Bala media
@Balathemedia
Followers
1K
Following
1K
Media
545
Statuses
1K
👶 @BalaPublishing | 💡Inspired by Simplicity | 📺 Ads | 🚀 Branding | 🎯 Marketing | 🥂 Events | 🎥 Production | 💻 Tech & AI + 🎧 ሙዚቃ።
Bole Rwanda Road, Addis Ababa
Joined December 2018
Unlocking success, one service at a time! 🚀 Explore our world at Bala media: 1. Branding – Your brand, our canvas! 🎨 2. Media Buying – Boosting visibility, mastering reach! 🔍💸 3. Talent Management – Nurturing stars, building legacies! ⭐
1
0
0
ለእርስዎ እና ለቤተሰቦችዎ የመስቀል በዓል ደስታ ፣ እረፍት እና መንፈሳዊ ብርሃን ይሁንልዎት። እንደ መስቀል የደመራ እሳት ብርሃን ህይወታችሁን ይውረስ። ኬር ይሁን ለሀገራችን ፣ ኬር ይሁን ለህዝባችን። መስቀል ብርሃን ፤ ለኩሉ ዓለም።
0
1
1
በዚህ ብሩህ ወር ለልጆች ቢሆን ገና አስኳላ ለጀመሩ ፣ ለታዳጊ እና ወጣቶች ቢሆን ትንሽ ጉድ ጉድ ላሉ እናም ለኮሌጅ ተማሪዎች ብሎም ኮሌጅ በጥሰዉ ሌላ ለቀጠሉ ፤ መልካም የትምህርት ዘመን ተመኘንልዎት። (Via: Tomoca Coffee)
0
0
0
መስከረም ፤ የትምህርት ዘመን መጀመሪያ። መስከረም [ነገረ ስም] - "መስ" - ዐለፈ ፣ "ከረም" - ክረምት ፤ ሲገናኝ መስከረም ክረምት ዐለፈ ማለት ነው።
1
0
1
እጃችሁ ለሥራ አይጠር ፣ አፋችሁ ከእንጀራ አይጉደል ፣ ደስታ በቤታችሁ አይቋረጥ። በሥራ ጠንክራችሁ ቁሙ ፣ በጤና በርትታችሁ ጽኑ ፣ በሀብት እና በእፎይታ ተባረኩ። መልካም አዲስ አመት 🌻 ከአክባሪያችሁ ፤ Bala Media #Newyear #Ethiopia #Enkutatash
0
0
2
የ ፳፻፲፰ እንቁጣጣሽ በረከት 🇪🇹 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣ ፍቅር ያብዛልን ፣ እርቅ እና አንድነት ይበርክቱልን። በቤታችሁ ሃሴት ይብዛ ፣ ትዳራችሁ ይለምልም ፣ ጎጇችሁ ይቃና ፣ ልጆቻችሁ በጥበብ ይደጉ ፣ ወዳጃችሁ ሁሉ በረከት ይከተላቸው።
1
1
2
🗓 ባላ Calendar ፤ 2018 🌻 🇪🇹 Get these beautiful Ethiopian Calendars from @BalaPublishing 📌 Now available at: • Designers Collective (Century Mall) • Store251 (Bole Atlas) • Walia Stationery (Piassa)

🌻 በየአመቱ ለኛ እንቁጣጣሽ ፤ ደስ ይበለን ፣ እንኳን ደህና መጣሽ። Get your እንቁጣጣሽ cards from @BalaPublishing 📌 All cards now available at: • Designers Collective (Century Mall) • @store251_ (Bole Atlas) • Walia Stationery (Piassa)

መልካም ገና ☎️ (+251 913 894535) 📱Order Now: DM or Call 🎁 Available at Designers Collective 🎁 Available at Tomoca Coffee 🎁 Available at Entoto Gallery P.S. Enjoy up to 25% Discount for Bulk Orders & Businesses #Publishing #Christmas #Cards
0
1
2
To everyone who’s been part of our story: thank you for being true companions on this adventure. And remember, for all your media magic, Bala media is always at your service. 🎩 P.S. Your friendly neighborhood media startup, Bala Media 🎥 #2024Recap #2025Goals #NewYear
0
0
0
📞 Hello, We're Back Department? Yeah... We up now! Cheers to 2025! 🥂✨ 🚀 2024 was a wild ride, but here we are starting 2025, filled with gratitude for the journey we’ve had and giddy with excitement for the road ahead! 🛣️
1
0
1
0
0
4