
ምንተዓምር
@minitamerherena
Followers
8K
Following
39K
Media
2K
Statuses
13K
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። -ምሳሌ 1፥7 'ርህርህተ ኅሊና ማሪያም' Volleyball 🏐 Badminton🏸
Joined November 2019
በዚህች ዕለት የምስጋናችን ውበት፣የድምጻችን ፊደል፣የዜማችን አርማ እንዲሁም የዜማ አባት፣የቅኔ ሊቅ፤አሠረ ሊቃውንት ያሬድ ማሕሌታይ ተሠወረ . የዜማው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ፤እንኳን አደረሰን!🧡
2
2
69
በጤና ጠብቆ ኹላችንንም ለዓመት ያድርሰን፥የልባችኹን መሻት ይሳካላችኹ፤እግዚአብሔር ከጭንቀት ያሳርፋችኹ🧡
0
0
12
"ለእኗቷ (ሔዋን) አንዲት ናት፤ለወለደቻትም የተመረጠች ናት" . ርግቤ መደምደሚያዬ አንዲት ናት🧡
1
3
106
"በፍቃዱ ሞተ፥በፍቃዱ ተነሳ" . የክርስቶስ ሞት ግን ሕይወት ነው።የጌታ ትንሳዔ መንገድ ነው፥በሞቱ መንገድ የሄዱ ኹሉ፤በትንሳኤውም መንገድ ይነሳሉ ❤
0
0
11
"ወልድን ፍቅር ሳበው ከሰማይ ሀገሩ እርሱ ደሃ ኾኖ ልጆቹ እንዲከብሩ" . 'በንጹሕ ደሙ አዳነን '
0
0
10
"ናና የምስጋና ጌታ ናና የምህረት ጌታ ማዳንኽ ተገኝታለች እና ሠላም ተገኝታለች እና" . "ሆሳዕና በጌታ ስም የማመጣ የተባረከ ነው"🌿🌿 -ማር.፲፩÷፱
1
4
59
My dear EthioTweeps, I am here needing you hand! My cousin Hanan Esmael is suffering with Cancer & she is under treatment with chemotherapy. I am here requesting your prayer and assistance 🙏. Below is her go fund me link. RT please 🙏 https://t.co/Kt85YeVEZP
gofundme.com
አስቸኳይ ነዉ ፣ ጊዜ ሳይቀድመን ልጃችን ከካንሰር ጋር በምታደርገው ትግል እርዱን። ልጃችን ሃናን … Rahma Aman needs your support for ልጃችን ሃናን ከካንሰር ጋር በምታደርገው ሕይወት አድን ትግል እንድታግዙን በፈጣሪ እንማፀናለን
34
191
462
"If we fall,let us fall to the house of God if we're broken ሸክላው ሰሪው እጅ ላይ ቢሰበር ሰሪው መልሶ አስተካክሎ ይሰራዋልና"
0
2
12
'ዘወረደ' "ጾም የነፍስ ምግብ እንጂ የሥጋ ረሃብ አይደለም" . ጾማችንን መድኃኔዓለም ይቀበልልን፤በጸሎታችኹ አስቡኝ🤲🧡
1
4
65