@FdreService
FDRE Government Communication Service
3 years
የደሴ ከተማ ወጣቶች ከተማቸውን ከባንዳ የመጠበቅ ተግባራቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።
28
303
734

Replies

@yesherun
Henkey L T
3 years
@FdreService Be dula new medfe yetateken yemimeketut? Baby king comedian either hezbun mastatek alchal or ….you either entertain sedet TPLF seltan lay adergo or amarawun astateko memeket !
0
0
1
@BnBruk
bruk
3 years
0
0
0
@Amanoethio
Ethiopiaዊ ❗️❗️❗️🟩🟨🟥
3 years
@FdreService @EthioCyberia እሱስ ልክ ናችሁ ግን በናንተ አያምርም እንጂ!
0
0
1
@MesayNeway
MTN
3 years
@FdreService @tsitsitsita የመንግስትስ የስራ ድርሻ ⁉️ እስከ ለሊቱ 7 ሰአት ጠብቀን የመረጥነው የቅድሚያ ቅድሚያ ደህንነቴን ሊያስጠብቅ መስሎን ; የህዝብ ድርሻ እንዳለ ሆኖ❗️
0
0
8
@ZeinaSisay4
Zeina Sisay
3 years
@FdreService How come? For how long your office going to playing to tje people ?
0
0
0
@YibeltalAyele7
Fano is Royal
3 years
@FdreService @AbrarSuleiman በአግባቡ ባለመጠበቃቸው ብላቹህ ልታቀረሹብን ነው ከዛ::
0
0
2
@RuthG83072976
Reem G
3 years
@FdreService @DiasporaBelgium What about the government stopping to be on defensive and be on offense. If dessie is captured that is it! Where is all the military? @PMEthiopia you are failing Ethiopia.
0
0
1
@DejazmatchW
Dejazmatch W
3 years
@FdreService ባንዳውን መለየት ስላስቸገር ሁሉን ለጊዜ መቆጣጠርና ወሎ ዩኒቨርስቲ የእናት ጡት ነካሽነትን እያስተማሩ ማቆየት ነው
0
0
1
@JamalAb92645576
Jamal Abdu
3 years
@FdreService መንግሥቱስ?
0
0
0
@Butta_Bunnie
Butta Bunnie
3 years
@FdreService @zborkena Wow!!! Arm all the young citizens of Dessie and they will protect all of Ethiopia, not just Dessie.
0
0
1
@Solomon272112
SolMek
3 years
@FdreService መከላከያውስ????
0
0
0
@Han92626189
Han
3 years
@FdreService ህዝቡ እራሱን የመምራት ሀላፊነት የሚጫንበት ከሆነ። መንግስትን መመስረት ለምን አስፈለገ? እንደ ሀገር መሪ በቂ ወታደር ላይ ኢንቬስት አድርጎ ህዝቡን ከችግሮች መታደግ አንዱ የመንግስት ስራ ነው።
0
0
0
@lealemyihun
@yihunegn
3 years
@FdreService ባንዳማ አብይ መሰረትኩ ያለው መንግስት ነው፡ ህዝቡን በባዶ እጁ እሳት ውስጥ የሚማግድ
0
0
0
@Daniel78198818
DANIEL MENGISTU
3 years
@FdreService መንግስትስ ????
0
0
0
@woldeyes_zemene
Zemene Woldeyes
3 years
@FdreService ደሴ ከተማ በአስር ሽህ የሚገመቱ ከትግራይ መጥተዉ በዚያዉ ተደላድለዉ እንደሚኖሩ ከመንግስት በላይ መረጃዉ ያለ የለም:: ከፊሎቹ መንገድ መሪዎች ቀሪዎቹም ከባድ መሳሪያ አስተኳሽ ናቸዉ እየተባለ ስለሆነ አንድ ነገር አድርጉ::
0
0
0
@Semy120
Semy
3 years
@FdreService ደሴ ላይ የተፈጠረው ነገር እንደ ሀገር ትልቅ ትምህርት ሊወሰድበት ይገባል።
0
0
0