@FdreService
FDRE Government Communication Service
1 year
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት ሰላማዊ በሆነ መንገድ፣ በውስጣዊ አሠራር መፈታት እንዳለበት መንግሥት ያምናል። በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ
Tweet media one
Tweet media two
1K
334
868

Replies

@habtamutm
ሀብታሙ
1 year
@FdreService @eslemanabbay ሀገር የምታፈርሱስ እናንተ። ዘረኝነታችሁና ሁሉን ካልተቆጣጠርን ማለታችሁ ልክ ያጣው እናንተ። ደሞስ ትናንት በወንዶቹ ሜዳ አድኑን አልቻልንም ብላችሁ ከጦር ሜዳ የፈረጠጣችሁ አኢትዮዽያን የማትመጥኑ ድኩማኖች
Tweet media one
0
10
34
@FdreService The problem is the government itself. You're playing yourself at this point.
0
0
2
@GenetWo
Menbere Selassie ☦️
1 year
@FdreService ምንም አይነት ንግግር የለም። ህግ ጥሰዋል ሥልጣናቸው ተነስቷል አለቀ። የመንግሥት ሥራ ህግ ማስከበር እንጂ ከወንጀለኛ ጋር ተነጋገሩ ማለት አትችሉም። በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ አትግቡ ።
1
1
2
@WagShumZeRaya
ፅ…aka ኢ-መደበኛው ዐምሓራ ዋግሹም ዘ ራያ
1 year
@FdreService አገር በናንተበእጅ መውደቋ ያሳዝናል። ራሳችሁ በጥብጣችሁ እና አበጣብጣችሁ የት እንደምትደርሱ እናያለን።
0
0
42
@bisrat_girma
Bisrat Girma
1 year
@FdreService Why is the church shying away from talking to the splintering group, pride? Why is it that we don't see any humbleness from the leaders to sit & discuss?
13
0
2
@M_A_Wolde
M_A_Wolde
1 year
0
0
0
@SmartEthiopians
꧁༒☬𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪𝓷𝓼☬༒꧂
1 year
0
0
1
@aipoihte_arahma
Ab Bel
1 year
@FdreService "በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት..." ማለት በራሱ ሌላ ንቀት ነው። የእናንተ መንግስት በገሃድ ማተራመሱን አቁሞ ሕግ ያስከብር። ካፈርኩ አይመልሰኝ ማለቱን ይተው። @AbiyAhmedAli ልጅ ልጅ አይጨዋት።
0
0
0
@amnyus4
Yohannes፩
1 year
@FdreService አጭበርባሪ ሌባ ሁላ
0
0
2
@lemmadesta1
lemmadesta
1 year
Tweet media one
0
0
0
@berhanenega
Berhanemeskel Nega
1 year
@FdreService ከአገዛዙ ተቋማትም ሆነ መሪዎች የሚሰጥ መግለጫና ንግግር የእብሪት: የሃሰትና ንቀት እንጂ: ችግርን ለመፍታት: የህዝብን ሰላምና ክብር ለማስጠበቅ አይደለም:: ችግሩን የፈጠረ: እያባባስ ያለና ተጠያቂውም አገዛዙ ነው: ንፁሃንን መግደል : ማስር ያቁም!
3
39
206
@sol_amhara
Solomon-A
1 year
@FdreService የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምሪትን/ትዕዛዝን ከመንፈስ ቅዱስ እንጂ : ከመናፍቃን ፣ ከአባ ገዳና ከብልፅ(ግ) ካድሬ አትቀበልም ። #EOTCunderAttack
0
0
2
@mckbib
Mekbib
1 year
@FdreService Political maneuver መሆኑ ነው? በይደር ለሌላ ግዜ እንበጥብጥም ይመስላል
0
0
0
@iDefendEthiopia
🇨🇦DefendEthiopia💚💛❤️
1 year
@FdreService ማምታታችሁን ወደጎን አድርጉና የወጠራችሁን እብሪት አስተንፍሱት; መንግስታዊ ውንብድናችሁን አቁማችሁ ቤተ ክርስትያኗን, ህጋዊ አባቶቿንና ምዕመኗን ይቅርታ ጠይቃችሁ እንደእመንግስት ህግ አስከብሩ; ወረበሎችን ለፍርድ አቅርቡ! #EOTCunderAttack
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
3
8
@TheDejazmach
Dej-Azmach | ደጅ-አዝማች 🦁🦅
1 year
@FdreService This is a problem created & exacerbated by none other than the gov't. Not only has Abiy already made a public statement endorsing the splinter group but Oromia Region forces escorted them to churches while arresting clergy members & shooting worshippers. Externalizing won't help.
0
9
29
@kassae7
Kassa
1 year
@FdreService ክላሽ እያስተኮሳችሁ መቅደስ የምታሰብሩት ውስጣዊ አሰራር ስለሆነ ነው? ጉዳዩ የፍርድቤት ስለሆነ ዝዝዝዝዝምምምምምም በሉ! መቼም ዝምታ ስራ ሆኖ አይከብዳችሁም!
1
1
47
@SupermanZazu
Samiola
1 year
@FdreService "...ወደ ቤተክርስቲያናችን ከመጣህብን፤ ወደ ቤተ መንግስትህ እንመጣብሃለን!"
0
6
69
@worku_z
Worku Z. Melesse
1 year
@FdreService መንግስት ራሱ ነው ተጠያቂው፤ የዘራውን በቅርቡ ያጭዳል!
0
1
24
@AdamoTumebo
Adamo Tumebo
1 year
@FdreService አሻንጉሊት !!
0
0
2
@HAyehualem
ገብረ ኢትዮጵያ
1 year
@FdreService እንኳንም ልባችሁ ደነደነ የዘመናችን ፈርዖኖች እኛ ግን ቤተክርስቲያንንም አገራችንንም ከእናንተ እናተርፋለን። #ደክሞናል #አንዲት_ቤተክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትሪያሪክ
0
2
6