
HOHE Literary Awards
@HoheAwards
Followers
2K
Following
4K
Media
1K
Statuses
6K
HOHE #Ethiopia|n #Literary Award is an annual award presented for an author of a distinguished #book published in #Ethiopia. Retweet is not endorsement.
Ethiopia
Joined December 2016
ይህንን መፅሀፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 150 ብር ገዝቼ በማንብ ባገኘሁት እውቀት በ15 ቀን ውስጥ በሰራሁት ሥራ 70 ሺህ ብር ተከፍሎኛል። አከበረኝ ! እነሆ ከ 22 አመታት በኋላ እኔም በተራዬ አከበርኩት። እጅግ በሚያምረው እና በግዙፋ አብረሆት
0
12
44
በደራሲና ጋዜጠኛ የምወድሽ በቀለ ህልፈት፡ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን! ለቤተሰቦቿ፣ ለሙያ ባልደረቦቿና ለወዳጆቿ መጽናናትን እንመኛለን።
0
1
20
@HoheAwards ጃፋር ብቻውን የመጽሃፍት ሽያጭ ስራወችን ተሸክሞ የሚጓዝ ልጅ፥፥ጽናቱን አደንቃለሁ፥፥ይህ አይነት ስራ ባለሃብቶቻችን እኮ እንደ CSR የሚሰሩት ነው፥፥ደስ ብሎ የሚሰራ ስራ ነው፥፥(ሃብትም ያመጣል ካወቁበት እንደ አማዞኑ ጄፍ)፥፥
0
1
4
Just finished reading this book. Fascinating stories. ብታነቡት ታተርፉበታላችህ ። በ 1960ዎቹ የጻፉት ድንቅ መጽሀፍ ተከታይ ነው።
14
14
152
ጃዕፋር መጻሕፍት፡ ሰፋ ባለ ቦታና መጻሕፍትን ለማየትና ለመግዛት አመቺ የሆነ መጻሕፍት ቤት ማደራጀቱን ተመልክተናል። ይበል ብለናል።
5
16
182
Kudos to #AddisAbaba city administration for erecting the statue of Laureate Tsegaye Gabre-Medhin. I believe the city will continue to do its best to put memorials to other Ethiopian icons such as Taitu Betul, Ras Alula, Abdissa Aga, Zeray and Moges, Aklilu Habtewold, Afework
3
20
64
“ማኅበራዊ ሥራ ፈጠራ” በሚል ርዕስ የታተመው መጽሐፍ ዛሬ አመሻሽ ላይ በቫምዳስ ሲኒማ ይመረቃል።
0
0
3
ነሐሴ 10 | August 16 At Beza International Church በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ከ10 ሰዐት ጀምሮ #ማጽናናትህ #ከልጅነትእስከልጁነት
4
14
106
Don’t let anyone tell you reading is a thing of the past. Yes, knowledge can be consumed in many shapes, but reading uniquely engages deep cognitive processing, strengthens neural connectivity in the brain’s language and reasoning centers&enhances long-term memory retention.
0
2
8
Ethiopian running legend Kenenisa Bekele is celebrating a milestone off the track — his 17-year-old daughter, ElnataKenenisa, has published her first book, Fragments of Emotion. https://t.co/byPY0QqUqw
3
15
204
Literature is the most silent form of connection and sometimes the most powerful. Have a calm evening
10
33
268
ኑ ዘውዲቱ መሸሻ ሕፃናት እና ቤተሰብ በጎ አድራጎት ማኀበር፤ ለታዳጊዎች የሚሆኑ መጻሕፍት እንለግስ! እስከ ነሀሴ 9 ድረስ ቦሌ Lucky Building ላይ 5ተኛ ፎቅ Prana Events ቢሮ መለገስ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ 📞+251 95 2244484 ቦንቱ
0
0
3
የጋሽ ኃይለመለኮት የልብወለድ መጽሐፍ ከ39 ዓመታት በኃላ በድጋሚ ታትሞ፡ ዛሬ ነሐሴ 3 2017 ዓ.ም. በወመዘክር ተመርቋል። በ1978 ዓ.ም. 40 ሺህ ኮፒ፤ በ2017 ዓ.ም. ደግሞ 1000 ኮፒ መታተሙን ስምተናል። አዲሱ ቀደም ባለው መጽሐፍ ሳይቀና አይቀርም😅
1
1
6