
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹
@DemekeHasen
Followers
358K
Following
1
Media
131
Statuses
159
Deputy Prime Minister and Minister Of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
Ethiopia
Joined January 2021
ለመላው የሃገራችን ህዝብ! .~~//~~.ለ~81ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ አብሮ አደረሰን።
facebook.com
ለመላው የሃገራችን ህዝብ! ለ~81ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ አብሮ አደረሰን። የአርበኞች ቀንን በልዩ ትኩረት እና ክብደት የምንዘክረው ጀግኖች አርበኞች ለሃገር አንድነት እና ሉዐላዊነት መከበር የከፈሉትን ዋጋ በትውልዱ ዘንድ ተምሳሌታዊ የድል አድራጊነት መንፈስ እንዲጋባ...
181
127
515