Dagim Hailu Profile Banner
Dagim Hailu Profile
Dagim Hailu

@dag_i43

Followers
1,475
Following
3,045
Media
88
Statuses
501

ስለ ራሴ ብዙ ማውራት ስለማልፈልግ ብዬ ነው እንጂ 11 ቤት አለኝ የሲም ካርድ😎

Ethiopia
Joined February 2023
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
ለሁሉም ችግሮቻችን መፍትሔው "#ጸሎት" ነው!!! መልካም ሰንበት 🙏💚💛❤
Tweet media one
1
1
104
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
That's why am proud of Orthodox💚💛❤️ I wish እዚህ መሀል ብሆን ኖሮ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
7
183
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
እናቴ ስላት ልጄ እያለችኝ በሀዘን ደስታዬ ቅርብ የሆነችኝ🙏💚💛❤
Tweet media one
0
6
170
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ያራዳ ልጅ ይፀልያል🙏 መልካም ሰንበት
Tweet media one
2
8
171
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
እናቱን ጠየኳት ልጇም አደረገልኝ 🙏🙏🙏 መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
Tweet media one
0
4
151
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
ቅዱስ ገብርኤል ታኅሣሥ 19 የሚከበረው ምን ያረገበት ቀን ነው? መልስ:-ሰልስቱ ደቂቅን ከእሳቱ ያወጣበት ቀን መታሰቢያ እንኳን አደረሳቹ💚💛❤️
Tweet media one
3
3
152
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
Habesha:-ገንዘብ ደስታን ሊገዛ አይችልም But: በመንገድ ላይ 10ብር ሲያገኝ😀
Tweet media one
3
3
145
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
my grandma👵: don't tell anyone i gave you this
Tweet media one
3
5
135
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
ትላንትን በትምህርት፣ ዛሬን በትጋት ፣ነገን ደግሞ በተስፋ እንኑርባቸው፡፡ መልካም ሰንበት 🙏
Tweet media one
1
2
104
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ይባላል አደል ግን ውሸት ነው😏 4 missed call from Dad🙄
Tweet media one
8
0
105
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
አቤቱ መዳኒቴ ሆይ በመንገዴ ሁሉ አንተ ቅደም 🙏🙏🙏 መልካም ሰንበት💚💛❤
Tweet media one
2
1
90
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
ዝምብዬ ልራብ ወይስ ሳሎን ለ2 ሰዐት የተቀመጡትን ዘመዶቼን ሰላም ብዬ ልብላ🤔
14
0
77
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
ወገን መልካም በዓል!💚💛❤
Tweet media one
Tweet media two
0
1
76
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
There are two types of people:- 1)Salary-5K, using iPhone 2) Salary-50K, using Oppo/Vivo/Redmi/Huawel/Nokia/Huawel/እስማድል
11
3
75
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
"አስታውስ ምርጥ የምትላቸው የህይወትህ ግዜያት ምናልባት ገና አልተፈጠሩም"😔
7
4
72
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
me: ስምሽ ማነው እሷ :-ሜሪ Truecaller: - ማርዘነበወርቅ ጣሴ😏
4
0
71
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ድሃም ሆንክ ሀብታም ከጎንክ ማትለየው እናትህ ብቻ ናት ለሷ ተጨነቅላት 😎
0
3
66
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
የባሌን ተራራ ታውቀዋለህ ? ብላ ጠየቀችኝ። #ሲገርም_ባሏ_የራሱ_ተራራ_አለው
3
1
70
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
ቤተሰቦቼን ማጣላት ደብሮኝ እንጂ Mom የገና ዛፉን🎄 20,000 ብር እንደገዛች ለfather ብነግረው በርግጠኝነት ይፈታት ነበር 😂
8
1
67
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
ዛሬ ስታይው የሰለቸሽ ባልሽ የብዙ ሴቶች ጸሎት 🤲 ነው
3
5
64
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
ወላጆቼ ሀብታም አይደሉም ነገር ግን እየራበኝ ተኝቼ አላውቅም ጫማ አጥቼ በባዶ እግሬ አልሄድኩም ስለዚህ እነሱን ከማስደሰት ውጪ ሌላ ህልም የለኝም😎
2
1
63
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
የሴቶች ማስመሰል ደግሞ... አርቴፍሻል አበባ ታሸታለች😏
2
0
58
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
1. ተኝተህ ስትነሳ ሁለት ብርድልብስ ላይህ ላይ ካገኘህ እናትህ ናት ይበርደዋልብላ የደረበችልህ 🙏 2.አንድ ብርድልብስ ለብሰህ ተኝተህ ስትነሳ ሦስት እና አራት ላይህ ላይ ተጭኖ ካገኘህ እህትህ ናት በጠዋት ተነስታ ቤት እያፀዳች ስለሆነ የከመረችብህ😭
1
0
58
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
የዘንድሮ ሴቶች እንደ #አባታቸው በደንብ መጠጣት🍺 ይችላሉ እንደ #እናታቸው ግን ምንም ምግብ ማብሰል አይችሉም።❌
3
2
57
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
Horror💀 movies can't scare us, but 5 missed calls from dad can.👨
Tweet media one
7
5
58
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
ሰዉን አይቶ እንዳላዩ ማለፍ ግን እራሱን የቻለ ትልቅ skill ነዉ😎
1
2
55
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
Breaking news : የብፌ እቃዎች ማለትም ማንገለገልባቸዉ ባለ አሳዉ ሳህን የወይኑ ብርጭቆ እና ቄንጠኛው የቡና ሲኒ ዛሬ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ እንዲታጠቡ (የኢ/እ/ማ) የኢትዮጵያ እናቶች ማህበር ውሳኔውን አሳለፈ።😥
1
2
55
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
የማይረሱ ግን የተረሱ ቀናቶች ውስጥ ፈጣሪ አብሮን ነበር 🙏
0
2
57
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ምንም አይነት ፈተና ውስጥ ብትሆን ሱስ እንዳትነካ ሱስ ማለት Lifeክን ቁማር ከማስያዝ አይተናነስም!
1
2
54
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
ሺ አመት አይኖርም class/ስራ ቅሩ ተኝታችሁ ዋሉ /ዙሩ የምን መጨናነቅ ነው just relax 😉
4
0
55
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
"ብር ሳይኖርህ ሴትን ልጅ መመኘት ካርድ ሳይሞሉ ዳታ እንደማብራት ነዉ” ይላል በበጀት እጥረት የተቋረጠዉ ጥናቴ
4
4
53
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
ይመስለናል እንጂ ሁሉም ጊዜያዊ ነው!
1
2
54
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
ይሆናል በሚል "ተስፋ'' እንጂ ማንም ሰው በማይሆን ነገር ጊዜውን ማባከን አይፈልግም!
2
0
52
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
እኔ ብቻ ነኝ ብር ሳጣ የመቆጠብ ጥቅሙ የሚታየኝ also me:- ብር ሳገኝ የነገን ፈጣሪ ያቃል የምለው
3
2
50
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
እኔ ሳልኖር ስሜን ፅፈው attendance ለሚፈርሙልኝ ጓደኞቼ ያለኝ ፍቅር 🥰
3
0
52
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
‹‹የማለዳ እንቅልፍና የወጣትነት ስንፍና ያጎድላል>>
0
0
51
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
የዚህን ሰሞን ብርድን ለመቋቋም ብቸኛው መፍትሄ😎
Tweet media one
1
0
50
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
ለእንጀራ ጀሶ ለቂቤ ሙዝ ለበርበሬ ሸክላን የፈጠራቹልን ሰዎች እባካችሁ ለሽንኩርትም መላ ፈልጉ እንጂ😎
0
2
49
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
የ50 ብር ችብስ ብቻዋን ሲጥ አላደረገችም🙄.... #My_Sister ሆድሽ ውስጥ ጉሊት ልትከፍቺ ነው እንዴ😜
8
0
51
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
ብቻውን ቢማር 1ኛ ማይወጣ ልጅ እኮ ነው በልጅነቴ የደረጃ ተማሪ ነበረኩ እያለ ሚያዝገን!
1
0
50
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
እንጀራ 30 ብር በረኪና 60 ብር መኖርም መሞትም የማይቻልበት ሀገር 😁
3
3
48
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
#brother :ቢራ🍺መጠጣት ላቆም እልና ገብሱን የሚያመርተው ገበሬው ከነቤተሰቡ ገብሱን የሚያደርሰ ሹፌሩ ከነቤተሰቡ ቢራውን ሚጠምቀው ሰራተኛው ከነቤተሰቡ ያሳስቡኝ እና ያለ እኔ ማን አላቸው እላለው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው😎
2
1
48
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
እኔ ብቻ ነኝ የሀይማኖት video ሲመጣልኝ ወዲያው አሳልፌው ከዛ foul የሠራው መስሎኝ ተመልሼ like የማረገው😂
2
3
46
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
ትምህርት መንገድ እንጂ ህይወት አደለም መንገዶች ደሞ አማራጭ አላቸዉ 12th ዉጤት ባይመጣ እንኩዋን ብዙ ተስፋ መቁረጥ ዉስጥ አትግቡ እ/ር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏
0
1
47
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
#የሐበሻ_ወንድ ራሱ #ድንግልናዋን እየወሰደ... #ድንግል_ሴት ጠፋ እያለ የሚያወራ ድንቅ ፍጥረት ነው። 😜
0
1
48
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
ገንዘብ ለሚያስፈልገው ሰው ምክር ምን ያረግለታል🤷‍♂ Please ተውኝ!😏
0
0
48
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
በዚች ሀገር ተስፋ የቆረጥኩት ... መብራት ሀይል ግቢ ውስጥ ጀነሬተር ያየሁ ቀን ነው እውነቴን ነው.🙄
0
1
44
@dag_i43
Dagim Hailu
9 months
አንዳንድ ሰዋች አሉ ደሞ follow ያረጉና followback ስታረጓቸዉ unfollow ያረጓችሁና Celebrity ካልሆንኩ🤦‍♂️ ቀበሌ ራሱ እንደማያውቃችሁ እናቃለን እኮ ውሾች😑
0
0
44
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ስንፀልይ ጠብቆ መጥፎ ሀሳብ የሚያሳስበን ክፉ መንፈስ የተወጋ ይሁን 🙏
1
0
42
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
አብዛኛዋቹ ሴቶች ሚጀነጅናቸው ሲያጡ Instagram ላይ ይገቡና “ Ask me a question“😏
1
0
43
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
mom አቆላምጣ ከጠራችኝ በቃ ሱቅ ልትልከኝ ነው😏
0
0
42
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
ሴቶች ልምከራቹ መኪና🚘 ብዙ አትውደዱ ትርፉ ኩላሊት በሽታ ነው ለጤናም ለንፁ አየርም በእግር የሚያስኬዳቹን ውደዱ🚶
3
1
42
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
እኛ ሀበሻዎች ለሊቱን ሙሉ text አውርተን በመንገድ ስንገናኝ እንደማንተዋወቅ የምንሆን ሰዎች እኮ ነን 😎
3
0
41
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
ረጅም ግዜ ሲንግል ከመሆኑ የተነሳ ... " #Kissing " ብሎ ለመፃፍ ሲሞክር የኪቦርዱ አውቶ ኮሬክት ሳይቀር " #kidding " ይለዋል!😂
2
0
41
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
ለሴት ጓደኛህ ስጦታ ስትገዛ ለእናትህም መግዛትን አትርሳ ምክንያቱም "ፈጣሪ ይባርክህ ልጄ" የሚለው "አመሰግናለሁ babe " ከሚለው ይሻላል።
2
0
40
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለመውደቃችሁ ተጠያቂዎች እናንተ አይደላችሁም። እናት እና አባቶቻችሁ ናቸው ዘግይተው ወልደዋችሁ። 😔
2
2
39
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
Ethiopian parents after 2 hours of ምክር ከእንግዲህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ እኔ ልመክርህ አልችልም🤨
0
0
38
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
የስዕል ችሎታዬ እየጨመረ ነው መሰለኝ 😎 😂😂😂
Tweet media one
4
0
37
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
የሰንበት ተማሪዎች አዲስ የጥምቀት መዝሙር መዘመር💚💛❤ የማናውቀው me & my friend 👏👏👏
0
0
38
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
አንዱ ደውሎ 📞 #ጥጋቡ ነህ አይደል ይለኛል... #በምን_እድሌ_የኔ_ጌታ
0
1
38
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
በምግብ አይቀለድም እንጂ አንዳንድ ሰው አህያ ነው😜
3
1
37
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
በእውነቱ keno ና betting ቤት የምንቆመውን ያህል ቤ/ክርስቲያንና መስጊድ ብንቆም ለሀገራችን ሰላም ማምጣት እንችላለን ባይ ነኝ🙄
2
0
36
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
ድንግል ነኝ ብላኝ ነበርኮ 😔 የዝሙት መንፈስ ሲባል እየጮኸች ስትወጣ 😭
2
0
35
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
አንዳድ ሰዎች ልክ እንደ አሮጌ ብር ናቸው ባስፈለጉክ ሰዓት ላይ ካልደረሱልክ አሁን ላይ ላንተ ምንም ናቸው ትርጉም አልባ እርባና ቢስ🤔
Tweet media one
4
1
37
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
Please give me another key to success, education is not working anymore :)😔
8
1
35
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
በሚስትህ ምክኒያት ልጅህ አስቀያሚ መሆን የለበትም ምርጫህን አስተካክል👊 😎
2
1
35
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
እባኮት ሲበሉም ሲጠጡም መጠኖን አይለፉ❗️
1
2
36
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
እስከአሁን follow ያረጉኝ ሰዎች unfollow ባያደረጉኝ famous እሆን ነበር😥 አናዳጅ ህዝብ 😡
2
1
33
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
“ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።” ማዘር የግል ክሊኒክ የ ካርድ 500 ብር ስትባል ካለችው የተወሰደ
1
0
33
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
"ሞኝ በንግግሩ ጠቢብ ደሞ በዝምታው ይታወቃል"
0
1
35
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
የወደፊት ልጄ👶 እንደዚህ ጩጬ በአራስነቱ እራሱን መቻል ካልቻለ በ18 ወሩ ከቤት ሊባረር ግድ ይለዋል😏
Tweet media one
5
0
33
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
part 1 I can't 🤣🤣🤣 If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . የዲፓርትመንቶች  መልስ 👉ኢንጅነሪንግ ተማሪ ---- በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ😲 👉ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ---- ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል🙉
5
0
34
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
የአፍሪካ ዋንጫን🏆እያየህ ብሔራዊ ቡድንህ ትዝ ሲልህ😥
Tweet media one
0
0
34
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
Every girl have a boy 🙆‍♂️ she talks everyday But He is not her boyfriend💔
5
1
32
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
in Ethiopa this time best marriage proposal 💍
Tweet media one
2
0
33
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
Part 2 አበበ በሶ ቢጠጣ የዲፓርትመንቶች  መልስ 👉አካውንቲንግ ተማሪ ---- የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ 👉ፍልስፍና ተማሪ ---- የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም 👉ቋንቋ ተማሪ ---- በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን🙄
1
0
34
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
Me: አባ antony እኮ ሴት ደፈረ 🤪 father; ዩናይትድ ከዚ በኋላ ተጫዋች ሲገዛ ፍሬውን እያስቀጠቀጠ ነው መግዛት ያለበት🤬
Tweet media one
2
0
32
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
Btw በሙሉ ጤንነት ላይ ያለ ሰዉ ብቻ ነዉ toilet ዉስጥ የሚቆየዉ so my ppl የሰዉ ወሬ አትስሙ just enjoy😎
1
1
34
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
ሮናልዶና ሜሲ ኢትዮጵያዊ ቢሆኑ የምንከራከረው በብቃታቸው ሳይሆን በብሄራቸው ነበር😥 ያሳፍራል🤭
0
0
31
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
አዲስ አፍቃሪ እሱ:-ውዴ ምን እየሠራሽ ነው? እሷ:-እራት እየበላው እሱ:-ተጠንቀቂ የእንጀራው ጠርዝ እንዳይቆርጥሽ
1
1
31
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ይሄ ነገር እኔ ጋር ብቻ ነው እንዴ🤔?
Tweet media one
1
0
30
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ልጅ እያለው: ሳድግ ሀብታም ሆኜ ለቤተሰቦቼ ቤት መኪና እገዛላችዋለው ብዬ ቃል ገብቼ ነበር ወይ ጉድ ድሮም ውሸታምና ክፍት አፍ ነበርኩ ማለት ነው😭
2
0
30
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
My family ግን በኔ እድሜ ያሉት ልጆች ምን እንደሚሰሩ ቢያዩ ኖሮ እኔ እንዴት ጥሩ ልጅ እንደሆንኩ ያቁ ነበር😎
0
2
29
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ኧረ ወገን ይሄ ኑሮ ሰዉን አጨልሎታል ይሄዉ አንዱ ደዉሎ ማን ልበል እያለኝ ነዉ
3
1
27
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
የሶፋ ላይ እንቅልፍ >>>
1
0
31
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
ጠዋት አንድ ትንሽ ልጅ 200 ብር ጠፍቶበት ሲያለቅስ አገኘሁት ከዛ እኔም እንደ አንድ መልካም ኢትዬጲያዊ ክርስቲያን ካገኘሁት 200 ብር ላይ 50ውን አካፈልኩት እባካችሁ 🙏 ፈጣሪ ሲሰጣችሁ እናንተም መስጠት ልመዱ!
2
0
29
@dag_i43
Dagim Hailu
5 months
Our life😎 Age 6:- I want to be a pilot Age 12:- I want to be a soldier Age 18:- I will try engineering Age 21:- Hey guys, welcome back to my youtube channel.
0
0
31
@dag_i43
Dagim Hailu
4 months
**30 sec after locking my door* Me: Did I lock my door? My Brain: 🤷‍♂️
Tweet media one
0
1
30
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
እኔ ጋር ብቻ ነው ክትፎ የተባለ ነገር ሳላይ መስቀል ያለፈዉ ኧረ ወገን ብቻህን አይደለህም በሉኝ 😢
6
2
29
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
ጓደኞቼ ለአሸንዳ ብለው tigraway ሆነው ለመስቀል ብለው ደሞ ጉራጌ ሁነዋል 😅🤣
3
0
29
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
🙄 Body wants sleep😴 Mind wants money💸 Soul needs God 🙏 Heart wants more time with her👩‍🦰
1
1
30
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
ቆንጆ ሰዎች ለምን Busy እንደሚሆኑ ታውቃላችሁ ? አሁን Busy ነኝ በኋላ እነግራችኋለሁ 😎
2
0
28
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
the most underrated ትንሽዋን ጣትህን የአልጋው ጠርዝ ሲመታህ😔
5
0
29
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
father👨betting የበላከዉን ብር እኔ ጋር ላስቀምጥልህ ሲልህ 😏አራዳው .. ጨላጣት ሳሙናዉ . አረፋዉ
2
0
28
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
ትላትና ማታ ሰክሬ ነበር መሰለኝ bro ጋር መስሎኝ father ጋር ደውዬ በር ክፈትልኝ አልኩት😔 ከዛም ብሶ ለምን ቶሎ አልከፈትክም ብዬ እንደጮኩበት ነገሩኝ 🙊 How many time death came to me😭
0
0
27
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
ሰይጣን ወንድ ልጅ በሴት ልቡ እንደማይሰበር ሲያረጋግጥ betting ን አስተዋወቀው😏
1
3
27
@dag_i43
Dagim Hailu
6 months
የአስቴር ድምጽና የእኔ ኑሮ መቼም አይቀየርም😏
0
0
28
@dag_i43
Dagim Hailu
3 months
እወዳታለሁ እኮ ግን...😥
Tweet media one
0
0
28
@dag_i43
Dagim Hailu
7 months
10million ብር ይሰጣችዋል እና እስካሁን ያላችሁን ታሪካችሁን በ TV ቤተሰቦቻቹ ጋር ታዪታላችሁ ብትባሉ ምን ታላላቹህ? እኔ ብሩን ሳልጠቀምበት መሞት ስለማልፈልግ ይቅርብኝ 😎
1
0
26
@dag_i43
Dagim Hailu
8 months
ሀ all say የመጨረሻ ልጅ ሞልቃቃ ነው እኔ ግን ከመላላክ ውጪ የተረፈኝ ነገር የለም እኛም እኮ መላክ ያምረና እሺ ፍትህ ለመጨረሻ ልጆች😑
0
0
27