dany_daba Profile Banner
Daniel Daba Profile
Daniel Daba

@dany_daba

Followers
8K
Following
6K
Media
5K
Statuses
38K

Telegram channel https://t.co/zfZk8Qqa0M

Joined January 2016
Don't wanna be here? Send us removal request.
@dany_daba
Daniel Daba
7 months
በአንድ እጃቸው ለኢትዮጵያ እየሰሩ ነው በአንድ እጃቸው ኢትዮጵያን እየጠበቁ ነው ይቀጥላል !!
0
65
190
@dany_daba
Daniel Daba
51 minutes
መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ካለው ጥላቻ የተነሳ ከሞተ በኃላ እንኳን እንድትጎዳ አድርጎ ነው ወደ ሲኦል የሄደው። ኢትዮጵያ በልጆቿ በብርቱ ትግል የተነጠቀችውን ቀይ ባህር ታስመልሳለች
0
1
1
@dany_daba
Daniel Daba
1 hour
ትምህርታቸውን በውጪ አገር ተምረው የመጡ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት።
0
0
2
@dany_daba
Daniel Daba
1 hour
🇪🇹የባሕር በር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና ልማት የኅልውና ጉዳይ መሆኑን አምባሳደር ዶ/ር ቶፊቅ አብዱላሂ ተናገሩ፡፡
0
0
0
@dany_daba
Daniel Daba
1 hour
በአዲስ አበባ አለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኩነቶች ፣ የአደባባይ ክብረ በአሎች በተከታታይ ከፍ ባለ ስነ-ስርአት ፣ ደማቅ ፣ ዉብ ፣ ፍፁም ሰላማዊ እና ስኬታማ ሆነዉ መከናወናቸዉ የከተማዋን የትኛዉንም ኩነት በብቃት የማስተናገድ ችሎታዋ እያደገ
0
0
0
@dany_daba
Daniel Daba
5 hours
እነዚህ በኢትዮጵያ እና በህዝቦቿ ጥላቻ ይበዱ ዘራፊ ሌቦች ከስህተታቸው ይታረማሉ ብሎ ማስብ የዋህነት ነው /-/
0
0
1
@HItefa
Habtamu Itefa Geleta, PhD
20 hours
Press release on Egyptians accusation regarding GERD flow regulation ======================= #GERD, #Egypt ,#AP ,#Aljezeera ,#Ethiopian,
4
47
96
@dany_daba
Daniel Daba
8 hours
የኣፋር ሕዝብ የቀይ ባሕር ተጠቃሚ እናዳይሆን በሻዐብያ እና ሕወሀት የተሰራ ክፉ ሴራ። @assebpress1
0
9
28
@dany_daba
Daniel Daba
8 hours
0
3
14
@dany_daba
Daniel Daba
13 hours
ሻቢያ የሚባል የአፍሪካ ቀንድ ክፉንችላ ከኢትዮጵያ በወያኔ አስቻይነት የወሰደውን ቀይባህራችንን እንዲ መልስ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር በስላም እየጠየቀ ነው አይ አልመልስም ካለ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ሻቢያን ለአንዴ እና ለመጨረሻ
0
22
40
@dany_daba
Daniel Daba
13 hours
#Irreecha ❤️🖤🤍
4
6
20
@dany_daba
Daniel Daba
15 hours
አብርሃ ደስታ በትግርኛ የከተባትን ወዲ ሻምበል ወደ አማርኛ ቀይሮታል "ህወሓቶች ዓላማ አላቸው፤ ግልጽም ነው! ዓላማቸው ስልጣን ይዘው የህዝብንና የሀገርን ሀብት መዝረፍ ነው። ስልጣናቸውን ለማስጠበቅ ሁሉንም አድርገዋል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ
0
17
55
@dany_daba
Daniel Daba
19 hours
ቤተሰቦቻቸው ዘርፈው ውጪ ሀገር የላኳቸው የአድዋ ዘራፊ ህውሃት ልጆች የውጪ ኑሮ የትግራይ ህዝብ ልብ በል! ይህ በሴቶች የታጀበው #ሙሴ_ፍስሃ_ማንጁስ የሚባል ነው ። የትግራይ ወጣቶችን ጦርነት ላይ የሚማግደው የፍስሃ ማንጁስ ልጅ ነው። የትግራይ
0
4
7
@dany_daba
Daniel Daba
1 day
የአሰብን ጥያቄ የማይቀበል ኢትዮጵያዊ ባን'ዳ ነው !! 💪 ይኸው ነው !!
0
11
28
@dany_daba
Daniel Daba
1 day
አሁን በዚህ ሰዓት በአዲስ አበባ ሰማይ ስር የ2018 የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ የድሮን ትይንት በመከናወን ላይ ነው:: Baga ayyanaa Irreechaa nagan gessan ! Irreechaa Garrii ! መልካም እሬቻ ! #Irreechaa_2018
0
9
25
@dany_daba
Daniel Daba
1 day
የእሬቻ ምሽት የድሮን ትዕይንት !!
0
1
7
@dany_daba
Daniel Daba
1 day
በትግራይ ክልል አድዋ ወረዳ አሉላ ቀበሌ ላይ በህውሃት ተተክሎ የነበረን #የሀሺሽ ተክል #ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ እንዲወገድ አደረገ
0
9
34
@dany_daba
Daniel Daba
1 day
🇪🇹Ethiopia's PM Abiy Ahmed Announces 🇪🇹to Import LNG Powered 2000 Buses Within A year Reports https://t.co/JzjarEc5Ux…
0
1
2
@dany_daba
Daniel Daba
1 day
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው፤ እንኳን ለኢሬቻ የ��ስጋና ቀን በሰላም
0
1
3
@dany_daba
Daniel Daba
2 days
ያዝ እንግዲህ ይህንን ለማመን ይከብድ ይሆናል ግን እውነት ነው። ከፊት ለፊቱ የተፃፈው "መጪአችን ብሩህ ነው" ይላል ወላጆቹ እናትና አባቱ ኤርትራ ሃገር ለማድረግ በተደረገው ትግል መስዋዕትነት ከፍለው ህይወታቸውን ገብረዋል ልጃቸው በፀረ ሻዕቢያ
0
0
2
@dany_daba
Daniel Daba
2 days
ኢሬቻ የሀገርን ማንሰራራት የሚደግፍ የኦሮሞ ክብረ በዓል ነው - አቶ ሽመልስ አብዲሳ አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢሬቻ የሀገርን ማንሰራራት የሚደግፍ የኦሮሞ ክብረ በዓል ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ
0
1
4