This ፖስት Profile
This ፖስት

@thispostt

Followers
2K
Following
15K
Media
203
Statuses
2K

Your posts to you, just edited a bit

Ethiopia
Joined April 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
@thispostt
This ፖስት
1 year
ከ ት/ቤት ሮጠን መተን mbc action ከፍተን ቁጭ ብለን ምናይበት ጊዜ is just priceless 🥹.
7
12
277
@thispostt
This ፖስት
5 hours
ሽንት ቤት ቁጭ ብዬ ሽንት ቤት መሆኔን የምረሳው ነገር ነው የሰለቸኝ አሁንስ 😒.
0
1
4
@grok
Grok
5 days
What do you want to know?.
233
133
1K
@thispostt
This ፖስት
5 hours
I can’t lose I’m the chosen one ☝🏽.
0
0
1
@thispostt
This ፖስት
6 hours
አጫጭር ሰዎች ግን ለምንድነው ተንኮለኛ የሚሆኑት 🤔.
0
0
4
@thispostt
This ፖስት
2 days
📌 ሰው ምንድነው ስራህ ብሎ የሚጠይቅህ የሚሰጥህን ክብር ለመለየት ስለሚፈልግ ነው.
1
6
63
@thispostt
This ፖስት
3 days
እድለቢስ ማለት ፎቶ 📸 ማንሳት ማይችል ጓደኛ ያለው ሰው ነው.
1
0
28
@thispostt
This ፖስት
4 days
እህቴ አትጨናነቂ በትክክለኛው ሰዐት ታገቢያለሽ:. ሰዐቱ :-
Tweet media one
2
1
54
@thispostt
This ፖስት
4 days
ሰላም ናት Ethiopia 🇪🇹 የሚል concert አዘጋጅተው ገቢው ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ነው አሉ 😭.
0
1
11
@thispostt
This ፖስት
4 days
ማንም ሰው ቀንህን አያበላሸው አንተ ቀድመህ የእነሱን አበላሸው ✊🏽.
0
1
7
@thispostt
This ፖስት
4 days
Be with somebody that choose u everyday. not when they in the mood for u.
0
0
5
@thispostt
This ፖስት
4 days
ማውራታቸው ካልቀረ ደስ ያለህን ሰርተህ ያውሩብህ.
0
1
30
@thispostt
This ፖስት
4 days
የልብ ከምትሉት ጓደኛ ጋ የምታሳልፉት ጊዜ ግን የትም የለም 🤌🏽.
1
0
19
@thispostt
This ፖስት
4 days
የት አባቴ የምሄድ መስሎኝ ነው የዛኔ ለሊት 11 ሰዐት ብርድ እያበጠረኝ ተሰልፌ passport ያወጣሁት.
1
2
36
@thispostt
This ፖስት
5 days
የትኛው የሚያሸንፍ ይመስላቹሀል 🤔. 1. ብር ያለው 💸.2. ስልጣን ያለው 💼.3. መልክ ያለው ✨.
4
1
11
@thispostt
This ፖስት
7 days
ለማንኛውም በጊዜ ገብታቹ ተኙ Manchester United fans 😂🤭.
0
0
5
@thispostt
This ፖስት
8 days
The most hated thing by habeshan mother is our phone.
0
0
1
@thispostt
This ፖስት
8 days
Fun fact: our parents really think they know as well.
0
0
0
@thispostt
This ፖስት
8 days
Eye contact is the kiss of shy people 😅.
1
0
1
@thispostt
This ፖስት
8 days
“በህልሜ ቺት አረኩብህ ይቅር በለኝ” የምትል ሚስት ይስጥህ.
0
0
6
@thispostt
This ፖስት
8 days
በህይወት እነዚን 3 ነገሮች አትርሳ.1. ቁርስ.2. ምሳ.3. እራት.
2
0
19
@thispostt
This ፖስት
8 days
Dear ጉንፋን why always me 😩.
0
0
0