EDRMC_info Profile Banner
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ Profile
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ

@EDRMC_info

Followers
512
Following
166
Media
583
Statuses
977

EDRMC Official Twitter account Save lives and livelihood of the affected community while heading towards building their resilience capacity.

Addis Ababa, Ethiopia
Joined April 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
5 days
RT @AdanechAbiebie: እንኳን ለ2017 ዓ.ም የጋራ አሻራ ማኖር አደረሳችሁ !!. ሀገራችን ዘመን የማይሽረው ታሪክ አስቀምጣለች ፤.ባለፉ ስድስት ዓመታት ሁሉም ኢትዮጵያዊ 40 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል ታሪክ አኑሯ….
0
75
0
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
5 days
RT @AbiyAhmedAli: This year’s Green Legacy program is themed: “Renewal Through Planting.”. The Green Legacy is a comprehensive national ini….
0
476
0
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
20 days
አስገራም የታሪክ እጥፋት.ከአድዋና ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ቀጥሎ 3ኛው የአርበኝነት ምዕራፍ.ኢዜአን እናመሰግናለን፡፡.
0
2
3
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
28 days
በጄኔቫ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ መድረክ ስምንተኛው ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ መግለጫ ሰጠች።.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
6
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
29 days
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች!፣.እንኳን ለ1ሺ 446ኛዉ የዒድ አል አደሃ (አረፋ )በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
Tweet media one
0
0
0
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
30 days
Tweet media one
0
1
1
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
30 days
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
0
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
30 days
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
0
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ሥርዓት ግንባታና የሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ንቅናቄና የአቅም ግንባታ ምክክር መድረክ ለአራት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ቀጣይ ወሳኝ የሥራ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ።
0
1
4
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ሥርዓት ግንባታና የሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ትግበራ በከፍተኛ አመራር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ክቡር አቶ አደም ፋራህ::.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
6
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
በቀረቡ ሰነዶችም ላይ በቡድን ውይይት ተደረጎባቸው የየቡድኑ ሪፖርት ቀርቧ ሙሉ መግባባት ተደርሶበተታል፡፡ የውይይት መድረኩም እስከ ነገ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
3
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
የመጋዝን ግንባታ ዲዛይንና የክምችት አስተዳደር ስርዓት ስታንዳርድ፣ ስትራቴጂክ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ የክምችት ስትራቴጂ እና የድንገተኛና ቅ/አደጋዎች ዝግጅትና ምላሽ ስርዓት ግንባታ ምንነትና አስፈላጊነት ኮ/ አመራሮች ቀርቧል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
1
3
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ሥርዓት ግንባታና የሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ንቅናቄና የአቅም ግንባታ ምክክር መድረክ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሠጠ ያለው እንደቀጠለ ነው፡፡
Tweet media one
Tweet media two
1
2
6
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ሥርዓት ግንባታ እና የሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ንቅናቄና የአቅም ግንባታና የምክክር መድረክ ተሳታፊዎች በጤና እንቅስቃሴ ላይ- ሱሉሊታ (ግንቦት 18/2017 ዓ.ም ማለዳ )
0
1
5
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
የኢ/አ/ስ/ሥ/አ/ ኮ/ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ/ር) የሰ/ድጋፍ ሉዓላዊነት ለክብራችን፣ ለነፃነታችን፣ ለሁለንተናዊ ብልፅግናችን አማራጭ የሌለው መሆኑን ጠቅሰው ተረጂነት ኢትዮጵያን የማይመጥን ክብረነክ ነው ብለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
1
3
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
ሚ/ዲኤታው አያይዘውም ሰብዓዊ ድጋፋ በራስ አቅም የተጀመረው ንቅናቄ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ትልቅ አገራዊ ሚና እንዳለውና የአርበኛነት ታሪካችን ለመድገም የተጀመሩት የአቅም ግንባታና የንቅናቄ መድረኮች ትልቅ ፋይዳ አለው ብለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
1
1
3
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
በጠ/ሚ/ጽ/ቤት የካቢኒና ሴክተር ተቋማት ክትትል ሚ/ዲኤታ አቶ አክሊሉ ታደሰ እንደተናገሩት መንግስት የአ/ስ/ሥ/አ/ ፖሊሲንና የማስፈፀሚያ አዋጆችን በማፀደቅና ውይይት በማድረግ ረገድ በድፍረት ወስኖ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን አስታውቀው
Tweet media one
Tweet media two
1
1
1
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
1 month
ግንቦት 18/2017ዓ.ም:- የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ሥርዓት ግንባታና ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም የአቅም ግንባታና የንቅናቄ መድረክ በሱሉልታ ከተማ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተካሄደ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
1
2
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
2 months
የብ/ፓ/ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በበኩላቸው አምስቱንም የሰብአዊ ድጋፍ መርሆችን (በመግባባት፣ በማጥራት፣በማዘጋጀት፣ በማቀናጀትና በማሸጋገር) የአመራሩ ትኩረት ወሳኝ ሚና እንዳለው በመጠቆም አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
3
2
@EDRMC_info
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ
2 months
ክቡር ኮሚሽነሩ- ሰብአዊ ድጋፍ ፍላጎት 86% መቀነሱንና የሁለተኛውን አርበኝነት ጥያቄ ለመመለስ ብርቱ የአመራር ሚናና ስምሪት እንደሚጠበቅም አስገንዝበዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
3
2