rut_worku Profile Banner
Ruth🦋 Profile
Ruth🦋

@rut_worku

Followers
6K
Following
17K
Media
121
Statuses
2K

ከተዋህዶ ሀይማኖቴ ከኦርቶዶክስ እምነቴ ከድንግል አማላጄ የሚለየኝ የለም🙏❤️

Joined December 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
@rut_worku
Ruth🦋
3 years
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመዳኒኣለም እየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏 ከዲቂቃዎች በፊት ከመኪና አደጋ ነው የተረፍኩት እባካቹ ጥንቃቄ አይለያቹ!
26
5
319
@rut_worku
Ruth🦋
2 months
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
0
1
32
@rut_worku
Ruth🦋
2 months
እናት አለም ድንግል እንኳን አደረሰን🙏
2
5
80
@rut_worku
Ruth🦋
3 months
Good morning ቆንጆ ሰዎች🌅
0
0
2
@rut_worku
Ruth🦋
3 months
Do you remember when you joined X? I do! #MyXAnniversary
0
0
4
@rut_worku
Ruth🦋
4 months
እንኳን ለአመታዊ ቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን🤍✨
3
37
410
@rut_worku
Ruth🦋
4 months
Good Monday people 🌞🫶
1
1
6
@_leulan
𝕷𝖊𝖚𝖑𝖆𝖓
5 months
Coffee of the day☕️
1
2
29
@nafkotaschenaki
Nafkot
5 months
Good afternoon 😇
9
8
127
@rut_worku
Ruth🦋
5 months
"አንቺ ምን አለብሽ "አይባልም ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ችግር አለበት😒 ደህና አደራችሁ
1
2
31
@Beza48627
ቤዛ:)
5 months
ብቻቹን walk ሳታደርጉ እንዳትሞቱ🙌
8
8
77
@rut_worku
Ruth🦋
5 months
አንቺን ጠርቶ ያፈረ ያልተሳካለት አንድም ክርስቲያን የለም! እሩህሩህ ነሽና ታዝኛለሽ። #ኪዳነምህረት 🙏🥰
0
11
164
@rut_worku
Ruth🦋
5 months
ተንከራተትኩላችሁ ሊያውም በልደቴ ቀን🥹
1
0
3
@rut_worku
Ruth🦋
5 months
ከልጅነት እስከ እውቀት የጠበከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ሌላ የንስሃ ዕድሜ ሌላ ዓመት አዲስ ቀን በመወለዴ ያየኋቸውና ያገኘኋቸው ነገሮች እልፍ ናቸው። እንኳንም ተወለድኩ ፤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🎂😊
1
0
14
@rut_worku
Ruth🦋
6 months
አንዳንዶቻችን ግን ውሃ አጣጭ ሳይሆን ቡና አጣጭ ነው የሚያስፈልገን😇🤌☕
9
5
87
@rut_worku
Ruth🦋
6 months
አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እንኳን አደረሰን 🙏
1
0
47
@rut_worku
Ruth🦋
6 months
የራሳቸውን ፎቶ Wallpaper የሚያረጉ ሰዎች ከሀገር ቢወጡልን እንደ ሀሳብ🫤
10
3
60
@rut_worku
Ruth🦋
6 months
🗣️ ሰው የዘራውን ያጭዳል ሲባል ቀልድ እንዳይመስላቹ
6
3
89
@rut_worku
Ruth🦋
6 months
Good morning my people have a good Monday 🌞🫶
0
0
6
@yafet_admasu
Yafet
3 years
እግዚአብሔር ለሌለበት ነገር እንደመድከም 'አድካሚ' ነገር የለም!
0
13
153
@rut_worku
Ruth🦋
6 months
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
0
0
4