Addis Media Network-AMN
@AmnAddis
Followers
3K
Following
100
Media
552
Statuses
807
AMN is a Metropolis city Media based in Addis Ababa, Ethiopia. We produce and disseminate news & various programs. https://t.co/QAdib0ggHZ
Addis Ababa, Ethiopia
Joined March 2020
ጤናው የተጠበቀ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ
amn.gov.et
AMN- ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም ጤናው የተጠበቀ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከስራ ግምገማ እና እቅድ ዉይይት ጎን ለጎን የማስ ስፓርት ማከናወናቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት...
0
0
0
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት አመታት 8 በመቶ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መመዝገቡ ተገለፀ
amn.gov.et
AMN – ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት አመታት 8 በመቶ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መመዝገቡን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፀዋል። 6ኛው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ፕሬዝዳንቱ የክልሉ መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...
0
0
0
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት አመታት 8 በመቶ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መመዝገቡ ተገለፀ
amn.gov.et
AMN – ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት አመታት 8 በመቶ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት መመዝገቡን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፀዋል። 6ኛው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ፕሬዝዳንቱ የክልሉ መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...
0
0
0
ከተማ አሰተዳደሩ በትምህርት ዘርፉ የሰጠው ትኩረት የመንግስት ትምህርት ቤቶችን ተወዳዳሪነትና ተመራጭነት ያሳደገ መሆኑ ተገለፀ
amn.gov.et
AMN – ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ስማርት ሲቲ ለማድረግ በርካታ ፕሮጀክቶች እውን እየተደረጉ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ከኤ ኤም ኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልፀዋል። ጥራትና ብቃት በትምህርት ሴክተሩ የተገለጠበት ወቅትም...
0
0
0
ከተማ አስተዳደሩ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማካሄድ መጀመሩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ
amn.gov.et
AMN ሃምሌ 12/2017 ከተማ አስተዳደሩ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማካሄድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ...
0
0
0
ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች! - የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት
amn.gov.et
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ሳምንታት ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ ከንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ከመምህራን ተወካዮች፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች እንዲሁም የመገናኛ ብዙሃን ተወካዮች ጋር ሁሉን አቀፍ እና ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። ውይይቶቹ በየዘርፉ ያሉ...
1
0
1
Ethiopia's prime minister @AbiyAhmedAli spoke to Professor Jeffrey D. Sachs, Director of the Center for Sustainable Development at Columbia University and President of the UN Sustainable Development Solutions Network, on various development-related topics. #Ethiopia
0
0
3
#Ethiopia has been engaged in the WTO accession process for years, with ongoing efforts to finalize the necessary requirements. Today, @AbiyAhmedAli spoke with Dr. Ngozi Okonjo-Iweala, the Director-General of the World Trade Organization, to discuss the progress and next steps.
0
1
2
The 38the AU summit is being held in Addis Ababa. In its continued day 2 @AbiyAhmedAli pm of ETHIOPIA met with President @JDMahama of Ghana and President @GeneralNeva of Burundi. He shared common concerns and explored opportunities for the continent.
0
0
1
"A renewed partnership requires consistent cultivation" - @AbiyAhmedAli This morning, on the sidelines of the second day of the 38th Ordinary Session of the Assembly of the Union, @AbiyAhmedAli and President @HassanSMohamud took a moment to discuss various matters, Abiy says.
0
0
0
The peace agreement signed between Oromia regional state and the senior leader Oromo of Liberation Army (OLA) is a good foundation to ensure durable peace in the region, Inter-Religious Council of Oromia Region underscored.
1
1
3
.@AbiyAhmedAli ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በይፋዊ የኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንሰራለን" ብለዋል።
1
0
3
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አደረገ የጋዜጣዊ መግለጫውን ሙሉ ቃል ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጎብኙ!: https://t.co/pvK3JQ1Fui…
1
0
3
The Office of the Prime Minister advises the public to be cautious of fake content that is currently circulating online pertaining to an MOU with Somaliland. Official communications regarding any matters are only disseminated through the PMO’s official channels. #PMOEthiopia
0
2
3