ZHossana3 Profile Banner
ራስ መኮንን Profile
ራስ መኮንን

@ZHossana3

Followers
19K
Following
23K
Media
3K
Statuses
10K

እኛኮ ጀሌ አይደለንም እንደማንም በምንም ያለ ረዕይማ አንኖርም😒

መስቀሉ ስር ነኝ🫶🏻
Joined March 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
@ZHossana3
ራስ መኮንን
3 years
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት.💚💛❤
Tweet media one
50
124
1K
@ZHossana3
ራስ መኮንን
13 hours
ግጥምጥሞሹ ይገርማል. 😃
Tweet media one
4
1
38
@grok
Grok
7 days
Join millions who have switched to Grok.
203
340
2K
@ZHossana3
ራስ መኮንን
14 hours
በልጅነትህ አገዳና ሸንኮራ እየበላህ ስላደክ ነውም በሉኝ. ብቻ የአይስክሬም ፍቅሬ ከቁጥጥሬ ውጭ እየሆነ ነው❗🙈
Tweet media one
7
0
22
@ZHossana3
ራስ መኮንን
1 day
Anyways በባሌም በቦሌም ብላቹ ውለዱ እውነተኛ ደስታ ያለው እዛጋ ነው😂😂 . እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙏.
10
0
121
@ZHossana3
ራስ መኮንን
2 days
የ 70 አመት ሽማ ግ ሌ ይሄ ልክ ነው ይሄ ልክ አይደለም እያልን የመገሰፅ ግዴታ የለብንም ይቅርታህን ተቀብለናል #ፊልምህን ግን አናይም😎
Tweet media one
23
19
200
@ZHossana3
ራስ መኮንን
2 days
ውስጠ ሰላም የሌለው ሰው. 🙂
Tweet media one
3
1
25
@ZHossana3
ራስ መኮንን
3 days
ጆርጂና ብትፋታኮ የሀብቱን ግማሽ ትወስዳለች ይለኛል ምን አፋታት ሙሉ ሀብቱን ከነባለሀብቱ እጇ ላይ እያለ??. ሀበሻኮ ቀና ማሰብ ተወስዶበታል😂😂
Tweet media one
5
1
127
@ZHossana3
ራስ መኮንን
4 days
እንደ አንድ ሀበሻ አባት ቅርጫውን ቤትህ ካደረስክ በዋላ ሪሞትህን ይዘህ ሶፋ ላይ ፈንደስ የማለት መብትህን አሳልፈህ እንዳትሰጥ❗❗.
1
0
9
@ZHossana3
ራስ መኮንን
4 days
"እንጦጦ ኪዳነምህረት በበዓለ ንግስ ግዜ ከቤተሰቤ ጋር አንቀርም". ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ
Tweet media one
1
15
356
@ZHossana3
ራስ መኮንን
5 days
ደጁዋን ትስማለህ .ደስ እያለህ በቀኝ ትውላለህ .እንኩዋን አደረሳችሁ🙌
Tweet media one
1
7
169
@ZHossana3
ራስ መኮንን
8 days
"ሶስቱንም መኪኖቼንም መሸጥ አልፈልግም። ግን ቸግሮኛል ። የኢትዮጽያ ህዝብ ይርዳኝ " .ቲጂ 😂👋
Tweet media one
26
0
113
@ZHossana3
ራስ መኮንን
10 days
ምን ጀመረ መንግስት?
Tweet media one
27
5
139
@ZHossana3
ራስ መኮንን
10 days
ረዳቱ 1 ሰው የሞላ 1 ሰሞ የሞላ ሲል ገባሁ .ከዛ ገብቼም 1 ሰው የሞላ እያለ ይጠራል .ምኑ ንፍጣም ነው እኔ አንድ አልሞላም?.😫.
4
0
33
@ZHossana3
ራስ መኮንን
11 days
!
Tweet media one
3
10
131
@ZHossana3
ራስ መኮንን
12 days
ትውልዱ 😂😂🙆
Tweet media one
2
1
83
@ZHossana3
ራስ መኮንን
12 days
በአሳ ዘይት ያደጋቹ ሰዎች የት ናቹ? ሀገሪቱዋን ተረከቡዋት እንጂ?🙂.
14
1
153
@ZHossana3
ራስ መኮንን
12 days
🚶🚶🚶.
1
0
1
@ZHossana3
ራስ መኮንን
13 days
ማስቀደስ የጀመረ ጓደኛ አለኝ ሁሌም ከቅዳሴ በዋላ ይደውልልኝና ሀሎ ስል. "በእውኑ ጨለማ ከብርሀንጋ ምን ህብረት አለው?" .🙄 እንዴ ዝግት😭.
3
1
84
@ZHossana3
ራስ መኮንን
14 days
ነሀሴ 7. ፅንሰታ ለማርያም ድንግል. ግንቦት 1 ልደቷን የምናከብርላት እመቤታችን በዚህች ቀን ተጸነሰች፡. ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም ፤. በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ።.(አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም)
Tweet media one
1
17
185
@ZHossana3
ራስ መኮንን
14 days
ክርስቲያኖ የ10 አመት ሚስቱን ታገቢኛለሽ ወይ? ብሎ ጠይቆዋታል:- እሱም ተስማምታለች. እኛ ደሞ አላገባህም ትለዋለች ብለን ሰግተን ነበር😌
Tweet media one
7
1
56
@ZHossana3
ራስ መኮንን
14 days
ክረምት ነው አስቤዛቹን ከጉሊት ግዙ. አቅም ያላቹ ደሞ 👇. ስትገዙ አትከራከሩቸው. ቲፕ አርጉአቸው. ተመረቁ
Tweet media one
6
49
489