sinan_woreda Profile Banner
sinan woreda communication Profile
sinan woreda communication

@sinan_woreda

Followers
88
Following
10
Media
64
Statuses
71

ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ለህዝብ ማደረስ

Joined January 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
ጮቄ የብዝሃ ህይወት መገኛ የጮቄ ተራራ ሰንሰሎቶች በዋናነት የሰብ አፍሮአልፓይን እና አፍሮ አልፓይን ስርዓት ምህዳሮች ይዘው የሚገኙ ሲሆን ይህ ሥርዓተ ምህዳር ከ3200 ሜ ከፍታ በላይ ሲሆን የሀገራችን ሰንሰለታማ ተራራዎች የሚያካልል ነው፡፡
0
1
3
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
“ዳግማዊ አድዋ” የዚህኛዉ ትዉልድ ድንቅ አሻራ! የአባይ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የዉሃ ሙሌት መጠናቀቅ እንደ ሀገር የሚያኮራ የዚህኛዉ ትዉልድ ታላቅ አሻራ በመሆኑ እንኳን ደስ አለን!!
0
0
2
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
በምስራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ የ2012 ዓ/ም የድርጅትና የመንግስት ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና የወቅታዊ ሁኔታዎች ዉይይት ከሀምሌ 27 ጀምሮ የተጀመረ
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በደረሰ የሰው ህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድቤት ቀረቡ fbc
0
0
0
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
በሀገራችን የተከሰተውን አስከፊው የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የምስራቅ ጐጃም ዞን ቅርንጫፍ ቀይ መስቀል ማህበር በ22/1ዐ/2ዐ12 ዓ.ምየጐዳና ላይ ቅስቀሳና ሰፊ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ሰርተዋል
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
“ዝክረ ሰማዕታት ሰኔ15/2012 ዓ.ም” በወረዳችን የአረንጓዴ አሻራ የጉድጓድ ቁፋሮ በማስጀመር ሰኔ 15/2012 ዓ/ም ታስቦ ዉሏል፡፡
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
በምስራቅ ጎጃም ዞን በስናን ወረዳ በወለቄ ቀበሌ የሚገኘው ገደሎች ዋሻን ነው፡፡ የዋሻው በር ተከፍቶ ወደ ውስጥ ስንዘልቅ ትልቅ ቤት ውስጥ የገባን ያህል በጣም ሰፋ ያለ ክፍል እናገኛለን ፡፡
0
0
2
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
አካባቢን ማዳንን ባህል እናድርገዉ!
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
በጎ ተግባርን በመፈጸም ወጣቶች ግንባር ቀደሙን ሚና እየተጫወቱ ነው በስራ ተነሳሽነቱና በስራ ፈጠራ ተግባሩ ለሌሎች ወጣቶችና የህብረተሰብ ክፍሎች አስተማሪና አርያ የሆነው ወጣት አለምቀረ አብጤ ዛሬም ሌላ አስተማሪና አርያ የሆነ ተግባር ሰራ።
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
በምስራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በሀገራችን በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮረና ቫይረስን ለመከላከል ያመች ዘንድ በተቋሙ አማካኝነት የቀረቡላቸዉን ቁሳቁሶችን በመጠቀም የአፍ መሸፈኛ ጭምብል እና ዘመናዊ የሆነ የእጅ መታጠቢያሰሩ
0
0
2
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ የገዳማዊት ቀበሌ አርሶ አደሮች ከወረዳው ዋና ከተማ ወደ አካባቢያቸው የሚወስደው መንገድ በጠጠር የማልበስ ስራ ሲጠናቀቅ ችግራቸዉን እንደሚቀርፍላቸዉ ተናገሩ፡፡
0
0
2
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
ዓመታዊውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ በመጪው ዓርብ በይፋ ይጀምራል- ጠ/ሚ ዐቢይ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ በመጪው ዓርብ በይፋ እንደሚጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ። FBC
0
0
2
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
የኢትዮጵያ ቡና ዐውደ ርዕይ በቴሌአቪቭ ተካሄደ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በእስራኤል ቴሌአቪቭ የሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያ ቡና ዐውደ ርዕይ አካሄደ። FBC
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
ጣሊያን ድንበሮቿን ዳግም ክፍት አደረገች አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ዘግታቸው የነበሩ ድንበሮቿን ዳግም ክፍት ማድረጓን አስታወቀች። ምንጭ፦ ቢቢሲ
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
enamsegenalen
0
0
2
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
በጐ ተግባርን በመፈፀም የኮሮና በሽታን በጋራ እንከላከል! በምስራቅ ጐጃም ዞን በስናን ወረዳ የሚገኙ ግንባር ቀደም ነጋዴዎች ለወረዳው ገቢ ሰብሳቢ ተቋም የኮሮና ቫይርስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ አበረከቱ ፡፡
1
0
3
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
ወረርሽኙን ለመዋጋት ትብብርና መተማመን እንደሚያስፈልግ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ፡፡ AMMA
0
0
4
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
ህብረተሰቡ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል አለበት - ዶክተር ሊያ
0
0
2
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የስናን ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንኳን ለ2012 ዓ.ም የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉን ስናከብር የአለም የጤና ስጋት ከሆነው ከኮረና ቫይረስ እራሳችንን በመጠበቅ አለብን
0
0
1
@sinan_woreda
sinan woreda communication
6 years
የቫይርሱን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ተግባራዊ እያስደረገ መሆኑን በምስራቅ ጐጃም ዞን ስናን ወረዳ የኮሮና ቫይርስን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሀይል አስታወቀ፡፡
0
0
1