@FdreService
FDRE Government Communication Service
2 years
የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በስኬት ተጠናቅቋል። ለዚህ ታሪካዊ ስራ ስኬት ከዝግጅት ጀምሮ እስከፍፃሜው አስተዋፅኦ ያደረጉትን ሁሉ መንግስት ከፍ ያለ ምስጋና ያቀርባል።
Tweet media one
14
226
581

Replies

@EthuNao
Nao Ethu Gooner
2 years
@FdreService This is progress..💚💛❤️
0
0
0
@AmahaileAmare
ሀገሬ A3NH
2 years
@FdreService To me this is one of the key successes to dismantle tplf’s network that was installed to make Ethiopian a weak & fragile state.
0
1
2
@NewayLeul
Neway Leul
2 years
@FdreService ውሸት ነዉ በሰላም አይደለም የተጠናቀቀዉ
1
0
0
@HirutBekele4
Peace for Ethiopia
2 years
@FdreService ደስ ይላል። ስኬቱ የተሟላ እንዲሆን በጥቂት ነውጠኞች ምክንያት ፈተናውን ሳይፈተኑ ለቀሩት 12,000 ተማሪዎች መፍትሄ በማበጀት ነው።የ12 ዓመት የወላጅ ድካም በሰዓታት መደናበር፣መታለል፣አልፎም ግፊት ምክንያት መና መቅረት የለበትም። They are minors.
0
0
0
@tesfayedeme5
tesfayedeme
2 years
@FdreService You should at least mention condolences for the student who lost her life at Hawassa University due to the bridge collapse, and wish quick recovery for the other hundreds who suffered fracture.
0
0
0
@ETHDefenders
Ethiopian.Defenders
2 years
@FdreService 13ሺ ተማሪ ከፈተና ውጪ በሆነበት ሁኔታ ላይ ፈተናው በስኬት ተጠናቋል ብሎ መናገር የሚያሳየው አገሪቱ የደረሰችበትን የዘቀጠና አሳፋሪ ዘመንን ነው።
1
0
2
@ibnmulata
wadmul
2 years
Tweet media one
0
0
0
@Meseret48
መሠረት
2 years
@FdreService @ervstours የት/ት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ያደረገውን ከፍተኛ ጥረት እናደቃለን። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ቡናቸው በርቱ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች።
0
0
1
@DesmondWorrier
Des wol
2 years
@FdreService አኩሪ ሥራ ነው። የሰው ልጅ አጭበርብሮ ዶክተር ከተባለ ክላሽ አውጥቶ ህፃናት ላይ፣ ሴቶች ላይ፣ የሚጠብቁት ወታደሮች ላይ፣ግመሎች ላይ፣ላሞች ላይ፣ዛፎች ላይ፣ጥቁር ሰሌዳ ላይ፣ የልማት አውታሮች ላይ ወዘተረፈ መተኮሱና ውድመት መፈፀሙ አይቀርም።
0
0
0
@anteneh_abebaw3
Anteneh Abebaw
2 years
@FdreService No 2015 it is 2014/15 means that
0
0
0
@Frehiwo83362968
Frehiwot
2 years
@FdreService It is well done!!!
0
0
0
@Knty2002
Tigist Solomon Abebe ኂሩተገብርኤል
2 years
@FdreService ስኬት እና ውድቀት ቦታ ተለያዩ እንዴ?
0
0
2