kidist
@emuti1222
Followers
460
Following
7K
Media
236
Statuses
3K
አመሰግንሽ ዘንድ ምክኒያቴ ብዙ ነውና እመቤቴ ሆይ ምስጋና ይገባሻል🙏🙏
Joined June 2025
ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ውጪ ሃገር አስቀምጠው እዚህ የሚኖሩ ባሎች ገንዘብ ከዚህ ነው የሚልኩት ወይስ ከዉጪ ነው የሚልኩላቸው🤔🤔 ልምድ ያለው ቢያስረዳን🥺
9
0
27
ለመጀመሪያ ጊዜ ወቸው ጉድ 1 ምዕራፍ ሙሉውን በአንድ ቀን አይቼ ጨረስኩ😴😴 ሌላ ጊዜ በሳምንት ነበረ የምጨርሰው😊
2
0
12
ያኔም ያልነው አሁንም የምንደግመው ይሄንኑ ነው ስለ ጦርነት ያለህ አቋም የድል ሚዛኑን እያየህ አትቀያይር። ድል ብትነሳም ድል ብት`ነሳም ጦርነትን ተጠየፈው። የነገው ድርድር ዛሬ ይሁን!
1
8
39
ልክ አረንጓዴ ሲበራ ጠብቃችሁ እየተሯሯጣችሁ የምትገቡ ሰዎች ማነው የሚቀጣልን🙄🙄 እኛ ከዳር የቆምነውን አሳቃችሁ ገደላችሁን እኮ😌
3
1
17
ናት ባሮ አሳ አጠምድ ብሎ " " ዘርግቶት መረቡን " " እንዴት ለቆንጆ ሴት "" ሰው ይጥላል ልቡን "" አይኔ እሷ ላይ ቀርቶ "" አሳ አጣሁ ለራቴ "" ባዶ ቅርጫት ይዤ "" ተመለስኩኝ ቤቴ ቴዲ ግን🤗
3
0
10