Ministry of Education Ethiopia
@fdremoe
Followers
11K
Following
14
Media
187
Statuses
212
Welcome to the Official Twitter Page Of Ministry of Education#Ethiopia.
Addis Ababa Ethiopia
Joined April 2020
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችና የትምህርቱ ማህበረሰብ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን! ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር !
facebook.com
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችና የትምህርቱ ማህበረሰብ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር
3
4
15
ብዝኃነትን መኖር በሚል መሪ ሐሳብ የአብሮነት ቀን ለስድስት ቀናት መከበር ጀምሯል። ሙሉ መረጃው ፦ https://t.co/LzRyYSwUOs
facebook.com
ብዝኃነትን መኖር በሚል መሪ ሐሳብ የአብሮነት ቀን ለስድስት ቀናት መከበር ጀምሯል። .................................................. ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) እ.አ.አ. በ1995 የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት ፦ ዩኔስኮ ኅዳር...
2
0
8
At the 42nd UNESCO General Conference, H.E. Prof. Birhanu talked with H.E. Ahmed Behul, the UAE's Minister of Education, about enhancing the country's scholarship program, establishing autonomous university management, and developing school infrastructure. https://t.co/iDQFUrldkl
6
3
20
H.E. Prof Berhanu discussed with the President of the UNESCO-IBE Board, Svein Osttveit and presented the Ministry’s effort in reforming the curriculum and the educational system. President Svein Osttveit conveyed his Breau’s willingness to support the efforts.
2
0
12
H.E. Prof. Berhanu Nega talks with Martín Benavides, the Director of IIEP-UNESCO, on strengthening the planning experts' capacity within the Ministry of Education, the recently established regional state education bureaus, and universities to improve competency.
2
0
11
National policy statement at the 42nd Session of the General Conference of UNESCO by H.E Berhanu Nega (Prof.) Minister of the Ethiopian Ministry of Education and the President of the National Commission for UNESCO. https://t.co/PK4cRbEZnb
facebook.com
ኢትዮጲያ ሀገራዊ የፖሊሲ መግለጫዋን በዩኔስኮ 42ኛ ጉባኤ ላይ አቀረበች። የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስትር እና የዩኔስኮ ብሔራዊ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እ.ኤ.አ. ህዳር 8 ቀን 2023 በዩኔስኮ 42ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ፖሊሲ መግለጫ ሰጥተዋል። ሙሉ መግለጫው...
1
0
8
The delegation led by the Minister of Education H.E Prof Birhanu Nega is attending the 42nd Session of the General Conference of UNESCO in paris. https://t.co/q2kpF0Zk9n
facebook.com
ኢትዮጵያ በ42ኛው የዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች። ............................................................................. ጥቅምት 28/2016 ዓ/ም (የትምህርት ሚኒስቴር) በፈረንሳይ፣ ፓሪስ ከተማ ትናንት በተጀመረው 42ኛው የዩኔስኮ...
1
1
6
ብሄራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28-30 /2016 ዓ.ም ድረስ በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሠጣል። የፈተና አሰጣጡን ዝርዝር መረጃ የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ፣
8
1
12
H.E Professor Birhanu Nega’s impromptu speech at the United Nations conference, at a side event held on Education: a catalytic investment for development. Providing youth with the freedom to build their future. https://t.co/S3S88IvBWc
2
0
9
H.E Professor Birhanu Nega, the Minister of Education, stated at the United Nations conference, that enhancing educational infrastructure will enhance future generations’ prospects. https://t.co/79uaiKyrM3
facebook.com
የትምህርት ሚኒስትሩ ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባኤ ላይ የትምህርትን መሰረተ ልማት ማሻሻል የቀጣዩን ትውልድ የወደፊት እድል ማሻሻል መሆኑን ገለጹ። ---------------------------------//---------------- መስከረም 10/2016ዓ.ም (የትምህርት ሚኒስቴር...
1
0
5
ጳጉሜን 2 - የመሥዋዕትነት ቀን “በመሥዋዕትነት የምትጸና ሀገር” #MoE Ethiopia https://t.co/ERCftiQ5uD
facebook.com
Ministry of Education Ethiopia, Addis Ababa. 698,493 likes · 35,842 talking about this · 802 were here. This is FDRE Ministry of Education Official Face Book Page.We are promoting Educational...
0
0
4
የአገልጋይነት ቀን " ኢትዮጵያን እናገልግል በሚል መሪ ቃል" በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከብሯል ። በሥነሥርዓቱ ላይ 38 አመትና ከዚያም በላይ ያገለገሉ የትምህርት ሚኒስቴር ሠራተኞችም ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ https://t.co/frWTOssaRw
facebook.com
የአገልጋይነት ቀን " ኢትዮጵያን እናገልግል በሚል መሪ ቃል" በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ጷጉሜ 1/2015 (የትምህርት ሚኒስቴር) የአገልጋይነት ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በመከበር ላይ ነው። ቀኑን አስመልክቶ የሲቪል ሠርቪስ ኮሚሽን ባዘጋጀው የውይይት...
0
0
5
የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና /Exit Exam / ውጤት ይፋ ሆነ! 62 ነጥብ 37 በመቶ የመንግስት ተቋማትና 17 ነጥብ 2 በመቶ የግል ተቋማት ተማሪዎች የማለፊያውን 50 በመቶና ከዛም በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
37
47
227