እውነት እውነቷን Profile Banner
እውነት እውነቷን Profile
እውነት እውነቷን

@TMA1961

Followers
20,816
Following
30
Media
2,132
Statuses
2,828

እውነትን ለሚናገራትና ለሚቀበላት የዘላለም ሕይወት ናትና። ለማይናገራትና ለማይቀበላት ደግሞ የዘላለም ሞት ናትና::

Joined December 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
Explore trending content on Musk Viewer
Pinned Tweet
@TMA1961
እውነት እውነቷን
1 year
እስክንድር ነጋ ማን ነው ? እስክንድር ነጋ ፈንታ በ1960 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ የአሜሪካው ሩትጋርት ባልደረባ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቤሩት አስተማሪ ነበሩ። በኋላም በአዲስ አበባ የግል የጤና ተቋም አቋቁመው…
Tweet media one
168
462
1K
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ልብ ሰባሪ ዜና ወንድማችን ክርስቲያን ታደለ ገብርዬ በፈሪዉ እና በሰው በላዉ አገዛዝ ከፉኛ ድብደባ ደርሶበት በጳወሎስ ሆሰፒታል በሞት እና በህይወት መካከል እንደሚገኝ ተሰማ። ይሄንን የአብይ እና የሽመልስ አብዴሳ የሽብር ተግባር ለአለም…
Tweet media one
283
1K
1K
@TMA1961
እውነት እውነቷን
5 months
ፓይለቱ ፋኖ ማስርሻ ሰጤ እና እውቁ ጋዜጠኛና አንጋፋው ፓለቲከኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ ሁለቱም ሙህራን ናቸው ከበቂ በላይ ሃብትም ቤተሰብም ነበራቸው በፈለጉበት ቦታ በቅንጦት መኖር ይችላሉ ለአማራ ነፃነት መስዋት እየከፈሉ ያሉ ጀግኖች ።…
Tweet media one
72
369
1K
@TMA1961
እውነት እውነቷን
10 months
የአሚኮ ጋዜጠኛ ሀብታሙ ሙሃባ በትናንተናው እለት የአማራ ቴሌቪዥን ዜና ላይ "አሸባሪው ፋኖ" የሚል ዜና እንዲያነብ ቀርቦለት ዜናውን ለማንበብ ከተቀመጠበት መድረክ ማይክራፎኑን ወርውሮ በመጣል ጥሎ ወጥቷል!!!
Tweet media one
84
312
1K
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ወያኔ 17 ዓመት፣ ኦነግ 60 ዓመት የፈጀባቸውን አማራው በአንድ ሳምንት! በአንድ ሳምንት ከአንድ በስተቀር ሁሉንም እስርቤት ሰብሮ ፋኖና ልዩ ሃይሎችን አስለቅቆ፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ወራሪና እልፍ መሳሪያ ማርኮ ፣ ብዙዎችን ወደማይመለሱበት ሸኝቶ፣…
Tweet media one
119
450
951
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
በጀግናው ሱለይማን አብደላ መታፈን ከመደናገጥ ይልቅ ልጁ ወደ ሀገር ቤት ተላልፎ እንዳይሰጥ ለአለማቀፍ ሰብአውይ መብት ድርጅቶች በምንችለሁ ሁሉ እናማሳወቅ ንፁህ ሰው እንደሆነ ወንጀሉ መንግስትን መቃወሙ መሆኑን የሁሉም ማሳወቅ እና በተለያዩ…
Tweet media one
71
598
927
@TMA1961
እውነት እውነቷን
5 months
"ይኸ ሁሉ መስፋትነት የሚከፈለው ከአማራም አልፎ ለኢትዮጵያውያን ነው!! ታልቁ እስክንድር ነጋ
Tweet media one
105
323
932
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 years
የአማራ ፍኖ ግማሽ ሀይሉን ወደ አፋር ለመላክ ፍቃደኛ መሆኑን አስታወቀ። ፋኖ ለአፋር ወንድም ህዝብም አጋርነቱን አሳየ።ኢትዮጽያ በፋኖ ትድናለች
Tweet media one
99
217
888
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
እስክንድር ሙሉ ሰው ነው !! እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን መምራቱ ምቾት ያልሰጣቸው የብአዴን እና የብልፅግና ተከፋይ ቅጥረኞች ማጉረምረም ጀምረዋል። እስክንድር ነጋ ከኢህአዴግ እስከ ብልፅግና ስርዓቱን ፊት ለፊት የታገለ፣ የወገኑ…
Tweet media one
63
371
871
@TMA1961
እውነት እውነቷን
6 months
ሃብትሽ ብቻውን አስጨናቂ ብርጌድ ነው ። በሙያ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን፣ የፋሽስቱን ስርዓት ሴራ ብትንትኑን እያወጣ መግቢያ እና መውጫ አሳጥቶታል። ለህዝብ ድምፅ ለመሆን በቀን ቢያንስ እስከ 15 ሰዓታት እንደሚሰራ እናውቃለሁ። ለትጋታችሁ ሃብትሽ…
Tweet media one
65
350
863
@TMA1961
እው��ት እውነቷን
10 months
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፖለቲካ ተንታኝ እና የአብይ እና የሽመልስ እራስ ምታት ‼ 👉 የኢትዮጵያን የሴራ ፖለቲካ በወርዱና በቁመቱ ልክ አበጥሮ የተረዳ፤ 👉 ከአንድ ባታሊዮን ጦር በላይ ብልፅግናን የፈተነ፤ 👉 የአፍራሾችን ሴራ ቀድሞ…
Tweet media one
92
322
845
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ እና ሞገስ ተሾመ ( @MogesTeshome10 ) ኢትዮ360​ ሚዲያ የአማራ ሚዲያ ነው እያሉ ሲለፈልፋ፣ ሚዲያው የአንድ ወገን ነው እያለ ስሙን ሲያጠፋ፣ እውነትን መጋፈጥ እና ከእውነት ጋር መቆም ሲያቅታቸው ምክንያት በመደርደር የኢትዮ 360…
Tweet media one
93
284
827
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
የማስተርስ ትምህርትህን ጨርሰህ PHD ጀምረህ ትተኸው ፣ የምትነዳትን ውድ መኪና አቁመህ፣ የምትወዳቸውን ልጆችህ ቁጭ አደርገህ፣ የምትወዳትን ሚስትህን አስቀምጠህ፣ የምትወደውን ቢሮህንና የጥብቅና ሙያህን ትተህኸው፣ የምትወደውን የተንደላቀቀ ኑሮ…
Tweet media one
73
229
789
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ልቤን የነካው ያንድ ፋኖ ንግግር እንዲህ ይላል ፦ " እኛ የምንከራተተው የጠፋን ንብረት ኖሮን ሳይሆን የጠፋ አማራ ስላለን ነው"
33
438
758
@TMA1961
እውነት እውነቷን
10 months
"አማራ ነኝ ብዬ ወደ አደባባይ ስወጣ ስለ አማራ ሞት በካሜራ ፊት እያወራሁ ብቻ ለመኖር አይደለም እያንዳንዷን ስቃይ ለመጋራት ለራሴ ቃል ገብቸም ነው። ልጆቼ የኔን ፍቅር ባለማግኜታቸው አዝናለሁ፣ በአማራነታቸው ብቻ እናታቸውን ላጡ ህፃናት ደግሞ…
Tweet media one
59
320
762
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
አብይ አህመድ የፋኖ አዋጊ መሪዎች ካልተያዙ መግለጫ አልሰጥም ብሏል። ከ5000 በላይ የሚቆጠሩትን ያንተን ምርኮኛ ወታደሮች ምን ልታደርጋቸው ነው? በነገራችን ላይ ባህርዳር እስር ቤት የነበረው በፋኖ የተለቀቀው ኋይል ብቻውን ስድስት ክፍለ ጦር…
Tweet media one
56
367
747
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
የአፋር ጀግኖችን ተመልከቱልኝ "የአማራ ወንድሞቻችንን ለመግደል በእኛ በር አታልፉም።" - የኤሊ ዉሃ የአፋር ወጣቶች አዳአር ወረዳ ወደ ወሎ ቤተ አማራ ሊገባ የነበረዉን የአብይ አህመድ የኦነግ ሰራዊት የአማራ ወንድሞቻችንን ለመግደል በእኛ በር…
62
412
746
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
እስክንድር ነጋን ፌስታል አስይዘው እብድ ሲሉት እንዳልነበር 50ሚሊየን አማሮችን አነቃንቆ ብአዴንን ታሪክ አድርጎታል :: እውነትም እስኬው እብድ ነው ለካ ... ድል ለእስክንድር ነጋ ፋኖዎች ይሁን !
Tweet media one
34
295
747
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 years
"የ10ኛ ክፍልን ዉጤት 4ነጥብ አምጥቷል የ12ኛን 520በላይ አምጥቷል። ሀገሩን ለመጠበቅ በዉትድርና በመሳተፍ ሰሞኑን ህይወቱን ለዉድ ሀገሩ ገብሯል!!! ነፍስ ይማር ክብር ለወታደሮች ይሁን"
Tweet media one
89
157
733
@TMA1961
እውነት እውነቷን
1 year
ፍትሕ ለታሪክ ፃሕፊው ፣ ለደራሲው እና ለጋዜጠኛው ለአባቴ ለጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ። justice for Mr Tadoise Tantu ⚖
Tweet media one
38
273
719
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
ሰበር ዜና:- ምንጃር ከወራሪው ፀድታለች! ከሳምንት በፊት በምንጃር ህዝብ ላይ ጦርነት የከፈተው የአብይ ሰራዊት ዛሬም ወደ ምንጃር 15 ኪ ሜ ዘልቆ በመግባት ከቀኑ 7:00 ሰዓትት ጀምሮ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ ሲያደርግ ውሎ ለቁጥር በሚያዳግት ሁኔታ…
Tweet media one
53
304
701
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
የሸዋ ፋኖ የድል ዜና…! የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የትውልድ ቀዬ ጥቁር ክላሽ እና ተተኳሹንም በብዛት ገብታል። የቀረውም ከወጣበት ተራራ ወርዷል። ሙትና ቅስለኛውም ሲጋዝ ውሏል። አዲስ ተመራቂ ኮማንዶ በሙሉ ሙትና ቁስለኛ ብቻ እንጂ የተረፈ…
Tweet media one
56
300
691
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
በአማራ ዛሬ ለመጣው ከፋተኛ ለውጥ እስክንድር ነጋ በግንባር ቀደምትነት የአበሳውን ድርሻ ከተጫወቱት ታጋዮች አንዱ መሆኑን መላው አለም የሚያውቀው ሃቅ ነው። እስክንድር ነጋ ለእኛ ለአዲስ አበባ ልጆች አልፎ ለአማራ ልጆችም ጠበቃ ሆኖ የኖረ ሰው…
Tweet media one
71
248
696
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ጨዋታውን ቀይራታል!!!
Tweet media one
63
232
691
@TMA1961
እውነት እውነቷን
11 months
ታግተን ተለቀቅን!!! አርባ ምንጭ ከተማ ነኝ። የጉዞዬ ዓላማ ሸገር ከተማ ከሚባለው የምድር ሲዖል ብልፅግና በማንነታቸው ምክንያት በአውቶብስ አሽጎ ወደ "ሀገራቸው" ያባረራቸውን ከ10 ሺህ በላይ ጋሞዎችን ሁኔታ ለማዬትና ጉዳዬ የሚል አካል ካለ ለህዝብ…
Tweet media one
55
332
684
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ዋሽንግተን ፖስት በዘገባው የሽምቅ ተዋጊው ፋኖ በ1 ሳምንት ብቻ የመንግስት መዋቅርን ያፈራረሰበትን ፍጥነት በመደነቅ ስሜት የፃፈ ሲሆን ከተሞችን መልቀቅ እና መልሶ ለማጥቃት መዘጋጀት ደሞ የሽምቅ ተዋጊ ባህሪው እንደሆነ አትቷል :: እና የአብይ…
Tweet media one
61
369
671
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
ሰበር ዜና ቁጥራቸው 45 የሚሆኑ በፋኖ ስም ብልጽግና አደራጅቷቸው ህዝቡን እየዘረፉ ለምሬት ሲዳርጉ ህዝቡም በፋኖ ላይ ያለውን ጥሩ ስም ለማስጠፋት አሰማርቷቸው የነበሩ ሆድ አደር ባንዳዎች ጀግናው የጎጃም አቸፈር ፋኖ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል…
Tweet media one
72
291
674
@TMA1961
እውነት እውነቷን
10 months
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በአዲስ አፍሪካዊ መንፈስ ተነስተን አዲስ ራዕይ ሰንቀን የአፍሪካን ሀይል፣ እድል እና እምቅ አቅም ለእድገት እናውል እያለ ነው። ይህን በፃፈበት ቲዊተር የለቀቀው ፎቶ በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ያሸበረቀ ነው። እኛ…
Tweet media one
46
205
644
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
በአማራነታችን የምንኮራበት ግዜ እየመጣ ነው ::
Tweet media one
29
259
627
@TMA1961
እውነት እውነቷን
11 months
የቦረና ኦሮሞው ጎዳና ያዕቆብ እንቅጯን ተናገረ አማራ ሳይደራጅ ሲቀር "ለምን አይደራጅም...?! ለምን አመራር አይፈጥርም?! ለምን ቁጭ ብሎ ይጨፈጨፋል...?! ሲሉ የኖሩ አዛኝ ቅቤ አንጓቾች አማራው "ተደራጀሁ፣አመራር ፈጠርኩ፣"ሲል ደግሞ "እንዴት…
Tweet media one
31
206
623
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
እኔም ፋኖ ነኝ ዘመቻ ተጀምሯል! እኔም ፋኖ ነኝ የሚለው የማህበራዊ ዘመቻ ሁሉም በያለበት በመሆን በግል ፣በቡድን በመሆን "እኔም ፋኖ ነኝ " የሚል በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገፆች ማለትም ፦በፌስቡክ ፣በቲክ ቶክ ፣ቲዊተር ፣በቴሌግራም ወዘተ አጫጫር…
Tweet media one
48
394
611
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
ፋኖ እየመጣ ነው !!
Tweet media one
75
222
611
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ሰበር የድል ዜና! ዛሬ በአዊ ዞንና በምዕራብ ጎጃም ዞን በመሀል ቆርጦ ለመግባት የሞከረው የብልጽግና ወታደር ፋኖዎች አሉ ብሎ ያሰበበትን አካባቢ በከባድ መሳሪያ ሲደበድብ በአካባቢው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን አብሮ መደብደቡንና…
Tweet media one
87
299
613
@TMA1961
እውነት እውነቷን
5 months
ሪፐብካን ጋርድ ተማረኩ በባህርዳረ ዙሪያ ሰባታሚት ወንዳጣ ጭስ አባይ በነበረው ውጊያ በቁጥር 32 የሪፕብሊኩ ዘብ የመጨረሻ ስጡን ወታደር የተባለለት አንዱ ወታደር ብቻውን አንድ ሻለቃ ጦር ይገጥማል የተባለለት በፋኖ ፊት ምንም እና ከአማራ ሚንሻ…
Tweet media one
76
205
615
@TMA1961
እውነት እውነቷን
4 months
ትግልን ታጋይ ያውቀዋል ፤ውጤቱን ህዝብ ይከታተለዋል፤ ስነምግባርን ህዝብ ያወድሰዋል ፤አንደበትን የኢትዮጵያ ህዝብ ይመሰክረዋል ታ��ያ ዘሜ ምን ይጎለዋል? ብዙ ነገር እያወቁ ግን ለአማራ ጥላቻ ስላላቸው አርበኛ ዘመነ ካሴ የተናገረውን አጣመው…
Tweet media one
65
219
614
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
"የሰንበት ውሎ" ዛሬ እኔ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ጄነራል ተፈራ ማሞ እና ባለቤቱ መነን ኃይሌ ከጠዋቱ 3 ሰዓት በዝነኛው ማጎሪያ ቃሊቲ ወህኒ ደርሰናል። የጉዞ ዓላማችን በዐማራነታቸው በግፍ የታሰሩትን መስከረም አበራ፣ ዳዊት በጋሻው፣ ጎበዜ…
Tweet media one
44
191
610
@TMA1961
እውነት እውነቷን
10 months
"በጠ/ሚ አብይ አሕመድ የሚመራው መንግሥት ሀገረ መንግስቱን ማስተዳደር ስላልቻለ ባስቸኳይ ፓርላማው በአዋጅ ተበትኖ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን ያካተተ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ይደረግ" ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ
Tweet media one
78
206
599
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
አፄ ቴዎድሮስ እየመጣ ነው !!
Tweet media one
52
205
583
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 months
ታሪክ ሰሪዋ ትግስት ጫኔ 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ ትባላለች። ፋኖ አባቷን በቄስ ሽማግሌ አታለው በሴራ የገደሉባት የቀድሞ ልዩ ሀይል አባል ነች። በእሷ መሪነት በተደረገ ኦፕሬሽን 28…
Tweet media one
27
203
594
@TMA1961
እውነት እውነቷን
1 year
መምህርትና ጦማሪት መስከረም አበራ ዛሬ በጄ/ል ተፈራ ማሞ መኖሪያ ቤት
Tweet media one
37
141
590
@TMA1961
እውነት እውነቷን
6 months
"እኔ ሰው ነው የሚናፍቀኝ፣ ፍትህማ ቢናፈቅስ ከየት ይገኛል? አሁን አሁን የሚያደርጉኝን ዝም ብዬ ማየት ጀምሬያለሁ።" ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ
Tweet media one
30
269
588
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ሰበር ዜና በአሁኑ ሰአት በአውስትራሊያ ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ነው በአማራ ህዝብ የታወጀውን ጦርነት ተከትሎ በአውስትራሊያ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ነው ! በሰልፏ እየተሰሙ ካሉ መፈክሮች ውስጥ የአውስትራሊያ መንግስት…
Tweet media one
20
338
572
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
ወልቃይት ሸቀጥ አይደለችም በዶላር አንቀይራትም!! "ወልቃይትን ለትግራይ አስረክባችሁ ከወጣችሁ የምታገኙት ዳጎስ ያለ ዶላር ይኖራል።አሻፈረን እምቢኝ ካላችሁ እና ወደ አማራ ክልል ነው የምንዋሰነው ካላችሁ ዶላሩን ታጡታላችሁ" ። እያሉ ወልቃይትን…
Tweet media one
27
276
566
@TMA1961
እውነት እውነቷን
4 months
ሰበር መረጃ - ከባህር ዳር በጎጃም ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ስር ሁለት ሻምበሎች ታሪካዊ ስያሜን ይዘው መመስረታቸው ታውቋል። 1. አንሻ ሰይድ ሻምበል - በጀግናዋ እህታችን ፋኖ ህይወት ጌራ የሚመራው ይሆናል። ይህ ሻምበል ስያሜውን በወለጋ ክልል…
Tweet media one
36
259
578
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
ሰበር መረጃ በመጀመሪያ ዙር የፋኖ ማጥቃት ከሰሜን ሽዋ ወረዳዎች ዉስጥ የብአዴን ብልፅግና መዋቅር ሳይፈርስ የቀረዉ ብቸኛዉ ወረዳ ምንጃር ነበር።ዛሬ የምንጃር ወረዳ ለመጀመሪያ ጊዜ በፋኖ ቁጥጥር ስር ዉሏል። የ32 አመት የብአዴን ገተት…
Tweet media one
23
240
565
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 years
በወለጋ ከተጨፈጨፉት አማራዎች የሚበልጥ አጀንዳ የለም ብለህ ድምፅ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይክፈልህ። እናመሰግናለን ዶ/ር.
Tweet media one
22
122
561
@TMA1961
እውነት እውነቷን
1 year
ጣይቱ በሰላም ቤቷ ገብታለች!!
Tweet media one
52
92
557
@TMA1961
እውነት እውነቷን
4 months
"የአማራን ህዝብ ነፃነት ሳናወጣ ከዚህ ጨለማ አንወጣም" ድል ለመላው የአማራ ፋኖ
Tweet media one
57
151
556
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ሰበር ዜና!!! በአዲስ ዘመን ተከቦ የነበረው የኦሮሙማው ጦር ዕጁን ለፋኖ ሰቷል። ደብረዘቢጥ የሰፈረው የጁላ የኦነጉ ሰራዊት በእርስ ተኩስ በመክፈት ተገዳድሏል፡፡ እሰይ! ወረታ ሰፍሮ ዝርፊያና ባለሀብቶችን ሲያስገድድ የነበረው የጁላ ጦር…
Tweet media one
106
258
551
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ለአማራ ህዝብ እየከፈላችሁት ያለውን ዋጋ ታሪክ የማይረሰው ነው። ወገን አለን
Tweet media one
31
188
543
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
አረዱት አሉኝ…! "…መከላከያና ፋኖ ተዋጉ። ጦርነትም ቢሆን ሕግ አለው። በጦርነት ምርኮኛ አይገደልም። ቁስለኛም እየገደልም። ጦርነት ላይ መቁሰልም፣ መሞትም፣ መግደልም፣ መማረክም ተፈጥርአዊ ነው። "…ጦርነት ነውና ወንድ ለወንድ ገጥመው…
Tweet media one
157
356
541
@TMA1961
እውነት እውነቷን
5 months
"በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለጠላት ተሰልፋችሁ እየተዋጋችሁ ያላችሁ የጠላት ኃይሎች እስከ ታህሣሥ 30 ድረስ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የፋኖ ሃይል መጥታችሁ እጃችሁን እንድትሰጡ ጥሪ እናስተላልፋለን!!" አርበኛ ዘመነ ካሴ!!
Tweet media one
45
219
550
@TMA1961
እውነት እውነቷን
6 months
የፊልድ ማርሻል ፋንታሁን ሙሃባ ያልተሰሙ ጀብዶች!!
Tweet media one
22
208
546
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
አሁን ትግል ምን እንደሚያስፈልገው ገብቶኛል ሳልፈልግ በግድ እያስለቀሰኝ ተምሬአለሁ። እንደድሮው እምባ አላፈስም። አሁን ጠንክሬአለሁ ከዚህ በኃላ ተስፋመቁረጥ የሚባል ነገር የለኝም፤ህፃን በነበርኩበት ዘመን እንዳትታሰር በማሰብ እባክህ ተወው…
Tweet media one
26
273
543
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
Queen of Fano Meskerem Abera !
Tweet media one
12
179
538
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
አማራ ድሮን መግዛት ባይችል ድሮን መፍጠር የሚያስችል ጭንቅላት ባለቤት ነው !!
Tweet media one
29
211
535
@TMA1961
እውነት እውነቷን
10 months
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ዛሬ በችሎት ከተናገረው /ሶስተኛ ክፍል/ "እኛ እና እኛ" ፍትህ መጀመሪያ ስያዝ እኔን የያዙኝ ሰዎች ምንም አታመጣም አሉኝ እንዴት? ፖሊስ እኛ ነን! ፍርድ ቤት እኛ ነን! ዐቃቢህ ህግ እኛ ነን በማለት ምንም እንደማላመጣ…
Tweet media one
41
284
534
@TMA1961
እውነት እውነቷን
3 months
ስራ ላይ ናቸው !!!
Tweet media one
67
167
539
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ሰበር ዜና !! በአለፋ እና በጣቁሳ ወረዳ የሚገኙ የልዩ ሀይል እና የሚኒሻ አባላት ከፋኖ ጋር ተቀላቀሉ ። በደረሰኝ መረጃ መሰረት አንድ ግንባር ላይ የተዋደቅን ወንድማማቾች የጋራ የሆነዉን ጠላታችንን (የኦሮሞ ብልፅግና ፖርቲ )በጋራ እንመክታለን…
Tweet media one
20
241
521
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ሰበር ዜና በነበልባሉ ፋኖ የአማራ ከተሞች ከአማራ ብልጽግና ነጻ የወጡ። ጎንደር ደብረማርቆስ ደብረታቦር ላሊበላ ቆቦ ጋሸና ቢቸና ደብረወርቅ ሞጣ መርጦ ለማርያም መራዊ ሸዋሮቢት ወልዲያ Loading.. ደሴ Loading... ደብረብርሐን Loading... ባህርዳር…
Tweet media one
71
179
527
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
ፋኖ ክብሬ ነው!!
Tweet media one
14
207
524
@TMA1961
እውነት እውነቷን
5 months
አስደማሚ አስደናቂ አስገራሚ ኦፕሬሽን በባህርዳር ዛሬ አመሻሹ ላይ በባህር ዳር ከተማ አስደናቂና እጅግ አስደማሚ ኦፕሬሽን ተደርጓል፡፡ ኦፕሬሽኑ የተካሄደው የአገዛዙ ሠራዊት ሰሜን ምዕራብ እዝ የሚገኝበት መኮድ እና የአማራ መገናኛ ኮርፖሬሽን…
Tweet media one
60
186
531
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 years
ጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ ልደቱን ዛሬ ጫካ ውስጥ በዚህ መልኩ ሲያከብር የኖረው ለአማራ ሲል ነው።
Tweet media one
Tweet media two
130
108
514
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 months
እስኪ ዛሬ ስለ የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል መሪና የዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ሻለቃ ዝናቡ ልገረው ትንሽ ልፃፍላችሁ ጀግንነቱ ያስደነግጣል ህልም እንጅ እውን አይመስልም ሻለቃ ዝናቡ ልገረው ደጋ ዳሞት ልጅ ሲሆን መጀመሪያ ውጊያ ሲቀሰቀስ በደጋ ዳሞት…
Tweet media one
45
169
524
@TMA1961
እውነት እውነቷን
21 days
ጀግናችን አንዱ የትግላችን ከዋክብት ነህ። ጀግናው ፋኖ ናሁሰናይ ዘላለም እንዘክርሀለን። ነገ ዛሬ በተሰዋህበት ቦታ ላይ ሀውልት አቁመን ለዘላለም እንዘክርሀለን። ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
Tweet media one
32
168
530
@TMA1961
እውነት እውነቷን
6 months
ፋኖ የስልጣኔና የሰውነት ውሃ ልክ ነው! ገና ጠላቶቹ ሁሉ ይመሰክሩለታል ይዘፍኑለታል እኔም ፋኖ ነኝ ይሉታል
23
291
516
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
ሆደባሻዋ እንቁ ጋዜጠኛ ደፋር እና ለእውነት የቆመች ላመነችበት ነገር ግንባሯን ለጥይት የምትሰጥ የEthio 360 media የጀርባ አጥንት የሆነችሁ እየሩሳሌም​ ተክለፃዲቅ (Jerry) የጋዜጠኝነት ተምሳሌት ከተገፋው የኢትዮጲያ ህዝብ ጎን ሁለሽ መረጃዎችን…
Tweet media one
38
141
520
@TMA1961
እውነት እውነቷን
4 months
ታላቁ እስክንድር ነጋ እና ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ስራ ላይ ናቸው !
Tweet media one
44
156
519
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
የታላቁ እስክንድር ነጋ እና የሰርካለም ፋሲል ልጅ ናፍቆት እስክንድር የተወለደው በእስር ቤት ነበር። ታሪክ ራሱን ደግሞ ይኸው ዛሬም ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በእስር ቤት መገላገሏ ተሰምቷል። የሷ በሰላም መገላገል መልካም ነገር ሆኖ በኛ ላይ…
Tweet media one
33
190
515
@TMA1961
እውነት እውነቷን
4 months
ሻለቃ ምሬ ወዳጆ የአማራ ፋኖ አንድነት ምክርቤት ምክትል አዛዥ እና የምስራቅ አማራ ፋኖ ዋና አዛሽ ዋርካዉ ምሬ ወዳጆ የተላለፈ መልክት 1 ለሽምግልና ወደ እኛ እሚደዉል ወይም እሚመጣ የ ሃይማኖት አባትም ሆነ የ ሃገር ሽማግሌ ወይም ማንኛዉም…
Tweet media one
55
208
513
@TMA1961
እውነት እውነቷን
6 months
ኢንጅነር ይልቃል በጣም አክብሮት አለኝ ትናንትም ከዝግጅቱ በኋላ አውርቸህ ነበር ትልቅ ሰው ነህ ድሮም አከብርሀለው አሁንም የበለጠ ከበሬታዬ እንዳለ ነው በትላንትናው የዋሽንግተን ዲሲ ስብሰባ ላይ ንግግር ሲያደርግ ምን አለ መሰላችሁ…
Tweet media one
37
184
513
@TMA1961
እውነት እውነቷን
1 year
ስለ ተገፋው የአማራ ህዝብ ሲሉ በዱር በገደሉ ለሚንከራተቱ ፋኖዎች ክብር እንስጣቸው።
Tweet media one
36
133
510
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
እስክንድር ነጋ በጣም ይችላል (inbox የተላከ) ጥምረት ተመሰረተ እኔን ጨምሮ ስለ እስክንድር ነጋ ምንም ለማለት የሚችል ማንም ሰው የለም። ከአገር አሜሪ�� ከተቀማጠለ ኑሮው መጥቶ ትህነግን ሲታገል የኖረ ጀግና ነው። የአነዚሁ ባለጊዜዎች የፖለቲካ…
Tweet media one
37
195
507
@TMA1961
እውነት እውነቷን
4 months
ሰበር መረጃወች!! 1. አሁን ከግማሽ ሰአት በፊት በጎጃም ዕዝ የሞጣ ፋኖ መብረቁ ብርጌድ ደፈጣ አካሂዶ የምስራቅ ጎጃም ዞን 7 ከፍተኛ አመራሮችን በቁጥጥር ስር አውለዋል። 2. በጎጃም ዕዝ የክፍለ ጦር 4 አዛዥ 50 አለቃ ታደሰ የተመራው ፋኖ አማኑኤል ላይ…
Tweet media one
35
149
510
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
" የአማራ ህዝባዊ ኃይል በተቆጣጠራቸዉ ከተሞች የራስ ያልሆነን ንብረት ሰባራ መርፌ እንኳን ቢሆን መንካት አጥብቆ የተከለከለ ነዉ" ታላቁ እስክንድር ነጋ!!
Tweet media one
34
171
507
@TMA1961
እውነት እውነቷን
1 month
አባትነት በጎንደር ምድር "የልጀን አስከሬን ትቸ ከምወጣ እኔ ልሰዋ!" የጎንደር ክፍለ ሃገሩ አርበኛ ኮማንደር አረጋ አለባቸው! ሞቷል የተባለውን ልጁን ከነ ህይወቱ ከጠላት መንጋጋ መንጭቆ አውጥቶታል በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እሸቴ ሞገስ የተባለ አርበኛ…
Tweet media one
39
170
518
@TMA1961
እውነት እውነቷን
4 months
መልካም ዕለት ሰንበት!!
Tweet media one
18
118
513
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
እንኳን በሰላም ገባህ! ታቅዶበት ይሁን በአጋጣሚ ባላውቅም ከብልፅግና ነፃ ቀጠና መሬት ከወር በላይ እንደቆየህ አውቂያለሁ። መሬት ላይ ስላለው ሁኔታ፣ ስለ ፋኖ ትግል እና የህዝቡ ድጋፍ እዚህ ውጭ ላለው ማህበረሰብ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ በዝርዝር…
Tweet media one
53
180
500
@TMA1961
እውነት እውነቷን
5 months
ባህር ዳር ዙሪያ መደበኛ የፊት ለፊት ውጊያ ከተጀመረ ሳምንት አስቆጥሯል ። ትናንት ብቻ ሁለት ኦራል ሙሉ አስክሬን ከቀጠናው ወጥቷል ። ለኘሮፓጋንዳ አይደለም የምነግራችሁ እግረኛው ለጉድ እየተረፈረፈ ነው ። ሆኖም ፋኖው የፋይናንስ ድጋፍ…
Tweet media one
110
161
505
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
አባትና ልጅ ሲሔዱ በተራ አሰግድ ከፊት ነው መከታው ከኋላ
Tweet media one
11
192
505
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
በሸዋ ሰማይ ስር ንጉስ ተወለደ ጥቁር ኮራ ብሎ ነጭ ተዋረደ!! መልካም ልደት ለንጉስ ምኒልክ
Tweet media one
13
215
500
@TMA1961
እውነት እውነቷን
7 months
“ወይ ተባብረን ታሪክ እንሰራለን ወይ ተለያይተን እንሰባበራለን” ፋኖ እስክንድር ነጋ ትግሉን በምንችለው እናግዝ
Tweet media one
20
189
504
@TMA1961
እውነት እውነቷን
5 months
የእውነት እና የአገር ምሳለዩ እህቴ መስከረም አበራ ሁሌም አስታውስሻለሁ ፍትህ ለመስኪ እያልኩኝ መጠየየቄን አላቆመም!!!
Tweet media one
16
199
506
@TMA1961
እውነት እውነቷን
10 months
በጭራሽ አልፀፀትም! ከአማራ ህዝብ ጎን በመቆሜ በጭራሽ ፀፀት አይሰማኝም፣ ከአማራ ህዝብ ጎን መቆም አድርባይነት አይደለም ለእውነት መቆም እንጂ! ልጆቼ ከዚህ በላይ መከራ ቢደርስብኝ ስለ እውነት እንጂ ስለ አማራ አይደለም። ይልቅስ እውነትን ችላ…
Tweet media one
40
197
503
@TMA1961
እውነት እውነቷን
3 months
#መራዊ😭💔😥😥
Tweet media one
20
209
502
@TMA1961
እውነት እውነቷን
10 months
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቋል። እስካሁን በጎፈንድሚ በዚል በካሽ አፕ እና በባንክ ኦፋ አሜሪካ አካውንት አና በሌለዎት መንገድ በአጠቃላይ ከ362,000$ ዶላር በላይ ተሰብስባል። ድጋፍ ማሰባሰቡ…
Tweet media one
42
171
492
@TMA1961
እውነት እውነቷን
3 months
እስክንድር የት ነው ያለው ብለህ ስትጠይቅ? እስክንድር ነጋ መሬት ላይ ከብርሃኑ ጁላ ወራሪ ሰራዊት ጋ በሚደረገው ትንቅንቅ ላይ የበኩሉን አስተዋፅኦ እያደረገ እና በአራቱም የአማራ ግዛቶች የፋኖ ትግል ወደ አንድ ለማምጣት በጎጃም በወሎ በሸዋ እና…
Tweet media one
38
151
492
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 months
ለሚጠሉህም ለሚወዱህም እንኳን ተወለድክባቸዉ የኔ ጀግና!!
Tweet media one
41
118
495
@TMA1961
እውነት እውነቷን
11 months
የህዝብ ልጅ ጋዜጠኛ እየሩሳሌም ልጇን በከፍተኛ ማዕረግ አስመርቃለች ! Congratulations
Tweet media one
35
75
483
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ህልውናውን ለማስከበር ነፍጥ አንስቶ የሚዋጋው ፋኖ ተራ ሰውና ጀግና ተዋጊ ብቻ ለሚመስላቹህ ደናቁርት ሁሉ፡ለአብነት ያህል እ ንዲህም ያሉ ፋኖዎች እንዳሉ ታውቁ ዘንድ እንሆ ብለናል። ዶ/ር ሙሉጌታ ድጋፌ ይባላል።የሳይንቱ አንበሳ ፋኖ መሪ፣በሙያው…
Tweet media one
26
212
481
@TMA1961
እውነት እውነቷን
8 months
ሰበር ዜና ወረታ ከተማ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ነች ወረታ ያለ የብልፅግና ካድሬ በመከላከያ መኪና እግሬን አውጭኝ ብሎ ባህርዳር እንደፈረጠጠ ከስፋራው መረጃ ደርሶኛል። ከተወሰነ ሰዓት በኋላ ተደጋጋሚ ስልክ ብሞክርም ስልክ አገልግሎት…
Tweet media one
60
195
479
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ዋሽግተን ዲሲ አሁን! የአማራዎች ጭፍጨፋ ይቁም! የሀገሬ ልጆች እናመሰግናለን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
271
482
@TMA1961
እውነት እውነቷን
3 months
"ፍትህ ሳይረጋገጥ፣ ገዳዮች ሣይቀጡ የምንደራደር እኛ ማን ነን?? ገዳይ በሚፏልልባት አማራ በሚገደልባት ሀገር ድርድር ብሎ ከረባቱን የሚያስተካክል እና እጁን በሳሙና የሚፈገፍግ ወመኔ ካለ ከወራሪው እና ከባንዳው አዴፓ በላይ የአማራ ጠላቱ እሱ…
Tweet media one
40
190
482
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 years
ኦባንግ ሜቶ ጥምቀት በጎንደር
Tweet media one
7
72
482
@TMA1961
እውነት እውነቷን
6 months
" በሁሉም አቅጣጫ መዋቅር ተዘርግቷል የፖለቲካ ተወካይ ተደራጅቶ አልቋል እኛ እስከአሁን ገና ወደ ጦርነት አልገባንም ከቀበሌ ተነስቶ እስከ ቤተመንግስት የሚደርስ መስመር ተዘርግቷል ሁሉም አማራ በሚመለከተው ሁሉ መረባረብ አለበት" ሻለቃ ዝናቡ…
Tweet media one
22
203
484
@TMA1961
እውነት እውነቷን
1 month
አገሬ እስቴ ዛሬ ትልቅ ሃዘን ውስጥ እንደሆነች ሰምቻለሁ:: ፍታውራሪው የጦሩ መሃንዲስ በደቡባዊ ጎንደር ክፍለ ሃገር ግንባር ማንም ሊያምነው በማይችልበት ሆኔታ በሳምንታት አወደ ውጊያ ከ27 ዓመታት በላይ የተተበተበውን የብአዴን መዋቅር የበጣጠሰው…
Tweet media one
Tweet media two
44
174
490
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ሰበር..! ነውር የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸው ገዥዎቹ የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው መኖሪያ ቤት ከበውታል።የአማራ እጣ ፈንታ መጨረሻው በአገዛዙ መታሰር ብቻ ሁናል
Tweet media one
93
260
477
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
ሰበር ዜና !! ደብረማርቆስ ላይ በነበረው በፋኖዎች እና በብርሃኑ ጁላ የሚማራው መከላከያ እልህ አስጨራሽ ጦርነት ከ160 በላይ ምርኮኛ 2 ኦራል በፋኖ እጅ ደብረማርቆስ ላይ ገቢ ተደርጓል! በውጊያው የደንበጫ እና የአማኑኤል ፋኖዎች ተሳትፈዋል።…
73
209
469
@TMA1961
እውነት እውነቷን
9 months
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ መልዕክት! "የዐቢይ አሕመድ አስተዳደር በአማራ ሕዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን ወረራና የንፁኃን ግድያ በአስቸኳይ እንዲያቆም እያሳስባለሁ፤ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የዲፕሎማቲክ…
Tweet media one
56
219
475
@TMA1961
እውነት እውነቷን
2 years
እውነቱ ይኸ ነው 👇👇
Tweet media one
65
88
471