲስ አበባ ተጀመረ Etv | Ethiopia | News https://t.co/7IEu9KFChF via @YouTube
0
0
0
ጦርነት አስከፊና አውዳሚ ነው:: ይሁን እንጂ ከጦርነት በሃላ የመጣን ሰላም ከማፅናት በላይ ከባድ ነገር የለም!
163
111
586
የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና… ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News https://t.co/8HRn1uPNIO via @YouTube
0
0
0
ህዝቡ በሽብር ሳይረበሽ ለህዝብና ሃገር ብልጽግና በጋራ ሊቆም በጋራ ድምጽ ተወሰነ:: https://t.co/MpYoXMx0RN via @YouTube
0
0
0
የጋነግ ወደ ሰላማዊ ትግል መመለስ Etv | Ethiopia | News https://t.co/RBU6QEilEA via @YouTube
0
0
0
የሸገር ቁጥር ሁለት የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ሥራ ተጀመረ Etv | Ethiopia | News https://t.co/WsQIuGAOLN via @YouTube
0
0
0
የታታሪው ገበሬ የወተት ላሞች እርባታ https://t.co/2EEE23toU9 via @YouTube
0
0
1
The 12th Regular Somali RS Cabinet Meeting discussed & agreed on next year (2016 Eth. Calendar) budget priorities. The Cabinet was also briefed on the envisaged harmonization of national & regional security structures & endorsed the regional police reform implementation plan.
297
269
1K
ሙሊቱም ክርክሩም ቀጥሏል ፋህድ አልዐንሲ ይወያያል በአልሸርቅ https://t.co/8UWH0BqXMR via @YouTube
0
0
0
ጀግናው መሪያችን በተባረከ ስራ ላይ ናቸው! ጀግናው መሪያችን ዶ/ር አብያችንና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋውያን ለአካል ጉዳተኞችና ለጎዳና ተዳዳሪዎች የገና በአል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።
9
19
61
እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ! እንኳን ለገና በአል አደረሰህ ወዳጃችን Dereje Habtewold ። ከወፈ ሰማይ ወሬ ጠገብ ዲያስፖራ መሀከል አንድ ፍሬ ያለው ዛፍ ለመሆን በቅተሀልና። እግዜያብሄር አንተንም ገንዘብ ለጋስ ደጋፊዎችህን አብዝቶ ይባርክ።
6
24
67
ፊደል ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ስለ ተረኝነት ሲጠየቁ የመለሱትን ድንቅ መልስ ይስሙ! ተረኝነት ተረኝነት እያሉ ሰፊውን ማህበረሰብ በማንነታቸው ለማሸማቃቅ ከሆነ ከንቱ ድካም ነው! የእሳቸውን አስተያየት ለጎጠኞች መልስ ይሆናል! Thank you for clarify it.
3
16
37
ከምገባ ማዕከሎቻችን አንዱ በሆነው አሙዲ የምገባ ማዕከል በዓሉን ከምንወዳቸውና ከምናከብራቸው የከረዮ_ የጌጃ ሰፈር ወገኖቻችን ጋር በአብሮነት በደስታ አሳልፈናል፡፡ 1/2
50
74
345
#ሕወሓት_ከስህተቱ የማይማር ቆሞ ቀር ድርጅት ነው ። ህዝቡ #የትግራይን ከተሞችን ለቆ እየወጣ ያለው #በሕወሓት ላይ እምነት ስለሌለው እና ድጋሚ ጦርነት ጀምሮ የመጣውን ሰላም ሊያደፈርሰው ይችላል በሚል ስጋት ነው ። @mamamesay @mosaleg @iyoba4u
13
85
149
Must Listen: ህወሓት እድሚያቸው ከ16 አመት እስከ 75 አመት የዕድሜ ክልል ያሉ ሰዎችን ከትግራይ እንድይወጡ ገደብ ጥሏል::
29
33
69
ኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ-መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ምሁራን ‹‹ፌደራሊዝምና ጎሳዊ አደረጃጀት፣ ከኢትዮጵያ ተሞክሮ ምን ትምህርት ተገኘ ⁉️›› በተሰኘ የውይይት መርሐ ግብር ላይ ማሳሰቢያ አቅርበዋል https://t.co/dQOJ6RDcmm
30
67
194