
Abrehot Library
@Abrehot_library
Followers
322
Following
70
Media
72
Statuses
226
Abrehot Library is a public national library and the biggest library in Ethiopia also in East Africa.
Addis Ababa, Ethiopia
Joined September 2022
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1500ኛው የነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ:: አብርሆት ቤተ- መጻሕፍት!
1
1
4
Come see the stunning sketches that tell powerful stories of community, history, and peace in Tigray. A celebration of visual storytelling that brings artists and audiences together.
0
0
1
The Urban Sketchers has journeyed through Wukro, Mekelle, and Al Nejashi Mosque, sketching daily life, culture, and heritage. And now, their work comes to life in Addis Ababa 📍 ABREHOT LIBRARY 📅 14–18 May 2025 #stationsofculture #spacesofculture #eunic #goetheinstituaddisabeba
1
1
7
A special recognition ceremony was held at Abrehot Library in collaboration with Abogida Robotics, celebrating students of various age groups who showcased outstanding projects and demonstrated remarkable skills in the fields of Artificial Intelligence and Robotics.
1
4
12
the European Union. We extend our heartfelt gratitude to all who contributed to this momentous occasion.
0
0
0
Abrehot Library is honored to have hosted the 500th anniversary celebration of Luís de Camões, often regarded as the father of Portuguese literature. This distinguished event was organized by the Portuguese Embassy and included the participation of more than 100 diplomats from
1
0
6
ዋነኛ አላማውም ሳይንስና ቴክኖሎጂን በማበልፀግ ዝንባሌው ያላቸውን ታዳጊ ህፃናትን በዘርፉ ከፍ ወዳለ ደረጃ ማሸጋገር ነው።
0
0
3
በገቡት ስምምነት መሰረት የተካሄደ ነው። የሮቦ ፌስት ውድድር በሎረንስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአሜሪካን ሚችጋን ክፍለ ግዛት ውስጥ የሚሰጥ አለም አቀፍ ውድድር ሲሆን
1
0
4
በተለያዩ ዘርፎች ለውድድር መቅረባቸው ይታወሳል። ተወዳዳሪዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ ፣ አብርሆት ላይብራሪ ከአቦጊዳ የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ማዕከል ጋር በመተባበር ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን በአለም አቀፍ መድረኮች ለማወዳደር
1
0
3
እንዲሁም ከየውድድሩ ከ 1-3 ለወጡ ተወዳዳሪዎች የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። አሜሪካ በሚገኘው የሚችጋን ላውረንስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው ውድድር 23 ታዳጊ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ወክለው
1
0
3
ሁለተኛው ደግሞ በሲንየር ኤግዚቢሽን ከ14 -16 አመት ስፔሻል አዋርድ ሽልማትንም ማግኘት ችለዋል። በጁንየር ኤግዚብሽን ዘርፍ ደግሞ በአለም አቀፍ ውድድሩ የሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
1
0
3
ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት በአሜሪካ በተካሄደው የአለም አቀፍ የሮቦ ፌስት ውድድር አሸናፊ ሆኑ * ኢትዮጵያውያኑ ሶስት ሽልማቶችን የግላቸው ያደረጉ ሲሆን የመጀመሪያው ከ 10 አመት በታች በተወዳደሩበት ሮቦ ፓሬድ ���ውድድር ዘርፍ ተሸልመዋል።
3
26
79