AA. PROSPERITY PARTY
@aa_prosperity
Followers
24K
Following
113
Media
2K
Statuses
3K
Prosperity party is a leading party of Ethiopia, committed to realize Ethiopian prosperity
addis ababa Ethiopia
Joined March 2013
''ህዳሴ የወል ነዉ! ህዳሴ ስህተታችንን ያረምንበት ነው!'' :- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ #aa_prosperity #የመደመር_መንግስት #Ethiopia #GERD
26
49
105
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ዛሬ በዋዜማው 381 ቤቶችን ከሙሉ የቤት ዕቃና ከበዓል ማሳለፊያ ጋር በስጦታ አስረክበናል። ከእነዚህ ቤቶች መካከል፦ 273ቱ ቀደም ሲል የወዳደቁ የቀበሌ ቤቶች የነበሩ ሲሆኑ፣ ሙሉ በሙሉ ፈርሰው እንደገና በመገንባት
29
72
252
አሁን የምንፈጥረው ኤ.አይ ዩኒቨርስቲ ለኛም ለአፍሪካም ብዙ ችግር የሚፈታ ነው!! :- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #aa_prosperity
0
4
9
ኢትዮጵያ አፍሪካዊት የሀይል ሚዛን ትሆናለች : የዓለም ሀገራት በአፍሪካ ጉዳይ እነ-ኢትዮጵያን ካላማከርን የሚሉላት ሀገር ትሆናለች!! :- ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) #aa_prosperity
0
5
9
ዛሬ የሃባሪ ሜዲካል ፕላዛን መርቀን በይፋ ሥራ አስጀምረናል። ሃባሪ ሜዲካል ፕላዛ ዜጎች ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚያደርጉትን ጉዞ በማስቀረት፣ ጥራት ያለው አገልግሎት በሀገር ውስጥ ለማቅረብ የጀመረው ጉዞ ተስፋ ሰጪ ነው። ተቋሙ አዲስ
21
94
328
ዛሬ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍቱ በመገኘት፣ ተቋሙን ወደ ላቀ የዲጂታል ምዕራፍ የሚያሸጋግሩ ሦስት ታላላቅ የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶችን በይፋ አስጀምረናል። በዓመት በአማካይ ለ1.8 ሚሊዮን አንባቢዎች አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘውን ይህንን ተቋም ይበልጥ
27
91
305
አዲስ አበባን ለሕፃናት ምቹ የማድረግ ጥረታችን ፍሬ እያፈራ ይገኛል። እየተገበርነው ባለው የቀዳማይ ልጅነት ልማት መርሃ ግብር፣ ከፍተኛ የአካል ጉዳት ላለባቸው 177 ሕፃናት እንደየአካል ጉዳታቸው ሁኔታ የተሰሩ ዘመናዊ ዊልቸሮች ድጋፍ አድርገናል።
23
75
265
We've built the biggest water fountain in Addis Ababa near the Ghion Hotel! It’s set to be one of the city's top tourist destinations. #AddisAbaba
#Ethiopia
#VisitAddis
67
114
504
Modern farming practices are reshaping agriculture in Ethiopia, helping farmers increase yields, improve efficiency, and adapt to changing conditions. #aa_prosperity
0
6
10
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በመሪ ሎቄ አካባቢ በ10.5 ሄክታር ላይ ያረፈ ሁለገብ የሕዝብ አገልግሎት መስጫ ፕሮጀክት መርቀናል። በደላሎች እጅ የነበረን መሬት በማስመለስ ለስፖርት፣ ለሕፃናት መጫወቻና ለአረንጓዴ ስፍራነት እንዲውል ተደርጓል። ቃላችንን
34
106
355
"ኢትዮጵያዉያን ሀጋራቸዉን እና ዋና ከተማዋን እየገነቡዋት ነው : ታታሪነታቸው : ለሥራ ያላቸው ተነሳሽነት እና እያስመዘገቡ ያለው ዉጤት የሚያስደስት ነው!!" :- ዶ/ር ፒተር ሀንተር : በኢትዮጵያ የአውስትራልያ አምባሳደር
1
4
10
Addis Ababa's Riverside Past and Present! Bangladeshi General Praises Addis Ababa’s Rapid Development, Greenery, Bicycle Lanes and Other Features #aa_prosperity
#smart_addis_ababa
#healthtourism #WHO
#addisababa #Ethiopia
#health #linkaddis #Addisababa_Riverside
0
3
17