BankDashen Profile Banner
Dashen Bank Profile
Dashen Bank

@BankDashen

Followers
5K
Following
149
Media
2K
Statuses
3K

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.

Ethiopia
Joined June 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
@BankDashen
Dashen Bank
3 days
ሽልማቱ ቀጥሏል፤15ሺ ብር ገርጂ ገብቷል! በየቀኑ የዳሸን ዕድል አሸናፊዎች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው፡፡ አቶ  ኤርሚያስ ታሪኩ ከገርጂ አካባቢ  የ15ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሰፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን
0
0
1
@BankDashen
Dashen Bank
5 days
𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐈𝐧𝐯𝐞𝐬𝐭𝐬 𝟏𝟎 𝐁𝐢𝐥𝐥𝐢𝐨𝐧 𝐁𝐢𝐫𝐫 𝐭𝐨 𝐒𝐮𝐩𝐩𝐨𝐫𝐭 𝟓𝟎,𝟎𝟎𝟎 𝐅𝐚𝐫𝐦𝐞𝐫𝐬 𝐓𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐈𝐦𝐩𝐚𝐜𝐭-𝐅𝐨𝐜𝐮𝐬𝐞𝐝 𝐈𝐧𝐢𝐭𝐢𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞𝐬 At the Ethiopian Digital Payment Conference 2.0, held today at the Skylight Hotel, Dashen Bank CEO,
0
0
1
@BankDashen
Dashen Bank
5 days
በስልክ የይለፍ ቃል አይጠየቅም! ከዳሸን ባንክ ነው እያሉ በመደወል ስለ ዳሸን ሱፐር አፕ የይለፍ ቃል የሚጠይቁ እንዲሁም ሌሎች የግል መረጃዎችን ለሚጠይቁ ሰዎች መረጃዎትን አሳልፎ ከመስጠት ይቆጠቡ፡፡ ዳሸን ባንክ የግል እና የባንክ መረጃዎችን
0
0
0
@BankDashen
Dashen Bank
5 days
15ሺ ብር እሁዲት ከተማ ገብቷል! በየቀኑ የዳሸን ዕድል አሸናፊዎች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው፡፡ አቶ አላዩ ስሜነህ ከእሁዲት ከተማ የ15ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሰፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ
1
1
1
@BankDashen
Dashen Bank
6 days
ዛሬ ምሽት ይጠብቁን ! የዳሸን ከፍታ 3ተኛው ምዕራፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር የቴሌቪዥን ፕሮግራም ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በአርትስ ቴሌቪዥን ይተላለፋል። ትከታተሉት ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናችኋል። #DashenKefita  #DashenBank #Ethiopia  #ኢትዮጵያ
0
0
1
@BankDashen
Dashen Bank
9 days
የኮሌጅ ተማሪ የሆነችው ሃናን በዳሸን ዕድል ጨዋታ የመጀመሪያውን የስልክ ሽልማት ተሸለመች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ኮሜርስ) ተማሪና የአየር ጤና አካባቢ ነዋሪ የሆነችው ሃናን ቃሲም በዳሸን ዕድል ጨዋታ የሳምሰንግ ኤ-54 ተሸላሚ የሆነች ሲሆን፣
0
1
2
@BankDashen
Dashen Bank
9 days
ይጠንቀቁ! አጭበርባሪዎች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም  ሊያጭበረብርዎት ይሞክራሉ፤ እርስዎም እነዚን እና መሰል ሙከራዎች ሲመለከቱ የግል መረጃዎን ከማገራት/ከመናገር ይቆጠቡ፡፡ ዳሸን ባንክ የግል እና የባንክ መረጃዎትን በስልክ አይጠይቅም፡፡
0
0
0
@BankDashen
Dashen Bank
10 days
ዳሸን ባንክ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበረ 22ተኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን "ትውልድን በስነ ምግባር፤ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ሐሳብ በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ተከበረ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ተወካይና በዳሸን ባንክ ቺፍ
1
0
0
@BankDashen
Dashen Bank
11 days
𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐍𝐚𝐦𝐞𝐝 '𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐘𝐞𝐚𝐫' 𝐟𝐨𝐫 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝟐𝟎𝟐𝟓 𝐟𝐨𝐫 𝐭𝐡𝐞 𝟏𝟓𝐭𝐡 𝐓𝐢𝐦𝐞 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐈𝐧𝐧𝐨𝐯𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 𝐒𝐮𝐩𝐞𝐫 𝐀𝐩𝐩 Dashen Bank, recognized for its pioneering role in digital banking through the Dashen Super App, has
1
0
1
@BankDashen
Dashen Bank
11 days
እንኳን ለዓለም አቀፍ የባንኮች ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን! የዘንድሮው የዓለም የባንኮች ቀን "ዘላቂ ልማትን በፋይናንስ ድጋፍ ማረጋገጥ" በሚል መርህ ተከብሮ ይውላል። ዳሸን ባንክ የልማት እንቅስቃሴዎችን መደገፉን አጠናክሮ ይቀጥላል። #DashenBank
0
0
1
@BankDashen
Dashen Bank
13 days
𝗧𝗵𝗲 𝗗𝗮𝘀𝗵𝗲𝗻 𝗞𝗲𝗳𝗶𝘁𝗮 𝗦𝗲𝗮𝘀𝗼𝗻 𝗧𝗵𝗿𝗲𝗲 𝗘𝗻𝘁𝗿𝗲𝗽𝗿𝗲𝗻𝗲𝘂𝗿𝘀𝗵𝗶𝗽 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗲𝘀𝘁 𝗙𝗶𝗻𝗮𝗹𝗲 𝗜𝘀 𝗨𝗻𝗱𝗲𝗿𝘄𝗮𝘆 The highly anticipated final competition of the third season of the Dashen Kefita Entrepreneurship Contest is currently taking place,
0
0
0
@BankDashen
Dashen Bank
14 days
Events Alert Dashen Bank Culture Club presents Addis Literature Festival, which is scheduled to take place from December 2-14, 2025. Don't miss this highly anticipated literary festival. You are cordially invited to attend the events open to the public. #DashenBankCultureClub
0
0
0
@BankDashen
Dashen Bank
15 days
Dashen Bank Participates in ENLBA 2025 Annual Event Dashen Bank participated at the Ethiopian Netherlands Business Association (ENLBA) 2025 Annual Event held on November 28, 2025, at the Netherlands Embassy. Themed “Beyond Profit: Championing Responsible and Sustainable
0
0
3
@BankDashen
Dashen Bank
16 days
ኅዳር 30 ጠብቁን! የዳሻን ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር ምዕራፍ 3 ፕርግራም ኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል። ዝግጀቱን በአርትስ ቴሌቪዥን ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 2:00 እንዲሁም በድጋሜ ሐሙስ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ ትከታተሉ ዘንድ በአክብሮት
0
0
0
@BankDashen
Dashen Bank
18 days
𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐋𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬 𝐄𝐱𝐜𝐢𝐭𝐢𝐧𝐠 𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝𝐬 𝐂𝐚𝐦𝐩𝐚𝐢𝐠𝐧 𝐟𝐨𝐫 𝐅𝐫𝐞𝐪𝐮𝐞𝐧𝐭 𝐔𝐬𝐞𝐫𝐬 𝐨𝐟 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐢𝐤 𝐚𝐧𝐝 𝐀𝐧-𝐍𝐢𝐬𝐚 𝐈𝐅𝐁 𝐂𝐚𝐫𝐝𝐬 Dashen Bank has introduced a special rewards program titled "Transact More, Win Umrah," exclusively
0
0
2
@BankDashen
Dashen Bank
19 days
𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐂𝐄𝐎 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐮𝐬𝐬𝐞𝐬 𝐨𝐧 𝐁𝐮𝐢𝐥𝐝𝐢𝐧𝐠 𝐄𝐧𝐝𝐮𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐒𝐭𝐫𝐮𝐜𝐭𝐮𝐫𝐞𝐬, 𝐓𝐫𝐮𝐬𝐭, & 𝐆𝐨𝐯𝐞𝐫𝐧𝐚𝐧𝐜𝐞 During today's Family Business Forum 2025 at the Hilton Hotel, Dashen Bank's CEO Asfaw Alemu articulated a vision for the future,
0
0
0
@BankDashen
Dashen Bank
21 days
𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐏𝐚𝐫𝐭𝐧𝐞𝐫 𝐆𝐚𝐥𝐥𝐞𝐫𝐲 𝐂𝐞𝐥𝐞𝐛𝐫𝐚𝐭𝐞𝐬 𝐍𝐨𝐫𝐰𝐞𝐠𝐢𝐚𝐧𝐬 The Makush Art Gallery's "Celebrating Norwegians in Ethiopia" event on November 21, 2025, featured a night filled with jazz music and unique artwork sales, offering attendees a chance
0
0
1