Andargachew Tsege
@AndargachewTse2
Followers
34K
Following
10
Media
179
Statuses
375
"Free Meskerem Abera and all political prisoners who have been unjustly imprisoned for being Amharas and for standing against Amhara Genocide."
London United Kingdom
Joined April 2020
Call for action. In the United Kingdom, even a single act of sexual harassment in the workplace can lead to dismissal, prosecution, and public disgrace. Rape is punished with the full weight of the law, and rightly so. Yet, as reported on 19 November 2025 by the BBC -
0
151
233
While the world looks away, a terrifying campaign of sexual violence is being waged against Amhara women and girls. A new investigation by @BBCWorldService reveals harrowing details of sexual violence. To the international community: your silence is enabling this impunity!
11
181
262
እነ ብርሃኑ ነጋ መቼ ነው? አሁንስ በዛ! በቃ! የሚሉት? ቢቢሲ በ19/11/2025 እንደዘገበው https://t.co/OtA9lJ71QE በአማራ ክልል በሸዎች የሚቆጠሩ እድሜያቸው ከ8 አመት አስከ 65 አመት የሚደርሱ ህጻናት አረጋዊ ሴቶች በአብይ አህመድ ሰራዊት አሰቃቂ በሆነ
0
6
12
Mass Sexual Violence in Amhara – Ethiopia: Silence is Complicity, Neutrality is Betrayal. The recent BBC report - https://t.co/OtA9lJ71QE - has revealed crimes of unspeakable horror: thousands of women and girls in the Amhara region, from as young as 8 to as old as 65, subjected
bbc.com
Thousands of women have been raped in Ethiopia’s Amhara conflict, BBC Global Women finds.
0
92
137
ከበርካታ ወራት በፊት ጥቂቶች ተሰባስበን ይህን ጥሪ አቅርበን ነበር። ይህ ጥሪ አሁንም ለአማራ ህዝብ ህልውና መረጋገጥ ወሳኝ ነው። ጥሪው አንድነቱ እውን እስኪሆን ይቀጥላል። ለፋኖ መሪዎችና ደጋፊዎች በሙሉ አጋሩ! @AAA_Amhara @AAM_HQ @AmharaUnion
0
30
48
The Ethiopian Political System | Messay Kebede November 5, 2025 Analysis & Opinion·Scholarly Articles An in-depth analysis by Prof. Messay Kebede exploring Ethiopia’s political system, vertical and horizontal power relations, and the struggle for democracy, accountability, and
0
19
35
ጥቅምት 18 2025 አ.ም. አብይ አህመድ በተዋካዮች ምክር ቤት ተገኝቶ ለተወካዮቹ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ሰበብ ያሰማውን ቅጥ አማባሩ የጠፋውን ንግግርሩን በተመለከተ ከመሳይ መኮንን ጋር ያደረግሁትን ቃለ መጠይቅ ይህን ሊንክ በመጫን ያዳምጡ፣
0
45
75
አብይ አህመድ “ይሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ” የሚለውን አባባል አያውቀውም መሰለኝ? አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስቴር፣ እሮብ እለት ጥቅምት 18 2018 በኢትዮጵያ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ፣ ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት
0
65
117
Fano’s future hinges on unity. Professor Messay Kebede’s latest piece—Reflections on the Saliency of Fano’s Unification—cuts through the noise to show why unification isn’t just tactical, but existential. In this powerful reflection, Messay examines the stakes, struggles, and
0
24
73
የብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ ኮሚሽነር መሃሙድ ድሪር ያልተገራ አንደበት በለንደን! ዛሬ በለንደን ከተማ ራሳቸውን የሃገራዊ ምክክር ኮሚሸነሮች የሚሉ የአብይ አህመድ አጋፍሪዎች የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ለስብሰባ ጠርተዋል። ስብሰባው አሁንም
0
105
199
እንኳን አደረሳችሁ !! መልካም 2018 ለኢትዮጵያውያን ወዳጆቼ ከነቤተሰቦቻችሁ! የያዝነው አዲስ እመአት ለሀገራችን ሰላምን ፣ ለህዝባችን ፍትህ፣ እኩልነት፣ ነጻነት የሚረጋገጡበት አመት እንዲሆን ጽኑ ምኞትና ተስፋ እገልጻለሁ። በግፍ ታስረው
9
48
131
ሳይወለድ የሞተው ሳያብብ የረገፈው፣ የአብይ አህመድ አገዛዝ! በህዳሴ ግድቡ መጠናቀቅ ዙሪያ የሰራውን አይነት ድራማዎች እየሰራ ከሞት መነሳት ይችል ይሆን? ለመቶ ሽዎች ማለቅ፣ ለሚሊዮኖች መፈናቀል፣ ለሸዎች መታገት፣ በህይወት የተረፈውንም
0
77
146
Another brilliant article by the esteemed philosopher Messay Kebede on the recent call by the Oromo political elite for unified action against Abiy Ahmed’s tyrannical regime: ‘The Oromo Call for Convergence against Abiy and its Bottleneck.’ Messay Kebede https://t.co/vbPRgSuV8A
0
25
42
የስድስት ወር ዝም ዝም፣ የስድስት ወር ሰቆቃ! ከስር ምስሎዎቻቸውን የምታዩት፣ ገነት አራጌ፣ ሰብስቤ አለሙ፣ አማኑኤል የማነብርሀን፣ ሱራፌል ብሩክ፣ ክፍሎም ሀብቴ፣ አቤል አለምነህ እና ይስሀቅ በሚል ስም የሚታወቁ ወገኖቻችን ናቸው። በአብይ
0
69
83
Six Months of Silence, Six Months of Injustice Today marks 180 days—six long months—since seven Ethiopian citizens, Genet Arage, Sebsibe Alemu, Amanuel Yemanebrehan, Surafael Biruk, Kiflom Habte, Abel Alemneh, and Yishak XXX, were seized from their homes by the security forces
0
23
34