AAU_Official Profile Banner
Addis Ababa University Profile
Addis Ababa University

@AAU_Official

Followers
2K
Following
5
Media
235
Statuses
255

Addis Ababa University is Ethiopia's oldest institution for higher education and is a center of academic excellence. Telegram: https://t.co/y0X2QvMDDa

Ethiopia
Joined September 2023
Don't wanna be here? Send us removal request.
@AAU_Official
Addis Ababa University
4 months
A delegation led by Addis Ababa University’s Interim President, Samuel Kifle (Ph.D.), is participating in a four-day conference titled “Strengthening Africa-Europe Academic Partnership for Improving Intersectoral Governance” in Bordeaux, France, from April 1 to 4, 2025. The event
Tweet media one
Tweet media two
2
1
9
@AAU_Official
Addis Ababa University
4 months
RT @TayeAtske: Visited Ale Felege Selam Art School.A treasure trove of Ethiopian arts and an embodiment of gifted artists and curators.Yare….
0
34
0
@AAU_Official
Addis Ababa University
5 months
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ "የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የአየር ንብረት ለውጥ ፎረም ቋሚ ሴክሬታሪያት" ሆነ.የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከ34 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ በጋራ ለመስራት
Tweet media one
Tweet media two
1
4
21
@AAU_Official
Addis Ababa University
6 months
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ማዕከል ተከፈተ፡፡. የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦችን በጥናትና በምርምር እንደዚሁም የመፈፀም ብቃት ለማሳደግ ይረዳ ዘንድ የተቋቋመው የዘላቂ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
10
39
@AAU_Official
Addis Ababa University
6 months
Tweet media one
Tweet media two
4
3
7
@AAU_Official
Addis Ababa University
6 months
Tweet media one
0
0
5
@AAU_Official
Addis Ababa University
6 months
በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል የሚሳተፈው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት.****.በሽኝት መርሐግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የልዑካን ቡድኑ
Tweet media one
0
0
13
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። . ስምምነቱ በጥናትና ምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ በፈጠራ ስራ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ዙሪያ በትብብር
Tweet media one
Tweet media two
0
2
10
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
Tweet media one
1
1
17
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የርዕደ መሬት ቅድመ ማስጠንቀቂያን በቴክኖሎጂ እና ሳይንሳዊ ምርምር ተደግፎ መረጃ እያቀረበ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡. የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን
Tweet media one
Tweet media two
8
10
68
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
Addis Ababa University mourns the loss of Dr. Befekadu Degife, a respected senior faculty member of the Department of Economics. His dedication to AAU spanned over half a century. With deepest sympathies, we extend our condolences to his family, students, and colleagues. Rest in
Tweet media one
20
41
292
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
የማዕድ ማጋራት ስነ-ስርዓት ዛሬ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል! . እናመስግናለን!
2
16
74
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ የቀድሞ ምሩቃን አንዲሁም አጋሮች እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ለእናንተ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁ በዓሉ የአንድነት፣ የሰላምና የደስታ
5
8
51
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስገነባውን የድንገተኛ ህክምና ማዕከል በከፊል አገልግሎት አስጀመረ።.***. የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የህክምና ልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ
9
27
132
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ የመጀመርያውን ዓለማቀፍ የምልክት ቋንቋዎች ምርምር ጉባዔን በመጪው ጥር ወር ያስተናግዳል.***. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ለመጀመርያ ጊዜ የሚካሄደውን 15ኛው ዓለማቀፍ የምልክት ቋንቋዎች ምርምር ጉባዔን
Tweet media one
0
11
64
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
አንድ ብር እና ህብረት የገነባው ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል.***.ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነባው ከአንድ ብር ጀምሮ በተደረገ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መዋጮ ሲሆን፤ ወዳጅ የውጭ ሀገር ሰዎችም አርዳታ አድርገው እንደነበር
Tweet media one
Tweet media two
2
3
14
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
ለግማሽ ሚሊዮን ዜጎች ፈውስና እንክብካቤ በግማሽ ዓመት.***.የኢትዮጵያ ህዝብ ሆስፒታል የሆነው ጥቁር አንባሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባለፉት ስድስት ወራት አምስት መቶ ሺህ ለሚጠጉ ህሙማን የህክምና አገልግሎት ሰጠ።. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና
Tweet media one
4
7
73
@AAU_Official
Addis Ababa University
7 months
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ለአምስት የዩኒቨርሲቲያችን ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት:-.👉 ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማርያም በስፔሻል ኒድስ ኢጁኬሽን.👉 ዶ/ር አስራት
Tweet media one
30
14
252
@AAU_Official
Addis Ababa University
8 months
Curious minds and bright smiles, Addis Ababa University students shine as they embrace their academic journeys. #addisababauniversity #ethiopia #ethiopianstudents #education #like #life #university
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
1
10
@AAU_Official
Addis Ababa University
8 months
Throwback to a breathtaking moment at the state-of-the-art Ashenafi Kebede Preforming Arts Center. Andrea Griminelli played morricone, attribute from an exceptional musician Ennio Morricone, one of the most iconic film composers of all time with the participation of Amedeo
0
1
5