FMoHealth Profile Banner
Ministry of Health ETHIOPIA Profile
Ministry of Health ETHIOPIA

@FMoHealth

Followers
306K
Following
837
Media
5K
Statuses
7K

This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

Addis Ababa, Ethiopia
Joined February 2013
Don't wanna be here? Send us removal request.
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
6 hours
በኤካ ኮቴቤ አጠቃለ‍ይ ሆስፒታል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጠዉ #ነፃ የጤና ምርመራ እና #ህክምና አገልግሎቶች ተጠናክረዉ ቀጥለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
3
10
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
6 hours
የጤና ሚኒስቴር፣ እና የክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የጋራ የምክክር መድረክ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
6
16
@grok
Grok
1 day
Generate videos in just a few seconds. Try Grok Imagine, free for a limited time.
527
1K
6K
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
8 hours
በጤናዉ ዘርፍ በኢኖቬሽን ውጤቶች በመታገዝ እየተሰሩ የሚገኙ አበረታች ሥራዎችን ማጠናከር ያስፈልጋል -የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
6
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
3 days
የአርሲ ዩኒቨርሲቲ አሰላ ሪፈራል ቲቺንግ ሆስፒታል የክረምት ነፃ የጤና አገልግሎት በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት እና አሰላ መሃል ከተማ መስጠቱን ቀጥሏል። .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
7
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
3 days
በእሳት አደጋ ጉዳት ለደረሰበት የወላይታ ሶዶ ኦቶና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻዛይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገ።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
1
8
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
4 days
የቻይና በጎ ፍቃደኛ የጤና ባለሙያዎች ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
21
44
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
4 days
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል። .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
8
26
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
4 days
RT @MekdesDaba: Had a wonderful meeting with @ProfJanabi, Regional Director of @WHOAFRO. Our discussion touched up on shared priorities fo….
0
26
0
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
5 days
በኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎት አዘጋጅነት የክረምት በጎፈቃድ ነፃ የጤና ምርመራ፣ የምክር እና ህክምና አገልግሎት በገፈርሳ ጉጄ ክ/ከ ኬላ አደባባይ እየተሰጠ ይገኛል። ከሐምሌ 30- ነሐሴ 7 2017 ዓ.ም በቦታው በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!
Tweet media one
0
1
5
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
5 days
የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎትን ከክረምት ባሻገር በሌሎች ወቅቶችም ማሥፋፋት ያስፈልጋል።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
10
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
5 days
ሀገር አቀፍ ስር የሰደደ የኩላሊት ምርመራና ህክምና የስልጠና መመሪያ ወደ ትግበራ ገብቷል።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
9
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
6 days
ስርዓተ ምግብ፤ ውጤታማና አምራች የሰው ሃይልን በማሳደግ፣ የጤና አጠባበቅ ወጪን በመቀነስና ጠንካራ ማህበረሰብን በማጎልበት ለኢኮኖሚ ልማት ዕድገት ወሳኝ ነዉ።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
10
36
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
6 days
ከአንድ መቶ ሺ በላይ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነፃ የተሟላ የጤና ምክር፣ ምርመራና ህክምና የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ተጀመረ።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
5
14
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
6 days
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ሁለቱ ሃገራት በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል። .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
14
51
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
8 days
በመንግስት እና በግል ሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች የክረምት በጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎት ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል።.#ክረምትበጎፍቃድ2017 .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
1
7
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
9 days
የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግቢ የችግኝ ተከላ እና የጋራ አካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሃ-ግብር አካሂደዋል፡፡ .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
7
38
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
9 days
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነዉ የህክምና መሳሪያዎችን በመጠገን አገልግሎት ላይ የማዋል ስራ ቀጥሏል።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
2
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
10 days
"ቴክኖሎጂን በመጠቀም በነፃ ስልክ መስመር፤ በአጭር የፅሁፍ መልእክትና በቻት ቦት የጤና መረጃና ምክክር አገልግሎት መስጠት ለህብረተሰባችን ተጠቃሚነት አስተዋጽኦው የጎላ ነው" ዶ/ር መቅደስ ዳባ -የጤና ሚኒስትር.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
4
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
10 days
የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎች በሀረሪ ክልል በተለያዩ የመንግስትና የግል ጤና ተቋማት በነጻ የጤና ምርመራ፣ በስፖርት፣ በፀደት፣ በቤት እድሳትና ሌሎች አገልግሎቶችን በመስጠት በይፋ ተጀምሯል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
1
9
@FMoHealth
Ministry of Health ETHIOPIA
10 days
የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎች በቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ፣ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል እና ሌሎች ጤና ተቋማት ተጠናክሮ ቀጥሏል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
1
8