@FdreService
FDRE Government Communication Service
2 years
ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲባል እየፈጠሯቸው የሚገኙ መሠረተ ቢስ ውንጀላዎችን ኢትዮጵያ ታወግዛለች!
Tweet media one
Tweet media two
65
1K
2K

Replies

@AKorybko
Andrew Korybko, PhD
2 years
@FdreService Ethiopia Has Officially Had Enough Of Being Maliciously Smeared By The Golden Billion 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
0
0
5
@yesherun
Henkey L T
2 years
@FdreService Ye andande hageroch embassy lay teru ye gara bet biserabet bay negn …
0
0
0
@ETHDefenders
Ethiopian.Defenders
2 years
@FdreService ኢትዮጵያ ውስጥ በጠ/ሚ አብይ አስተዳደር ያልተፈፀመ የወንጀል አይነት የለም፤ የሰውን ልጅ ገሎ ዘቅዝቆ ከመስቀል እስከ የነፍሰጡርን ሆድ ቀዶ ፅንስ አውጥቶ እስከመግደል በአይናችን አይተናል። #StateSponsoredAmharaGenocide
Tweet media one
2
2
4
@geni28842000
geni ኢትዮጵያዊ
2 years
@FdreService እንዲህ ነው ውሳኔ 👍👌
0
0
3
@AberaLucas
Abera Lucas
2 years
@FdreService በትግራይ ህዝብ ላይ ከተፈፀሙት ዘግናኝ አረሜናዊ ጭካኔ የተሞላበት የዘር ማፅዳት ወንጀሎች 5% ለአልም ማ/ሰብ አደረሰም። የፈፀመውን ወንጀል ለመደበቅ ባትፈልጉ ቀላል መፍትሔ የለም ሚድያዎች እንዲገቡና ያዩትን እንዲዘግቡ ያለ ክልከላ መፍቀድ!
0
1
5
@lahadda88
🦅 lahadda لاهادا 🇵🇸
2 years
@FdreService ማውገዝ አንድ እርምጃ ከመሄድ አኳያ ጉልህ አስተዋጽኦ ብኖርም አሜሪካን ማስፈራራት አለባችሁ በቻይናና ሩስያ ጎን እንሰለፋለን በማለት ግልጽ አቋም ለመያዝ መሞከር ተገቢ ነው፣ አለበለዚያ አሜሪካና አጋሮቻቸው እጅ አዙር ከማድረግ ወደኃላ አይሉም።
0
1
5
@ummiekiya
Abdi Kiya
2 years
0
0
0
@ZelalemGezaheg
Zelalem Gezahegn
2 years
@FdreService @NatnaelMekonne7 Forget about false accusations . Go ahead .
0
0
0
@fetydubai77
faf faf
2 years
@FdreService ኢትዮጽያውያን ከመንግስታችን ጎን ነን የአድዋን ድል ደግመን ማንነታችንን እናስታውሳቸው አለን
2
0
1
@Addisu94114541
no more
2 years
Tweet media one
0
0
3
@TDF_Ab
Temu Tigraway❤💛💊🌍
2 years
@FdreService በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ማለት በድንቁርና በክህደት በውሸት እና በጥላቻ ተጥለቅልቃ የሆነ ውቅያኖስ ላይ እየሰመጠች እንዳለች መርከብ ናት‼️የትግራይን ህዝብ እንደህዝብ ለማሰብ በሚዘገንን ሁኔታ ጨፍጭፋችሁ የምትቀጥለው ኢትዮጵያ አብረን እናያታለን‼️
3
0
0
@MarthaEthiopia
Martha Ethiopia
2 years
@FdreService የኢትዮጵያ መንግስት በግዛቱ ያለውን አሸባሪን ለመደምሰስ ሲዘምት -ምእራባውያንን ፈርቶ ለገዛ ህዝቡ አለማሳወቁ፡ -መቀሌ እንኳን ለመግባት የአሜሪካንን ፈቃድ ለማግኘት ደቡብ አፍሪካ ለስብሰባ መሄድ ኢትዮጵያ ግን በርግጠኝነት ሉአላዊ አገር ነች?
0
0
1
@BilenTigray
Bilen tigray
2 years
@FdreService Enti yetrgemachu
Tweet media one
Tweet media two
0
0
0
@nibelbal
Nibelbal
2 years
@FdreService አባሯቸውና የመጣው ይምጣ
1
1
1
@birukdawit13
biruk dawit
2 years
@FdreService ጠላቶቻችን ከሩቅ ሆነው ኢትዮጵያን ይናፍቃሉ ።
1
0
0
@gawllo1
Hailai S.
2 years
@FdreService ግልፅ #Genocide በትግራይ ህዝብ ፈፅማችኋል። 1. ረሀብ እንደ ጦር መሳሪያ በምጠቀም >7ሚልዮን ተጋሩ፤ 2. አስገድዶ መድፈርና ፆታዊ ዓመፅና እንደጦር መሳሪያ፤ 3. በተጋሩ ላይ በመንግስት የተመራ የጥላቻ ንግግር፣ ጅምላ ጭፍጨፋ፣ማሰር፣መሰወር።
1
0
2
@Yemane27812801
Yemane
2 years
@FdreService ውንጀላዎች በገለልተኛ ኣጣሪ እዲመረመር እንደ ህወሓት ፍቃደኛ በመሆን መተባበር ነው።
0
0
0
@yohans_ab
Yohans Brhane
2 years
@FdreService ባንዳነት ክብር የሆነባት ሀገር፤ ከሀዲነት ክብር የሆነባት ሀገር፤ ጨካኞች የሚወደሱባት ሀገር፤ የገዛ ወገኖችዋን ከባዕድ ሀገር ሆና የምትጨፈጭፍ ሀገር፤ ኢትዮጵያ።
1
0
1