Teddy Afro Profile Banner
Teddy Afro Profile
Teddy Afro

@teddyafromuzika

Followers
80,020
Following
2
Media
28
Statuses
63

ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል!

Ethiopia
Joined June 2012
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው::
Tweet media one
642
3K
9K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
The day will come yet for Ethiopianism; Will crumble the tongues that tarnish your name Will fly high in the skies your emblem We, your children, will stand still to see it Will come that one day which, all of us, will unite #Ethiopia
210
3K
6K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
አርማሽ (ቀና በል)
Tweet media one
199
2K
6K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን ሳስተላልፍ በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ነው::
Tweet media one
231
1K
6K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) ዶፍ (x2) ……. መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፥ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሀን ዜጎች በሙሉ ይሁን።
Tweet media one
404
1K
5K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
“Hope is patience with the lamp lit.” Have a bright day ahead! #Ethiopia
Tweet media one
177
582
5K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
Tweet media one
148
911
4K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ቤዛ ኩሉ ዓለም : ዮም ተወልደ:: እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
83
445
4K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ለመላው ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቴን ሳስተላልፍ መጪው ዘመን የሰላም እና የፍቅር እንዲሁም የአንድነት እንዲሆንልን ከልብ እየተመኘሁ ነው:: መልካም አዲስ አመት!
167
498
4K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
Have a beautiful Ethiopian Timket (Epiphany)!
Tweet media one
69
228
3K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
I am so grateful for the honor Gonder University has bestowed on me. Thank you, Ethiopia!
Tweet media one
Tweet media two
208
293
3K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
5 months
ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ። እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
Tweet media one
67
322
3K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።
Tweet media one
64
296
3K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉን የፍቅር ያድርግልን!
82
231
3K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
Armash(Kena bel) will be released tomorrow!
159
495
3K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
9 months
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን እያስተላለፍኩ መጪው አዲስ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላቀ ከገባችበት እጅግ ውስብስብና ፈታኝ
60
441
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
10 months
የማያረጅ ውበት! የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ እጅግ በላቀ የኪነጥበብ ተሰጥኦሽ እስከ ዛሬ ባበረከትሻቸው ዘመን አይሽሬ ድንቅ ስራዎችሽ ከሰሞኑ ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ለተቀበልሽው ተወዳጇ የሙያ አጋሬ
74
400
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ፍቅር ያሸንፋል
Tweet media one
249
384
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
ከመቼውም ጊዜ በላይ ብሔራዊ ስሜታችን ሊጠናከር በሚገባበት በዚህ ሰዓት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በተቀዳጀው ድል የተሰማኝን ደስታ ለመግለፅ እወዳለሁ። እንኳን ደስ ያላችሁ!
265
282
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
Happy 125th Adwa victory day! May our Ethiopia live forever!
Tweet media one
81
362
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
መስቀል ቤዛነ! እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ::
53
239
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
10 months
የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በትላንትናው እለት በየአመቱ ሐምሌ 7 የሚውለውን የትውልድ ቀኔን በማስመልከት ስለ እናት በተሰኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት እና ተስፋ አዲስ የህፃናት ካንሰር ማህከል በአካል በመገኘት እርዳታ በመለገስና ክቡር
189
259
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ:: በዓሉን የፍቅርና የሠላም ያድርግልን::
83
211
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
May it be a year of peace, love and unity. Happy new year! 🌼
Tweet media one
39
384
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ታላቁ የዒድ አል አድሃ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ኢድ ሙባረክ !
75
178
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉን የፍቅር ያድርግልን!
84
127
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
Tweet media one
59
221
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
ስመ ገናና እና አንጋፋ የነበረው ታላቁ የሙዚቃ ሰውና የሙያ አባታችን ድምፃዊ ዓለማዬሁ እሸቴ ድንተኛ ኅልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ኀዘን ስገልፅ በተሰበረ ልብና ጥልቅ በሆነ የኅዘን ስሜት ነው።
Tweet media one
41
242
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
Your Emblem ( Stand Upright) ‼
Tweet media one
52
494
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
እስላም ክርስትያኑ ፣ በአንድ ውሌ ፆማቸው እስላም ክርስትያኑ ፣ ገጠመ ጦማቸዉ ወደ አምላክ ለመሄድ ፣ ቀጠሮ እንዳላቸዉ ....
64
165
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።
65
93
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
ሰላም ትዊተር። Hello Twitter.
234
64
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !
30
137
2K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ። እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። Wishing you all a Merry Christmas!
Tweet media one
49
146
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
በኢትዮጽያ የዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ድርሻ የነበራትና በኋላም በዘማሪነት ያገለገለችው አንጋፋዋና ተወዳጇ ሂሩት በቀለ በማረፏ እጅግ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። ፈጣሪ ነፍሷን በገነት እንዲያኖርልን እየተመኘሁ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመድ
72
126
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
8 months
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። መልካም በዓል።
41
169
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን ባተረፈው በተወዳጁ ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ሀዘን ስገልፅ እጅግ ባዘነ ልብ ነው::ለቤተሰቦቹና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እየተመኘሁ ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት እንዲያኖርልን ከልብ እመኛለሁ!
80
125
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
4 months
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ። መልካም በዓል። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ፍቅር ያሸንፋል!
58
131
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
እጅግ በላቀ የበጎ አድራጎት ስራቸው የሚታወቁትና በህይወት ዘመናቸው በሙሉ አሳዳጊና ረዳት ለሌላቸው ወገኖች መልካም እናት በነበሩት ክብርት አበበች ጎበና ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልፃለሁ::
24
101
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
Overwhelmed with your love. Amazing Crowd. Thank you Seattle! Next stop; #Atlanta , December 25th!
Tweet media one
86
103
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
8 months
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ፍቅር ያሸንፋል!
49
213
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !
29
81
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
11 months
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ ። ኢድ ሙባረክ !
18
121
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
Happy Easter to all Christians. May the holiday be filled with love!
30
55
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
2 years
ለእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
36
111
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
Israel, looking forward to see you all! 🇮🇱
Tweet media one
59
89
1K
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
የልደት በዓሌን ምክንያት በማድረግ ደም በመለገስ ሰብዓዊና ተምሳሌታዊ ተግባር ለፈፀማችሁ አክባሪ ወገኖቼ እንዲሁም ይህንን መርሀግብር በየዓመቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን ለምታስተባብሩ ወዳጆቼ ከፍ ያለ የአክብሮት ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ።
Tweet media one
Tweet media two
30
64
888
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
Kickoff this Sunday. #DENVER , see you there!
Tweet media one
55
93
841
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
በትላንትናው ምሽት ባደረጋችሁት ደማቅ ዝግጅት አጋርነታችሁን ላሳያችሁኝ የሙያ ጓደኞቼና መላው የኪነጥበብ ቤተሰብ እንዲሁም ይህን መርሃግብር በተሳካ ��ኔታ እንዲከናወን ላደረጋችሁ የዝግጅቱ አስተባባሪዎች በሙሉ ያክብሮት ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
Tweet media one
30
42
775
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
Highlights from the past week.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
25
46
759
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
Happy Eid-Al-Fitr to all our Muslims. Eid Mubarak!
13
57
741
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
Another great show. What a crowd! Grateful for you all Vegas! Our last show will be tomorrow Jan 21st in Oakland. See you all there!
Tweet media one
23
46
672
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
Great crowd. Thank you LA. See you tomorrow, Vegas!
Tweet media one
20
31
617
@teddyafromuzika
Teddy Afro
11 months
Dallas in a few hours .. see you all!
Tweet media one
34
60
536
@teddyafromuzika
Teddy Afro
3 years
#EidMubarak I wish you the gift of faith, the blessing of hope, and the peace of his love at Eid and always.
4
38
486
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
We are forced to reschedule today’s show for tomorrow due the terrible weather condition which affected airlines severely. 4 of our band members are still stuck in Chicago. We deeply apologize for any inconvenience this might cause & we can't wait to see you all tomorrow. #Atlanta
28
46
501
@teddyafromuzika
Teddy Afro
1 year
Thank you so much, Dallas! Here are the upcoming shows in the U.S #LosAngeles - Sunday January 15 (MLK WKD) #Vegas - Tuesday January 17 #Oakland - Saturday January 21 LA, See you all this Sunday.
37
25
298