ethiopost Profile Banner
Ethiopost Profile
Ethiopost

@ethiopost

Followers
2K
Following
144
Media
3K
Statuses
3K

The official page of Ethiopost— the national postal service of Ethiopia

Ethiopia
Joined June 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
@ethiopost
Ethiopost
5 days
🌐 Have you registered for the Virtual P.O. Box yet? Stay connected in the digital era with a Virtual P.O. Box a modern, convenient, and paper-free way to receive your mail anytime, anywhere! 💻 Register or renew your existing P.O. Box easily at 👉 https://t.co/HRPaVRkdKU
0
0
2
@ethiopost
Ethiopost
5 days
የብሄራዊ ፈተና ሰርተፍኬት መጥፋት ወይም በጊዜ ሂደት መቀደድ ችግር በኢትዮጵያ ፖስታ ቀላል መፍትሄ አለው የብሄራዊ ፈተና ሰርተፍኬት ምትክ አገልግሎት እንዲያገኙ https://t.co/SLIyDBdyA9 ላይ አዘው ለእርስዎ ቅርብ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን መውሰድ ይችላሉ
0
0
2
@ethiopost
Ethiopost
9 days
🚀 Get Your National ID in Just Minutes! Did you know you can now receive your National ID within minutes? Visit the Ethiopian Postal Service branch located inside the Gerji-Mesob One-Stop Service Center and get your ID printed and ready on the spot.
2
0
1
@ethiopost
Ethiopost
12 days
በኢትዮጵያ ፖስታ ፈጣን የመልእክት መላኪያ አገልግሎት መልእክቶችዎ ባሰቡት ጊዜ ወደአሰቡት ስፍራ መድረስ ይችላሉ፡፡ ባሉን ከ1000 በሚልቁ የሀገር ውስጥ ቅርንጫፎች እና ከ194 በላይ በሆኑት የባሕር ማዶ መዳረሻዎች መልእክትዎን እናደርሳለን፡፡
0
0
1
@ethiopost
Ethiopost
19 days
📍 New Branch Alert! Ethiopian Post is now closer to you than ever before! We’re excited to announce the opening of our new Ayat Branch, located on the 1st floor of the Gate Building, on the road from Ayat Square to Tafo.
0
0
1
@ethiopost
Ethiopost
20 days
እንኳን ለኢትዮጵያ የሰንደቅ ዓላማ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን!
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
24 days
Happy World Post Day! Celebrating 56 years of “Local Service, Global Reach.” Ethiopost proudly continues its legacy of service & innovation. #Ethiopost #WorldPostDay #upu
2
1
1
@ethiopost
Ethiopost
26 days
የፋይዳ መታወቂያ ካርድዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይውሰዱ! የኢትዮጵያ ፖስታ ፈጣን የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ህትመት በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ውስጥ በሚገኘው ቅርንጫፉ ይዞመ እየጠበቃችሁ ይገኛል፡፡
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
27 days
ትንንሽ እርምጃዎች ወደ ትልልቅ ስኬቶች ይመራሉ! ስለዚህም የዛሬ ትንሿ ተነሳሽነታችን ለሳምንታዊ ግቦቻችን መሳካት ወሳኝ ናት! መልካም ሰኞ መልካም የሥራ ሳምንት! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://t.co/7X8jH4yLSv
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
የሰላም፣ የፍቅር እና ወንድማማችነት መገለጫ ኢሬቻ! የኢትዮጵያ ፖስታ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ ይላል!
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
በአዲሱ ዓመት የፊላቴሊ ሃሙስ ላይ በቴምብሮች ላይ የታተሙ የተለያዩ አበቦችን እንድትቃኙ ይጋብዛል፡፡ እነዚህን እና ሌሎች የፊላቴሊ ስራዎችን ለመጎብኘት ቢፈልጉ በድረ-ገጻችን https://t.co/7iMQh8waxt ገብተው መመልከት ይችላሉ፡፡
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
የርቀት ተማሪ ከሆኑ ጊዜዎትን የሚቆጥብ አማራጭ ከኢትዮጵያ ፖስታ! የኢትዮጵያ ፖስታ በማንዴላ የርቀት ትምሕርት ቤት ተማሪ ከሆኑ ሞጁሎችን አቅራቢያዎ ባሉ የኢትዮጵያ ፖስታ ቅርንጫፎች ሄደው መቀበል እንደሚችሉ ሲገልጽ በደስታ ነው፡፡
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
የኢትዮጵያ ፖስታ በመሶብ የአማራ ክልል የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ጀመረ። የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎቶችን ያካተተው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ ተመርቆ ለተገልጋዮች ክፍት ሆኗል።
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
ንንሽ እርምጃዎች ወደ ትልልቅ ስኬቶች ይመራሉ ስለዚህም የዛሬ ትንሿ ተነሳሽነታችን ለሳምንታዊ ግቦቻችን መሳካት ወሳኝ ናት! መልካም ሰኞ መልካም የስራ ሳምንት! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://t.co/7X8jH4yLSv
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
የኢትዮጵያ ፖስታ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
የኢትዮጵያ ፖስታ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል፡፡
0
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
ፊላቴሊ ሃሙስ-የቶኪዮ ኦሎምፒክ ! ለዛሬ ፊላቴሊ ሃሙስም የቶኪዮ ኦሎምፒክ ምስሎችን በቴምብር እንድትመለከቱ ይጋብዛል፡፡ እነዚህን እና ሌሎች የፊላቴሊ ስራዎችን ለመጎብኘት ቢፈልጉ በድረ-ገጻችን https://t.co/7iMQh8waxt ገብተው መመልከት ይችላሉ፡፡
2
0
0
@ethiopost
Ethiopost
1 month
የኢትጵያ ፖስታ ፈጣን መልዕክት አገልግሎት - ከአለም ጋር በፍጥነት ለመገናኘት ሁነኛው መንገድ! የ ኢትዮጵያ ፖስታ ፈጣን መልዕክት አገልግሎትን ም��ጫዎ ያድርጉ። ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://t.co/7X8jH4ye2X #Ethiopia #EMS
0
0
1
@ethiopost
Ethiopost
1 month
የመጀመሪያ እርምጃችን መድረሻችንን እንደሚወስን; የእኛ የመጀመሪያ ቀን በሳምንታዊ መርሃ ግብራችን ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለው! ስለዚህ የመጀመሪያ ቀናችንን በአዎንታዊነት እና በመልካም ምኞት እንጀምር፡፡ መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልን፡፡
0
0
0