apostolicanswer Profile Banner
ተ Profile

@apostolicanswer

Followers
231
Following
16K
Media
162
Statuses
1K

Joined March 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
@apostolicanswer
8 days
Ngl we need another corridor project plan. With additional budget and demolition plan.
2
0
1
@apostolicanswer
10 days
እናንተና መንፈሴም ከጌታችን ከኢየሱ��� ክርስቶስ ኃይል ጋር ተሰብስበን፥.5: መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።.
0
0
1
@apostolicanswer
10 days
1 ቆሮ 5:3 እኔ ምንም እንኳ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆን፥ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፥ ከእናንተም ጋር እንዳለሁ ሆኜ ይህን እንደዚህ በሠራው ላይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ፈርጄበታለሁ፤.
1
1
4
@apostolicanswer
13 days
Protestants discussing እግዚአብሔር በዚህ ዘመን "ቢኖር" social media ይጠቀማል አይጠቀምም?
1
0
3
@apostolicanswer
13 days
Fyn Geez ይሄ app ስልኬ ላይ አይሰራም : መስራት ካቆመ በጣም ቆይቷል ግን በምናልባት ብዬ አስቀምጬዋለሁ : አላጠፋሁትም:: ሁሌ ሞክረዋለው ሰራ አልሰራም እያልኩ:: .ለምን እንዲሰራ ማረግ ከበዳቸው እሱ በሕይወት ባይኖር እንኳን?
Tweet media one
2
0
6
@apostolicanswer
13 days
I think the reason those PhD scholars 'lose'(if we call it losing)to internet theology nerds is because of.1. Humility, have tried to know everything at some point and knew it is impossible .2. Understands the theology of the other person (won't build strawman and debate blindly).
@redeemed_zoomer
Redeemed Zoomer 👑
14 days
We’re living in a weird time where discord theology nerds can often beat PhD church history scholars in debates.
0
0
4
@apostolicanswer
14 days
Funny when women insist a man needs wealth or assets before marriage, considering he might lose everything and be broke. What happens then?.If ተደላድሎ መኖር and not አብሮ ማደግ is the metric. What happens when he loses it all? ኪሳራ : ብድር : ምንምን ሲመጣስ?.
1
0
5
@apostolicanswer
17 days
ልጄ ምን በደልኩህ ምን አጎደልኩብህ .ትተኸኝ የሄድከው እንደዛ ስወድህ
0
0
3
@apostolicanswer
17 days
በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ .በደም የግዛኸኝ ባለውለታዬ .በቃየን ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ .በቀናው መንፈስህ ወደ ፅድቅህ ምራኝ.
0
0
1
@apostolicanswer
18 days
ምስጢረ ሥላሴን አነስ ባለች ግን ብዙ ነገርን በያዘች "ፍኖተ እግዚአብሔር" በተባለች መፅሐፍ በሚገባ አብራርተው የፃፉልን ድንቅ አባት. ሊቁ ጌታው አለቃ ኅሩይ ፈንታ
Tweet media one
1
2
30
@apostolicanswer
19 days
የ እግዚአብሔር መንግስት ታሪክ በምድር ላይ (ጠቅላላ የቤተክርስቲያን ታሪክ) ፀሐፊ . ቀሲስ ዶክተር ምክረ ሥላሴ ገ/አማኑኤል
Tweet media one
2
1
14
@apostolicanswer
20 days
RT @YohannesMogas: እንኳን አደረሳቹ . !!
Tweet media one
0
1
0
@apostolicanswer
20 days
ኤፌሶን 2 .8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤.9: ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።.
0
0
3
@apostolicanswer
20 days
የልጅነቴ መፅሀፍ 😊
Tweet media one
1
0
7
@apostolicanswer
20 days
RT @he_negash: Dcn. Mihret with the final boss.
Tweet media one
0
31
0
@apostolicanswer
22 days
ሊቁ ዶክተር
Tweet media one
0
0
7
@apostolicanswer
23 days
Are the Juice loosing a grip or this one of their planned operation?.
1
0
2
@apostolicanswer
24 days
ዘፍ4 ቃየን ከምድር ፍሬ መሥዋዕትን አቀረበ አቤልም ከበጎቹ በኵራትና ከስቡ አቀረበ . እግዚአብሔር ወደ ቃየን አልተመለከተም. ማቴ26 ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ይህ ሥጋዬ ነው ፡ጽዋንም አንሥቶ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው. ጌታ አቤል ና ቃየንን አስታረቀ.
0
0
2
@apostolicanswer
24 days
ዘፍጥረት 1: 3 እግዚአብሔርም፦ “ብር��ን ይሁን” ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። -በእግዚአብሔር ቃል ፍጥ���ት ተፈጠረ. ሉቃስ 1 : 38 ማርያምም፦ “እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፡” አለች።- ቃልም ስጋ ሆነ ፍ ጥረት ዳግም ተፈጠረ. ቅድስት ድንግል ማርያም.
0
0
6
@apostolicanswer
24 days
ዘፍጥረት 22 : 7 ይስሐቅም አባቱን አብርሃምን ተናገረው፦"የመሥዋዕቱ በግ ግን ወዴት ነው?”. ዮሐ 1 : 29 በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ. ኢየሱስ የናፈቅነው ንጉስ!.
0
0
4