Suleiman Dedefo
@SuleimanDedefo
Followers
205K
Following
391
Media
228
Statuses
2K
All around Egypt, nations are burning. To the west .... Libya’s endless war. To the south .... Sudan’s collapse. To the east .... Gaza’s destruction. #Egypt #Eritrea #Ethiopia #HornofAfrica
8
28
80
ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዳይኖራት የሚያልሙ ኃይሎች የተፈጠሩት ዛሬ አይደ���ም። የዛሬዎቹ ኢትዮጵያ የባሕር መውጫ እንዳይኖራት የሚፈልጉ ሀገራት ራሳቸው የተፈጠሩት ኢትዮጵያን ባሕር አልባ ለማድረግ ነው። ግን ግን የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት
32
52
188
ኢትዮጵያ ለሺህ ዘመናት የባሕር በር ባለቤት መሆንዋን መላው ዓለም የሚያውቀው እውነት ነው። በዙሪያዋ ያሉ ሀገሮች በሀገርነት ሳይታወቁና በምድራቸውም የሰው ልጅ መኖር ሳይጀምር ኢትዮጵያ ባሕርና የባሕር ኃይል እንደነበራት ታሪክ ሕያው ምስክር ነው
36
93
231
Regarding the Red Sea We believe that the Red Sea issue is a legal, historical, geographical, and economic matter that must be approached calmly and thoughtfully. When we ask who decided to deprive Ethiopia of access to the Red Sea, it is clear that institutions were not
297
298
936
Do you remember when you joined X? Yes, I do! #MyXAnniversary I used it as a platform to serve justice and truth. I used it to defend the national interest of my country in many aspects. 12 years with X.
11
6
57
በታላቁ አባታችን በሐጂ ሙፍቲ ዜና ዕረፍት በጣም ደንግጫለሁ፣ የአላህን ትዕዛዝ በማክበር የሰውን ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ ሲወዱና ሲያከብሩ፣ ፈጣሪያቸውን በታማኝነት ሲያገለግሉ ኖረው ወደ አላህ ተመልሰዋል። እናሊላሂ ወእና ራጂኡና። አላህ
4
20
135
የሕወሓት የመጨረሻው መጨረሻ ሰዓት-ይህ በሕዝብ ደም ሲነግድ የኖረ ባንዳ ድርጅት ውሸቱም አልቆበት፣ የትግራይ ሕዝብም ትዕግሥትና ተስፋው ተሟጦ ወያኔ ቀኑ ጨልሞባታል። የጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ሁሉ ተላላኪ የሆነው ሕወሐት ተንጠልጥሎበት የቆየው
37
79
270
In Calub, Somali Region, we inaugurate the first phase of the Ogaden Liquified Natural Gas Project, with an annual production capacity of 111 million liters. At the same time, we launch the second phase, which will add a capacity of 1.33 billion liters per year. Beyond liquified
290
614
2K
I am extremely grateful to His Excellency President Ismail Omar Guelleh, President of the Republic of Djibouti, for unveiling the inauguration of the Grand Ethiopian Renaissance Dam. Under His leadership, the Government of Djibouti has bought the GERD bond for $1,000,000.00 (One
13
54
349
Objection to Ethiopia’s efforts to build dams on its rivers is nothing, but a wicked ambition to keep us in such a life and emerge as regional power. So the outcry against the construction of GERD has nothing to do with water scarcity, but merely political.
Apologies to those who politicize progress or cling to colonial treaties, missing the essence of true development. Today, we celebrate a brighter future! Mothers across the continent will soon light their homes without carrying wood. #Ethiopia #GERD⚡️🌍 #AfricaRising
10
32
135
ተቀማጭነቱ ካይሮ የሆነው የአረብ ሊግ የተሰኘ ቀጣናዊ ተቋም በቅርቡ ተሰብስቦ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት ተጠናቆ ለምረቃ መድረሱ ያስደነገጠው በሚመስል ቃና የውሃውን አጠቃቀም በሚመለከት አስገዳጅ ስምምነት ላይ ሳይደረስ በውሃው
34
90
313
Is the “Arab League really a League of Arab Nations, or the League for execution of Egypt’s anti-Ethiopian policy”?? Why doesn’t it discuss the issues of its member nations which are on the process of failing or have already failed and whose peoples are suffering from insecurity,
86
183
606
በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት ደበበ እሸቱ በማረፉ ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል። ደበበ እሸቱ ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ቴአትርና ፊልም ዕድገት ፋና ወጊ ከሆኑት ልሂቃን አንዱ ነው። ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ
201
248
1K